ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ

ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ማስታወቂያ 2014 ከሁሉም ከ 13 ጋዜጣዎች ተሰብስቦ በድሬቴንደርስ ቀርቦላችኋል። በየቀኑ የሚወጡ ያገለገሉ ተሽከርካሪ ጨረታዎችን በመከታተል በአነስተኛ ዋጋ መኪና ያግኙ፡፡ በቴለግራምና በኢሜይል ይደርሶታል፡፡ አሁኑኑ ይመዝገቡ። ዋጋችን በአመት 2000 ብር ቢሆንም መኪና ጨረታ ለመከታተል በ 1,000 ብር አመቱን ሙሉ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚወጡ የመኪና ጨረታዎችን በሙሉ ይከታተሉ፡፡

የዛሬና የትላንት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ማስታወቂያ 2014

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የሞተር ሳይክል ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ጠይባ ይማም እና የፍ/ባለዕዳ አሚናት አህመድ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/55034

የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሣ ከፍሎ የተረከባቸውን ቀረጥ የተከፈለባቸው ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች ፣ ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ ውጫዊና የውስጥ አካላት ፣ የተለያዩ ብረታ ብረቶችን ፣ ድርጅቱ ሲጠቀምባቸው የነበሩ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች ፣ የተለያዩ አልባሳት ፣ ሽቶ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና የኤሌከትሪክ ዕቃዎች ፣ መለዋወጫዎች የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎችንና ልዩ ልዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ እና በሀራጀ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የተሽከርካሪ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ አለምነው አራጌ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ደረጀ አራርሶ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ

ወጋገን ባንክ አ.ማ የንግድ ሕንፃ በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር ወጋገን 01/2015 ወጋገን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን የንግድ ሕንፃ በግልጽ

የሀደሮ ከተማ አስ/ር ፋይ/ጽ/ቤት በ2015 በጀት ዓመት አሮጌ መኪና በግልጽ ጨረታ በሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ ማስታወቂያ የሀደሮ ከተማ አስ/ር ፋይ/ጽ/ቤት በ2015 በጀት ዓመት በሀደሮ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት አሮጌ መኪና ንብረት አገት እየሰጠ ያልሆነ ባለ

የተሽከርካሪ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ መሠረት አሰፋ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ይልቃል በዛብህ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ

የመኪና ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ጌታቸው ደመቀ እና በፍ/ባለዕዳ ስብሀትና ልጆቹ የንብረት አስተዳደር የጥበቃ አገልግሎት ሀ/ የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው የፍርድ

የመኪና ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ወንድወሰን ተካ እና በፍ/ባለዕዳ ስብሀትና ልጆቹ የንብረት አስተዳደር የጠበቃ አገልግሎት ሀ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

የመኪና ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ማረሚያ

ማረሚያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሙሉ አብርሃም እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ኪዳኔ ተስፋዬ የሐራጅ ቀን በ24/01/2014 ዓ.ም. የተባለው በስህተት ስለሆነ በ24/01/2015 ዓ.ም. ተብሎ
1 2 3 21

ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ማስታወቂያ በቴለግራም ወይም በኢሜይል ኢንዲደርስዎ ከዚህ በታች ይመዝገቡ፡፡

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Faqs

ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ 2013, ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ማስታወቂያ 2013
ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ 2013