የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ

የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2017 የመኪና ጨረታ 2017 used car tenders in Ethiopia for 75% discount. ድሬቴንደርስ የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2017 ለመከታተል ተመራጭ ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ የሚወጡ የመኪና ጨረታዎችን ያግኙ

የመኪና ጨረታ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የጉምሩክ ቀረጥ የተከፈለባቸው የተለያዩ ሞዴል ያላቸው 4 (አራት) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በድጋሚ እና 1 (አንድ) ያገለገለ ጄኔሬተር ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 18, 2026) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ የተጫራቾች መመሪያ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች እና ጄኔሬተር ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት

አዋሽ ባንከ ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 19, 2026)  የጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ባንከ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ በሰንጠረዥ የተገለፁትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 1147/2011

ወጋገን ባንክ አ.ማ. ኤክስካቫተር በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 18, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡ ወጋገን 016/2018 ወጋገን ባንክ አ.ማ በአዋጅ በቁጥር 1147/2011 መሰረት ከዚህ በታች የቀረቡትን የመያዣ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሐራጅ ማስታወቂያ ላይ የዋጋ ማስተካከያ እንዲደርግ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 19, 2026) የሐራጅ መነሻ ግምት ዋጋ ማስተካከያ ከባንካችን የተበደሩትን የብድር ገንዘብ ለመክፈል ፈቃደኛ ካልሆኑ ተበዳሪዎች የተረከባቸውን የዋስትና

The International Committee of the Red Cross (ICRC) Ethiopia is Selling Used Vehicles and Generators Through a Sealed Bid Auction.

Reporter (Mar 18, 2026) International Committee of the Red Cross ICRC Ethiopian Delegation Logistics Unit /Addis Ababa Bole Sub City

የተለያዩ ተሽከርካሪ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 19, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለመብት ወ/ሮ ሙሉአለም ዋቄ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ማትያስ ዲሳሳ መካከል ስላለው

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጎፋ ዞን የገዜ ጎፋ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በሚገኙበት ቦታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጎፋ ዞን የገዜ ጎፋ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት የተለያዩ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. መኪና ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 18, 2026) የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሐራጅ ማስታወቂያ ላይ የዋጋ ማስተካከያ እንዲደርግ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 18, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ላይ የዋጋ ማስተካከያ እንዲደርግ ስለመጠየቅ ከባንካችን የተበደሩትን የብድር ገንዘብ ለመክፈል ፈቃደኛ ካልሆኑ ተበዳሪዎች

ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (Mar 16, 2026) ለ5ተኛ ጊዜ የወጣ ያገለገሉ ተሸክርካሪዎች ሽያጭ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አማራ ልማት ማህበር አልማ የክልሉን ህዝብና ልማት

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ያገለገለ ተሽከርካሪ፣ የመገናኛ መሳሪያ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የንፅህና መጠበቂያና የመዋቢያ ዕቃዎች የቤትና ቢሮ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የምግብ ነክ ዕቃዎች፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክል አካላትና መለዋወጫ ዕቃዎች እና አንድ ያገለገለ ተሽከርካሪ በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የዋሰሳ ማይክሮ ፋይናንስ አ/ማ የጨረታ ማስተካከያ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen (Mar 17, 2026) ማረሚያ መጋቢት 1 ቀን 2018 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገጽ 16 ላይ የዋሳሳ ማይክሮ

የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የእርሻ ትራክተር መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 16, 2026) ሁለተኛ ደረጃ የሐራጅ ማስታወቂያ የአፈ/ከሳሽ —–የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የአፈ/ተከሳሽ—– አቶ ሃዱሽ ብርሃኔ መካከል ስላለው የገንዘብ

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በሐራጅ ጨረታ እንዲሁም የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ኤስ.ጂ.ቢ.ደብሊው አጠቃላይ ንግድ አክሲዮን ማህበር ቤቶች እና ተሽከርካሪ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 15, 2026) ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ የንብረት ሽያጭ ጨረታ፣ የኤስ.ጂ..ቢ .ደብሊው አጠቃላይ ንግድ አክሲዮን ማህበር የዳሬክተሮች ቦርድ በማህበሩ ጠቅላላ

ኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 15, 2026) ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ  ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠው ገንዘብ

ሲንቄ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 15, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር፡ ሲባ/ህአዲ/ከራጅ/022/2018 ሲንቄ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሸለዉ) እና አዋጅ ቁጥር 1147/2011

ቫላም ግሎባል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ ቱርክ ሰራሽ የእህል ማበጠሪያ እና ማቀነባበሪያ ማሽነሪዎች ማለትም፤ ቅድመ ማበጠሪያ ማሽን፤ ዲስቶነር (ድንጋያማ ቆሻሻ መለያ)፤ ግራቪቲ መለያ ማሽን፤ የተበጠረ ማጠረቀሚያ ቋቶችና የመስፊያ ማሽን፤ የተለያዩ ለማሽኑ የሚያስፈልጉ መሳሪያዎች….የመሳሰሉትን ባሉበት ሁኔታ ድርጅታችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የዋሰሳ ማይክሮ ፋይናንስ አ/ማ የጨረታ ማስተካከያ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen (Mar 15, 2026) ማስታወቂያ መጋቢት 1 ቀን 218 ዓ/ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 16 ላይ የዋሰሳ ማይክሮ

Mana Murtii Waliigalaa Oromiyaa Dhaddacha Dhabbii Bahaa Konkolaataa Fe’umsaa Fii Maashina Wheel Looder Gurguruu Barbadaa

Kallacha Oromiyaa (Mar 12, 2026) Beeksisa Caalbaasii Marsaa 2ffaa Murtii Abbaa Mirgaa Mana Qopheessaa Bulchiinsa Magaalaa Bishooftuu fi Murtii Abbaa

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2014-የመኪና ጨረታ -
የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2013--
የመኪና ጨረታ 2014
የመኪና ጨረታ
የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2014