Hobbyist
For 3 Months
ሌሎችጋ
አንተ ነህ ጨረታ የምትከታተለው!
በቴሌግራም አይልኩም ኢሜይልህን ውስጥ ገብተህ መፈለግ አለብህ!
አንድ ወይ ሁለት ክልል መርጠህ እንዲመጣልህ ማረግ አትችልም!
ከ 3 ጋዜጣ በላይ አይሰሩም
እኛጋ
ጨረታው ራሱ ነው የሚከታተልህ!
በቴሌግራም እንልካለን፣ ኢሜይል አያስፈልግህም!
የተወሰነ ክልል ወይም በዞን ደረጃ መከታተል ትችላለህ!
18 ጋዜጣና ከ100 በላይ ዌብሳይቶች እንከታተልሎታለን!
…
ጋዜጣ ማገላበጡን, መፈለጉን, ጥግረራውን ለኛ ተዉት …! እርስዎ ስራዎ ላይ ብቻ ያተኩሩ!
የትም ሳይንቀሳቀሱ ባሉበት ቦታ በስልክዎ ጨረታው እንዲመጣ እናደርጋለን!
ከአሁን በኋላ ምንም ሃሳብ አይግባዎ!
የሚፈልጉት ጨረታ ራሱ ይከታተሎታል!
ገብቶ መከታተል አይጠበቅቦትም!
ከነዚህ ሁሉ ጋዜጣዎች እና ዌብሳይቶች ጨረታ እናስነብባለን!
በፈለጉት አይነት ዘርፍ ቢሰማሩም፣
ድሬቴንደርስ ውስጥ ለማንኛውም አይነት ቢዝነስ መላ አይጠፋም!
ማንኛውም ዘርፍ
ማንኛውም ክልል
ማንኛውም ዕቃ ወይም አገልግሎት
ዋጋው ስንት ይሆን ብለው እያሰቡ ይሆናል
ዋጋችን ርካሽ ነው፣ ከታች ካሉት መመዘኛዎች ካዩት
ለጋዜጣ የሚያወጡትን ወጪ ሲያስቡት (ከ 40 ሺህ እስከ 500 ሺህ እንደሚደርስ አይተናል!)
አንድም ጨረታ እንደማያመልጥዎ እርግጠኛ መሆንዎን ሲያውቁ
የሚባክነውን ጉልበት ሲያስቡት
ከሌላ ዌብሳይቶች ጋር ሲያነጻጽሩት
የተሟላ የጨረታ መረጃ ማግኘትዎን ሲያውቁ