የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ

የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2017 የመኪና ጨረታ 2017 used car tenders in Ethiopia for 75% discount. ድሬቴንደርስ የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2017 ለመከታተል ተመራጭ ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ የሚወጡ የመኪና ጨረታዎችን ያግኙ

የመኪና ጨረታ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

አንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) በግጭትና በመገልበጥ አደጋ ጉዳት የደረሰባቸውን የተለያዩ አይነት ከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎችን እና እንዲሁም የተለያዩ ንብረቶችን /የተለወጡ/ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በቾ ወሊሶ የገበሬዎች ኅብረት ስራ ዩኒየን የተለያየ ዓይነት ያገለገሉ የእርሻ ትራክተሮች እና ናርድ የትራከተር ማረሻ፣ የቮልቮ መኪና ተሳቢ፣ የዘር መዝሪያ ማሽን፣ የእህል መውቂያ ማሽኖች እና የተለያዩ ዓይነት አሮጌ ሞተር ሳይክሎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

በዲላ/ዙ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት በሥሩ የሚገኘው ሴክተር መ/ቤቶች ሲጠቀሙባቸው የነበሩ ጊዜ ያለፈባቸው ንብረቶች በ2018 በጀት ዓመት ንብረቶች እንዲሸጥ ተለይተውና ተቆጥረው በአስወጋጅ ኮሚቴ ተወስኖ በመጋዝን ውስጥ የሚገኙትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ ኮስሞቲክስ፣ ቁርጥራጭ ብረት፣ የመኪና እስቴሽነሪ እና Power Bank በግልፅ እንድሁም አልባሳት፣ ሞተር ሳይክል፣ ተሽከርካሪ እና የህክምና እቃዎች በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል

ሄይንከን ብሪዌሪስ አ.ማ. ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ፍላጎት ላላቸው ተጫራቾች ለመሸጥ ይፈልጋል

The Reporter(Feb 21, 2026) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ለማካሄድ ጨረታ ጥሪ የጨረታ ቁጥር HBSC/EXT/003/2025 ሄይንከን ብሪዌሪስ አ.ማ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በዝግ ጨረታ

ወጋገን ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በእዳ ማካካሻነት የያዛቸውን ንብረቶች እና ባንኩ ሲጠቀምበት የነበረውን ተሽከርካሪ አሁን ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

2merkato.com(Feb 21, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር WB/PAF/03/26 ወጋገን ባንክ አ.ማ ከታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩት ለሰጠው ብድር በእዳ ማካካሻነት የያዛቸውን ንብረቶች

ቤተር ላይፍ ፎር ኦል መኪና በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 21, 2026) የመኪና መሸጥ ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅት፦ ቤተር ላይፍ ፎር ኦል (የቀድሞ ስሙ የተሻለ ህይወት ለሴቶች እና ልጆች

የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 20, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ አስቴር አይኑ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ሽፈራው መስፍን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማኅበራት ፌዴሬሽን ሲገለገልበት የነበረውን አንድ ቶዮታ ላንድ ከሩዘር መኪና ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማኅበራት ፌዴሬሽን ሲገለገልበት የነበረውን አንድ ቶዮታ ላንድ ከሩዘር መኪና ባለበት ሁኔታ

ማፍ ቢዝነስ ግሩፕ በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኝ የ2017 ስሪት የሆነ ሲኖ ትራክ 371 ፈሳሽ ጭነት ከነተሳቢው እና ያገለገሉ የነዳጅ ታንከሮችን እንዲሁም የእርሻ ባለ 4 እና ባለ 5 ምጣድ ማረሻ (disc Plough)፣ ባለ28 መከስከሻ (Disc Harrow) እና ባለ5 ቦይ ማዉጫ (ridger) ተጫራቾችን አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ በባንክ አማራጭ ጭምር መሸጥ ይፈልጋል

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች፣ የመገናኛ መሳሪያ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃ ጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተለያዩ ዓይነት ጫማዎች፣ የንፅህና መጠበቂያና የመዋቢያ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ ዕቃዎች፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክል አካላትና መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 19, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 11-2018 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ

የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍርድ ቤት መኪና መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 19, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ አየነው ጋሻው አፈተከሳሽ ማሽን ተራ ዶትኮም ትሬዴንግ ኃ/የተ/የግ/ ማህበር መካከል ስላለው አፈፃፀም

የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የአውቶሞቢል መኪና መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 19, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ አየነው ጋሻው አፈ/ተከሳሽ ማሽን ተራ ዶትኮም ትሬዲንግ ኃየተየግ/ማህበር መካከል ስላው አፈፃፀም ክስ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2014-የመኪና ጨረታ -
የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2013--
የመኪና ጨረታ 2014
የመኪና ጨረታ
የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2014