የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ

የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2017 የመኪና ጨረታ 2017 used car tenders in Ethiopia for 75% discount. ድሬቴንደርስ የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2017 ለመከታተል ተመራጭ ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ የሚወጡ የመኪና ጨረታዎችን ያግኙ

የመኪና ጨረታ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ. የካሣ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸዉን ተሽከርካሪዎችና የተሽከርካሪ አካላት እና ሌሎችን ቅሪቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 08, 2025) ዘመን ኢንሹራንስ አክስዮን ማህበር የጨረታ ማስታወቂያቁጥር (004/2017) ኩባንያዉ የካሣ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸዉን ተሽከርካሪዎችና የተሽከርካሪ አካላት እና

ሉሲ ኢንሹራንስ (አ.ማ) የካሳ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን በአደጋ የተጎዱ ተሽከርካሪዎች እና ልዩ ልዩ ቅሪቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 08, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 4/2017 ሉሲ ኢንሹራንስ (አ.ማ) የካሳ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን በአደጋ የተጎዱ ተሽከርካሪዎች እና ልዩ

የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 11, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ስንታየሁ ዋለልኝ መካከል ስላለው

ፓስቶራሊስት ዋልፈር አርጋናይዘሽን አገር በቀል የእርዳታ ድርጅት ሲሆን ያገለገለ የድርጅቱን መኪና በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 11, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ፓስቶራሊስት ዋልፈር አርጋናይዘሽን አገር በቀል የእርዳታ ድርጅት ሲሆን ያገለገለ የድርጅቱን መኪና በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ

እናት ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ ቋሚ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 11, 2025) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያያገለግሉ ንብረቶች ሽያጭ ግልጽ ጨረታየጨረታ መለያ ቁጥር እባ/02/2017 እናት ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተጠቀሱትን

የባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪ ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 06, 2025) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ ከሣሽ አቶ ብሩክ ካሳዬ እና በአፈተከሣሽ አሸናፊ ተስፋዬ መካከል

አዲስ የካፒታል እቃ ፋይናንስ ንግድ ስራ አ.ማ የተለያዩ ማሽነሪዎችን በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 05, 2025) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር 01/2017 አዲስ የካፒታል እቃ ፋይናንስ ንግድ ስራ አ.ማ የተለያዩ

የመኪና ሽያጭ እና የዳቦ መጋገሪያ ማሽኖች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 05, 2025) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ፋስካ ገብረሀና እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ስሳይ በቀለ መካከል

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ካፋ ዞን ገዋታ ወረዳ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽሕፈት ቤት በሴክተሮች የሚገኙ አሮጌ ጎማዎች፣ አሮጌ የተለያዩ ብረታ ብረት፣ ይዘታቸውን የለቀቁ ሞተር ሳይክሎች፣ የተለያዩ ይዘታቸውን ያልለቀቁ ሞተር ሳይክሎች እና ይዘታቸውን ያልለቀቁ ያገለገለ መኪናዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጥቁር አባይ ኮንስትራክሽን አ/ማህበር ቀላል ተሽከርካሪዎች፣ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የህክምና መገልገያ ዕቃዎች፣ የቆርቆሮ መጋዘኖች እና ንቃይ ቆርቆሮዎች፣ ዛፎች እንዲሁም ሌሎች የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፋይናንስ ቢሮ በክልሉ ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 04, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 30/2017 የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፋይናንስ ቢሮ በክልሉ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ መኪናዎች፣

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከርካሪ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች እና አክሰሰሪው (መገናኛ መሳሪያዎች) እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ለተጫራቾች አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 04, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/መ/ቁ/07361 የፍ/አፈ/መ/ቁ/43231 የፍ/ባለመብት አቶ ሰይድ የሱፍ ይመር እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ጸጋዬ ወ/ትንሳኤ

ንብ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) የካሳ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች እና የተሽከርካሪ አካላት ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 04, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን የካሳ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች እና የተሽከርካሪ አካላት ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 03, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ

የጥቁር አባይ ኮንስትራክሽን አ/ማህበር (ሕግ በመፍረስ ላይ ያለ) በአዲስ አበባ ሣሪስ ማዕከላዊ ጋራዥ፣ ቃሊቲ ንብረት ማከማቻ መጋዘን እና አቃቂ ጠጠር ማምረቻ ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ቀላል ተሽከርካሪዎች፣ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የህክምና መገልገያ ዕቃዎች፤ የቆርቆሮ መጋዘኖች እና ንቃይ ቆርቆሮዎች፣ ዛፎች እንዲሁም ሌሎች የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የኢትዮዽያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሣ ከፍሎ የተረከባቸውን ቀረጥ የተከፈለባቸው ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች፣ ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ ውጫዊና የውስጥ አካላት፣ የተለያዩ ብረታ ብረቶችን በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

The Development Bank of Ethiopia Wishes to Sell Different Collateral Property

The Reporter (May 31, 2025) Development Bank of Ethiopia Auction Announcement The Development Bank of Ethiopia wishes to sell the

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ /አሁን በሚገኙበት ይዞታ/ ላይ እንዳሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 01, 2025) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን

ዓባይ ባንክ አ.ማ ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 01, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አባይ 49/2017 ዓባይ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ.97/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2014-የመኪና ጨረታ -
የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2013--
የመኪና ጨረታ 2014
የመኪና ጨረታ
የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2014