ጉምሩክ ጨረታ በኢትዮጵያ የሚወጡ የጉምሩክ ጨረታዎችን (Ethiopian Customs Tenders) ይከታተሉ። በጉምሩክ ጨረታ ራሱን የቻለ ዘርፍ አለን። አዳማ ጉምሩክ ጨረታ, ሞጆ ጉምሩክ ጨረታ, ጅግጅጋ ጉምሩክ ጨረታ, ኮምቦልቻ ጉምሩክ ጨረታ, አዋሽ ጉምሩክ ጨረታ, ድሬደዋ ጉምሩክ ጨረታ, ቃሊቲ ጉምሩክ ጨረታ, ሐዋሳ ጉምሩክ ጨረታ ወዘተ.

ጉምሩክ ጨረታ (በቅርብ የወጡ)

በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የተሸከርካሪ መለዋወጫ፣ ሸቀጣሸቀጥ፣ ምግብ ነክ እና 30 ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተለያዩ እቃዎችን በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን ጫማዎች፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የስፖርት እቃዎች አርቲፊሻል፤ የሞባይል ቀፎ፣ አሉሚኒየም ፕሮፋይል፣ ሲራሚክ፣ ምግብ ነክ ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገደ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ ፍራንኩን ሲኖ ትራክ ተሽከርካሪ እና የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ነክ፣ ኮስሞቲክሶች እና የእጅ ሰዓቶች እንዲሁም የተለያዩ ዕቃዎች ለመሸጥ ይፈልጋል

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ መዋቢያና የንፅህና መጠበቂያዎች፣ የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች እና ምግብ ነክ በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

1 2 3 58
ጉምሩክ ጨረታ አዳማ ጉምሩክ ጨረታ መኪና