የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ
የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2017 የመኪና ጨረታ 2017 used car tenders in Ethiopia for 75% discount. ድሬቴንደርስ የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2017 ለመከታተል ተመራጭ ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ የሚወጡ የመኪና ጨረታዎችን ያግኙ
የመኪና ጨረታ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ተስፋዬ ተሰማ ሺበሺ የተመሠከረለት የሂሳብ አዋቂና የተፈቀደለት ኦዲተር (ሒሳብ አጣሪ) በይዞታው የሚገኘውን ኮድ3-47976 እ.አ 2003 ጃን ስሪት ቶዮታ አውቶሞቢል፣ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 17, 2025) በመጣራት ላይ ያለውን ጊዜ መሪ ማርኬቲንግ አ/ማ የአውቶሞቢል ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/ጊመጨ/2017 በመጣራት ላይ
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፣ አልባሳት፣ ኮስሞትክስ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ የሞባይል ቀፎና አክሰሰሪ፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ምግብ ነክ፣ የስፖርት እቃዎች፣ የእጅ ሰዓት፣ መነጽር፣ አሮጌ የመኪና ሞተሮች፣ ተሽከርካሪ እና ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 17, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና ኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎችንና ተሸከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 17, 2025) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 15-2017 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ፋይናንስ ቢሮ የተለያየ ዓይነት አገልግሎት የማይሰጡ ከባድና ቀላል መኪኖች፣ የእርሻ መሳሪያ ማሽኖች፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ ጎማ፣ የተለያዩ ኤሌትሮኒክስ ዕቃዎች እና ብረታ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 17, 2025) ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ
ንጋት የሜካኒካል ምህንድስና አማ ወይም የቀድሞ (ኮተቤ ብረታ ብረት መሳሪያዎች ፋብሪካ) ሲገለገልባቸው የነበሩትን ሊፋን አውቶሞቢል እና ቶዮታ ላንድክሩዘር የሆኑትን ተሽከርካሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 15, 2025) በድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ ንጋት የሜካኒካል ምህንድስና አማ ወይም የቀድሞ (ኮተቤ ብረታ ብረት መሳሪያዎች ፋብሪካ) ሲገለገልባቸው
ኦሮሚያ ኢንሹራንስ አ.ማ ሙሉ ውድመት ካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች እና የተሽከርካሪ አካላት ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ቅዳሜ ሰኔ 14 ቀን 2017 ዓ.ም ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 15, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን የሙሉ ውድመት ካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች እና የተሽከርካሪ አካላት ባሉበት ሁኔታ በጨረታ
ሲንቄ ባንክ አ.ማ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 15, 2025) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ (የጨረታ ቁጥር 011/217) ሲንቄ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በጨረታ
Continue Reading ሲንቄ ባንክ አ.ማ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ቡና ኢንሹራንስ አ.ማ ተሽከርካሪዎችን፣ ሞተር ሳይክል፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የቢሮ እቃዎች፣ ጎማዎች፣ የመኪና ባትሪዎች፣ የተለያዩ የመኪና እቃዎች፣ የቶነር ካርቲሬጆች፣ የስልክ ቀፎዎች፣ ሻተር መጋረጃና የመጋረጃ አክሰሰሪዎች እንዲሁም ምንጣፍ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 15, 2025) ቡና ኢንሹራንስ አ.ማ የጨረታ ማስታወቂያ Bunna Insurance Company (S.C) ኩባንያችን ተሽከርካሪዎችን፣ ሞተር ሳይክል፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣
አንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) በግጭትና በመገልበጥ አደጋ ጉዳት የደረሰባቸውን የተለያዩ አይነት ከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎችን እና የኩባንያው ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች እንዲሁም የተለያዩ ንብረቶችን /የተለወጡ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 15, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ አንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) በግጭትና በመገልበጥ አደጋ ጉዳት የደረሰባቸውን የተለያዩ አይነት ከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎችን
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ሲኖትራክ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 15, 2025) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ./ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉንና በሠንጠረዡ የተመለከተውን ተሽከርካሪ በአዋጅ
Continue Reading አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ሲኖትራክ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ኦሮሚያ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 15, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ
Continue Reading ኦሮሚያ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ኬ.ኤ.ኤም ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ በጨረታ ቁጥር 005ተሽ /2017 በድርጅቱ ቅርንጫፍ መ/ቤት መካኒሳ ሮያል ሴራሚክ አፓርትመንት ቅጥር ግቢ የሚገኙ የተለያዩ ሞዴል ያላቸውና በማገልገል ላይ ያሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 15, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 005ተሽ/2017 ድርጅታችን ኬ.ኤ.ኤም ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ በጨረታ ቁጥር005ተሽ /2017 በድርጅቱ ቅርንጫፍ
የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jun 15, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እቁባአዝጊ ሀብተአብ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ካሰች ደምሴ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 15, 2025) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች
Continue Reading አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የንብረቶች ሐራጅ ሸያጭ ማስታወቂያ
Yedebub Nigat (Jun 14, 2025) ሐራጅ ሸያጭ ማስታወቂያ በአፈ/ ከሳሽ ቫልዩ ካርጎ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር እና በአፈ/ተከሳሽ ኢሳቤላ ሶክስ ማኑፋክቸሪንግ ኃላ/የተ/የግ ማሀበር
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለአቶ ተስፋየ አባተ ይመር የሰጠው የብሎኬትና ባዞላ ማምረቻ ማሽነሪዎች ተከራዩ የኪራይ ክፍያውን በካፒታል እቃ ዱቤ ግዥና ኪራይ ውሉ መሰረት ሊከፍል ባለመቻሉ በአዋጅ ቁጥር 103/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ተረክቦ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 15, 2025) የመጀመሪያ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለአቶ ተስፋየ አባተ ይመር
ወጋገን ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በእዳ ማካካሻነት የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 15, 2025) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር WB/PCM/03/25 ወጋገን ባንክ አ.ማ ከታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩት ለሰጠው ብድር በእዳ ማካካሻነት የያዛቸውን
Continue Reading ወጋገን ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በእዳ ማካካሻነት የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Yuuniiyeeniin Hojii Gamtaa Qonnaan Bultoota Heexosaa Godina Arsii Aanaa Heexosaa Magaala Itayyaa Gandaa 02 Keessatti Argaamun Mashiinoota Haamaa Fi Qonnaa Akkaasumas Meeshaalee Qonna, Maraasha, Gaarii, Fi Konkoolata Mana Mistibushii Caalbaasii Ifaatiin Dorgomsiisee Gurguuruu Barbaada
Addis Zemen (Jun 13, 2025) Beeksisaa Caalbaasii Ifaa Yeroo Lammaffaaf Bahe Yuuniiyeeniin Hojii Gamtaa Qonnaan Bultoota Heexosaa Godina Arsii Aanaa
በሀዲያ ዞን ጎምቦራ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች (መኪናዎች እና ሞተር ሳይክሎች) ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 13, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ በሀዲያ ዞን ጎምቦራ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች (መኪናዎች እና ሞተር ሳይክሎች ባሉበት
ወጋገን ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በእዳ ማካካሻነት የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
2merkato.com (Jun 14, 2025) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር WB/PCM/03/25 ወጋገን ባንክ አ.ማ ከታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩት ለሰጠው ብድር በእዳ ማካካሻነት የያዛቸውን
Continue Reading ወጋገን ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በእዳ ማካካሻነት የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ

