ጨረታ ማስታወቂያ 2014

ጨረታ ማስታወቂያ 2014

ጨረታ ማስታወቂያ 2013
ጨረታ ማስታወቂያ 2013

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ቤአኤካ ጠቅላላ ንግድ ሥራ ኃላ.የተ.የግል ማህበር የጽዳት አገልግሎት ድርጅት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የጽዳት አገልግሎት የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ቤአኤካ ጠቅላላ ንግድ ሥራ ኃላ.የተ.የግል ማህበር በጎደሬ ወረዳ የሆቴልና የንግድ ማእከል ግንባታ በማጠናቀቅ ላይ ይገኛል። ይህ ፕሮጀክት በጠናቀቅ ላይ ስለሆነ ድርጅታችን በቦታው ላይ በመገኘት አስፈላጊውን ግብአት አቅርቦ ሙሉ የጽዳት ሥራውን

የኢትዮጵያ ጉባኤ እግዚአብሄር ቤተክርስቲያን እርዳታና ልማት ማህበር እንቁላል ፣ ዳቦ ፣ አምባሻ የፉርኖ ዱቀት ፣ ወተት ፣ ሙዝ ቀይ ሽንኩርት ፣ ነጭ ሽንኩርት የአባሻ ጎመን ፣ ጥቅል ጎመን ካሮት ፣ ቀይስርና ድንች ቃሪያ ፣ ቲማቲም ፣ ሮዝመሪኖ ፣ ፎሶሊያ ፣ ዝንጅብል ፣ በሶብላ ፣ ዝኩኒ ፣ ባሮ ሽንኩርት መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ADA 1387122 የኢትዮጵያ ጉባኤ እግዚአብሄር ቤተክርስቲያን እርዳታና ልማት ማህበር በስድስት ትምህርት ቤቶች የሚገኙ ከሶስት ሺህ በላይ ተማሪዎችን ቁርስና ምሳ በመመገብ ላይ የሚገኝ መንግስታው ያልሆነ ብረ ሰናይ ድርጅት ነው። ድርጅታችን ለሚቀጥሉት

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የተለያዩ አይነት ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የስቴሽነሪ ዕቃዎች ፣ የተሽከርካሪ ጎማዎች(አዲስና ያገለገሉ) ፣ ባትሪና መለዋወጫ ዕቃዎች ፣ ፈርኒቸር እና የፓርቲሽን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የተለያዩ አይነት ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የስቴሽነሪ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ ጎማዎች(አዲስና ያገለገሉ)፣ ባትሪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸር እና የፓርቲሽን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። በሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች

የቤት የሐራጅ ሽያጭ

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሸዋዬ ኮራ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ደጀኔ ፀጋዬ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/140074 በ22/7/2013 ዓ.ም. እና በኮ/መ/ቁ/172310 በ121/2/2013 ዓ.ም . በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት በየካ/ክ/ከተማ

የካ ጣፎ የመጀ/ደ/ት/ቤት የቢሮ ቋሚ እቃዎች ፣ አላቂ የቢሮ እና የት/ት እቃዎች ፣ የፅዳት እቃዎች ፣ የሰራተኛ የደንብ ልብስ ግዥ ፣ የምህራን ጋዋን እና የስፖርት ትጥቅና ቁሳቁሶች ፣ የላቦራቶሪ እቃዎች ፣ የላይብራሪ መጽሃፍቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2015 የካ ጣፎ የመጀ/ደ/ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። እነርሱም:- የቢሮ ቋሚ እቃዎች ፣ አላቂ የቢሮ እና የት/ት እቃዎች ፣ የፅዳት እቃዎች ፣ የሰራተኛ የደንብ ልብስ ግዥ ፣

Ethiopian Shipping and Logistics Services Enterprise Would Like to Invite Interested and Eligible Bidders for the Supply, Installation, and Maintenance of the IP PBX System for Head Quarter

Invitation to Bidders ESLSE/PAGS/NCB/03/2015 Ethiopian Shipping and Logistics Services Enterprise would like to invite interested and eligible bidders for the Supply, Installation, and Maintenance of the IP PBX system for Head Quarter, upon fulfilling the

በደ/ብ/ብ/ሕ//መ በወላይታ ዞን ሆብቻ ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት በ2015 በጀት ዓመት ለሴከተር መ/ቤቶች የጽሕፈት መሣሪያ ፣ ኤሌከትሮኒክስ ዕቃዎች እና ፈርኒቸር ምርቶች ከመደበኛ በጀት ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ብ/ብ/ሕ//መ በወላይታ ዞን ሆብቻ ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት በ2015 በጀት ዓመት ለሴከተር መ/ቤቶች የጽሕፈት መሣሪያ፣ ኤሌከትሮኒክስ ዕቃዎች እና ፈርኒቸር ምርቶች ከመደበኛ በጀት ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታ ለመወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች፡ የዕቃዎች አይነት

የተስፋ ብርሃን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ጠቅላላ አገልግሎት ደጋፊ የስራ ሂደት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የ2015 ዓ.ም. የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 216/2015 የተስፋ ብርሃን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ጠቅላላ አገልግሎት ደጋፊ የስራ ሂደት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን እቃዎች በመጀመሪያ ዙር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። የሎት ቁጥር

SIINQEE BANK SHARE COMPANY Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Coat and Trousers, Shirt, Rain Coat, Overcoat, Shoe, and Necktie

Invitation to Bids (National Competitive Bidding) IFB Title: Procurement of Outfits (Uniforms) Procurement Reference Number: SB/NCB/G/05/2022/23 1. SIINQEE BANK SHARE COMPANY has allocated a budget towards the cost of procurement of Outfits (Uniforms), and it
1 2 3 521

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ