የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ
የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2014 የመኪና ጨረታ 2014 used car tenders in Ethiopia for 75% discount. ድሬቴንደርስ የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2013 ለመከታተል ተመራጭ ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ የሚወጡ የመኪና ጨረታዎችን ያግኙ
የመኪና ጨረታ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ዳሸን ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የእርሻ ትራክተር ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ጅዲ/002/2023 ዳሸን ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ
የገቢዎች ሚኒስቴር 30,000 ካ.ሜ. ላይ ያረፈ የኤመራልድ ሪዞርት ድርጅት ንብረት እና ሙሉ ይዞታ በተጨማሪም የጭነት ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ4ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ማስታወቂያ ቁጥር፦ 02/2016 የገቢዎች ሚኒስቴር የሚኒስቴር መ/ቤቱ ግብር ከፋዮች የሚጠበቅባቸውን የታክስ ዕዳ በታክስ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት የተለያዩ ማሸነሪዎች ባሉበት ሁኔታ በድርድር መሸጥ (ማከራየት) ይፈልጋል
የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ /ሁለተኛ ዙር/ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት ከደንበኛ የተረከባቸውን ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን ማሸነሪዎች
Continue Reading የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት የተለያዩ ማሸነሪዎች ባሉበት ሁኔታ በድርድር መሸጥ (ማከራየት) ይፈልጋል
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ አገልግሎት የልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎችና ማሽነሪዎች መለዋወጫዎች ፣ የተለያዩ ዓይነት እና መጠን ያላቸው የማጠናከሪያ ብረቶች (ፌሮዎች) እንዲሁም አገልግሎት የማይሰጡ የተሽከርካሪዎች እና ማሽነሪዎች አካል እና አሮጌ ተመላሽ መለዋወጫ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-01/2016 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ አገልግሎት የማይሰጡ የልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎችና ማሽነሪዎች መለዋወጫዎች፣
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች እና መኪና ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 11/2016 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች እና መኪና
በህግ በመፍረስ ላይ ያለው የብሔራዊ መሐንዲሶችና ሥራ ተቋራጮች ድርጅት የኮንስትራሽን የኮንስትራሽን መሣሪያዎች ፣ ተሽከርካሪዎች ፣ የአፈር መርመሪያ መሣሪያዎች ፣ የተሽከርካሪና የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች መለዋወጫ ዕቃዎች ፣ የቢሮ መገልገያና የኪችን ዕቃዎች እንዲሁም የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2016 የኮንስትራሽን መሣሪያዎች ፣ ተሽከርካሪዎች ፣ የአፈር መርመሪያ መሣሪያዎች ፣ የተሽከርካሪና የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች ፣ መለዋወጫ ዕቃዎች ፣ የቢሮ
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪዎች ላበደረው ብድር በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ያስመዘገባቸዉና አውቶሞቢል እና መኖሪያ ቤት የሆኑትን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ብድር እዳው ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር አ.ማ ለተበዳሪዎች ላበደረው ብድር ብድሩ በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ በአዋጅ
ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ያገለገለ የድንጋይ መፍጫ(ክሬሸር) ከትራንሰፎረመሩ ጋር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ት/ት/ግዥ010/2015 ኩባንያችን ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ያገለገለ የድንጋይ መፍጫ /ክሬሸር/ , ከትራንሰፎረምሩ ጋር
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ

