የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ

የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2017 የመኪና ጨረታ 2017 used car tenders in Ethiopia for 75% discount. ድሬቴንደርስ የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2017 ለመከታተል ተመራጭ ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ የሚወጡ የመኪና ጨረታዎችን ያግኙ

የመኪና ጨረታ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ወጋገን ባንክ አ.ማ. ታህሳስ 05/2018 ዓ.ም (እሁድ) በታተመው ሪፖርተር ጋዜጣ ላይ በቁጥር ወጋገን 008/2018 ጨረታ ላይ የጨረታ ማስተካከያ አድርጓል

Reporter(Dec 17, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያ ማሳተካከያ ስለማድረግ  ወጋገን ባንክ አ.ማ. በቁጥር ወጋገን 008/2018፣

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 16, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ

የተሽከርካሪ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Dec 16, 2025)   ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወርቁ ቡልቱሜ እና በፍ/ባለዕዳ ሁንዴሳ በዳዳ መካከል ስላለው የፍርድ

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በሀራጅ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ፀሐይ ኢንሹራንስ አ.ማ የካሣ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎችና የተለወጡ የተሽከርካሪ አካላትን እንዲሁም ሌሎች ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Dec 14, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን የካሣ ክፍያ ፈፅሞ

ኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ከባለዕዳዎች ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዘውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Dec 14, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ አ.ማ

ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ላሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Dec 14, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የሐራጅ ማስታወቂያ ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ላሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን

ብርሃን ባንክ አ.ማ ያገለገለ ኪያሪዩ አዉቶሞቢል ጋምቤላ ከተማ ላይ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Dec 14, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ያገለገለ ተሽከርካሪ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁ. ብ/ባ/ፕ/ማ – 05/18

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ በዋስትና የተያዘ መኪና ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Addis Zemen(Dec 14, 2025)  ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች፣ የተለያዩ መጠን ያላቸው ያገለገሉ ትራንስፎርመሮች እና 21 ዓይነት የዲስትሪቢዩሽን እቃዎች ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 14, 2025)  ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት

የኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ (ኤማ) ለረጅም ጊዜ ሲገለገልባቸው የነበሩ የተለያዩ ዓይነት ተሽከርካሪዎች፣ FSR አይሱዙ፣ NPR አይሱዙ እና NPR ቫን አይሱዚዎች፣ ቲዮታ ባለሁለት ጋቢና ሃይሉክስ ፒካፖች፣ ቶዮታ ላንድ ክሩዘር፣ ጂሊ ሳባ እና ሊፋን አውቶሞቢሎች እንዲሁም ሞተር ሳይክሎችን ባሉበት ሁኔታ በተመጣጣኝ መነሻ ዋጋ ሙሉ በሙሉ በጥሬ ገንዘብ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ማፍ ቢዝነስ ግሩፕ በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኝ የ2019 ስሪት የሆኑ ሻክማን የነዳጅ ቦቴ ከነተሳቢው እና የ2017 ስሪት የሆኑ ሲኖ ትራክ 371 የነዳጅ ቦቴ ከነተሳቢው በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳደሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Dec 14, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   በድጋሚ የወጣ የነዳጅ ቦቴ ከነተሳቢውሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር MBG/PMRD/007/2018 ቢዝነስ

ፌባ ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግል ማህበር (ፓኖራማ ሆቴል) በግምጃ ቤት ይገኙ የነበሩ የታሸጉ የአልኮል መጠጦች እና የሆቴል ቁሳቁሶች እንዲሁም ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች፣ የቢሮ ዕቃዎች፣ ኮምፒውተሮች እና የተለያዩ ቁሳቁሶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ዓባይ ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Dec 14, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አባይ 61/2018 ዓባይ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁ.97/1990

አንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ. በግጭትና በመገልበጥ አደጋ ጉዳት የደረሰባቸውን የተለያዩ አይነት ከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎችን እና እንዲሁም የተለያዩ ንብረቶችን /የተለወጡ/ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ወጋገን ባንክ አ.ማ የተለያዩ ንብረቶች በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Dec 14, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለመጀመርያ ግዜ የሐራጅ ማስታወቂያ ወጋገን ባንክ

እናት ባንክ አ.ማ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Dec 14, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ያገለግሉ

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በፍ/ቤት ትዕዛዝ በኢስተርን ኢንዱስትሪ ዞን(ዱከም) የሚገኝ የፋብሪካ ማሽነሪዎችና ዕቃዎችን ማለትም Used Fully Electric Socks Knitter Machine Used Computerized Knitter Fully Computerized Socks Knitting Machine) Used 3-Phase Electronic Voltage Stabilizer (voltage Regulator): Used Screw Compressor and Used Refrigeration Compressed Air Drier ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ኦሮሚያ ባንክ መኖሪያ ቤት እና መኪና ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Dec 14, 2025)   የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና

ኤስ ኦ ኤስ ኪንደርዶርፍ ኢንተርናሽናል የአፍሪካና መካከለኛዉ ምስራቅ ቢሮ ያገለገለን ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Dec 14, 2025)   በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ኤስ ኦ ኤስ ኪንደርዶርፍ ኢንተርናሽናል የአፍሪካና መካከለኛዉ ምስራቅ ቢሮ ያገለገለን ተሸከርካሪ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2014-የመኪና ጨረታ -
የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2013--
የመኪና ጨረታ 2014
የመኪና ጨረታ
የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2014