የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ
የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2017 የመኪና ጨረታ 2017 used car tenders in Ethiopia for 75% discount. ድሬቴንደርስ የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2017 ለመከታተል ተመራጭ ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ የሚወጡ የመኪና ጨረታዎችን ያግኙ
የመኪና ጨረታ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ዱግዳ ኮንስትራክሽን ኃላ.የተ.የግ.ማ. የተለያዩ ያገለገሉ ገልባጭ ተሽከርካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 22, 2026) ዱግዳ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግ.ማህበር ያገለገሉ ገልባጭ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ዱግዳ ኮንስትራክሽን ኃላ.የተ.የግ.ማ. የተለያዩ ያገለገሉ ገልበጭ
ዘመን ባንክ አ.ማ. ቼይን ኤክስካቫተር ባለበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 22, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች የተመለከተውን ቼይን
የተባበሩት ብሔራዊ ፔትሮሊዬም አ.ማ. አንድ (1) ያገለገለ ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን አንድ (1) ያገለገለ ተሸከርካሪ ባለበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተሽከርካሪውን መግዛት የሚፈልጉ ሁሉ
እናት ባንክ አ.ማ. መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 22, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የእናት ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከተውን
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 22, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች
ብርሃን ባንክ አ.ማ. አዉቶሞቢል ጋምቤላ ከተማ ላይ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 22, 2026) ያገለገለ ተሽከርካሪ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁ. ብ/ባ/ፕ/ማ – 05/18 ብርሃን ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተገለጸዉን ያገለገለ
ብሔራዊ የኢትዮጵያ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ.) የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ከዕዳና ዕገዳ ነፃ የሆኑ የተጎዱ ተሽከርካሪዎች፤ የተሽከርካሪ ዕቃዎች እና ሌሎች ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 22, 2026) የተጎዱ ተሽከርካሪዎችና የተሽከርካሪዎች ቅሪት አካላት እና ሌሎች ያገለገሉ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች ጨረታየጨረታ ቁጥር 05/26 ብሔራዊ የኢትዮጵያ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የወላይታ ሶዶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ በከተማ ውስጥ የሚገኙ በተለያዩ ጊዜያት በግዥ፣ በዕርዳታና በስጦታ ያገኟቸውን ሞተር ሳይክሎች፣ ታይግሮ ባጃጅ፣ አሮጌ ግረደር፣ ቶራሌ ብረታብረቶች፣ ፕላስቲክ ሮቶ እና ሌሎች ዕቃዎችን በግልጽ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 22, 2026) ያገለገሉ ንብረቶችን ለመሽጥ የወጣ የሐረጅ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የወላይታ ሶዶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና
አዋሽ ባንክ የሀራጅ ማስታወቂያ የጨረታ እርማት አውጥቷል
Reporter (Mar 22, 2026) የጨረታ እርማት ማስታወቂያ (ቀደም ሲል በሪፖርተር ጋዜጣ መጋቢት 9 ቀን 2018 ዓ.ም በገጽ 41 የወጣው የሀራጅ
ፀሐይ ባንክ አ.ማ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 22, 2026) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ) የጨረታ ቁጥር፡ ፀባ/06/2025-26 የተሸከርካሪዎቹ ዝርዝር መረጃ ተ.
ኦሮሚያ ኢንሹራንስ ተሽከርካሪዎች እና የተሽከርካሪ አካላት እንዲሁም የተገለገለባቸውን የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች እና የተሽከርካሪ አካላት ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን የሙሉ ውድመት ካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች እና የተሽከርካሪ አካላት እንዲሁም የተገለገለባቸውን የተለያዩ
The International Committee of the Red Cross (ICRC) Ethiopia is Selling Used Vehicles and Generators Through a Sealed Bid Process.
Reporter (Mar 22, 2026) International Committee of the Red Cross ICRC Ethiopian Delegation Logistics Unit /Addis Ababa Bole Sub City
በደቡብ ኢትዮጵያ ከልል መንግሥት የደቡብ ኦሞ ዞን ዳሰነች ወረዳ ፋይ/ፕ/ጽ/ቤት ቀላል መኪናዎች፣ ያገለገሉ የውሃ ፓምፖች፣ የመኪና ባትሪዎች፣ ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች፣ ያገለገሉ ጀነሬተሮች እና የተለያዩ ቀላልና ከባድ ብረታ ብረቶች እንዲሁም የሞተር ጀልባ ኢንጂኖችን በሐራጅ ግልጽ የጨረታ ሽያጭ ዘዴ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 21, 2026) ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ከልል መንግሥት የደቡብ ኦሞ ዞን ዳሰነች ወረዳ
የተሽከርካሪ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Mar 21, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ተስፋገርግሽ አቶምበሳ እና የፍ ባለዕዳ እነ ዝእግዚያብሔር ዝሚካኤል መካከል ስላለው የፍርድ
በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ የተለያዩ እቃዎች በግልፅ እንዲሁም በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 24/2018 ዓ.ም. በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሐራጅ ማስታወቂያ ላይ የዋጋ ማስተካከያ ማስታወቂያ አውጥቷል
Addis Zemen (Mar 20, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ላይ የዋጋ ማስተካከያ ማስታወቂያ ከባንካችን የተበደሩትን የብድር ገንዘብ ለመክፈል ፈቃደኛ ካልሆኑ ተበዳሪዎች የተረከባቸውን
ኦሮሚያ ኢንሹራንስ ተሽከርካሪዎች እና የተሽከርካሪ አካላት እንዲሁም የተገለገለባቸውን የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች እና የተሽከርካሪ አካላት ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን የሙሉ ውድመት ካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች እና የተሽከርካሪ አካላት እንዲሁም የተገለገለባቸውን የተለያዩ
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የጉምሩክ ቀረጥ የተከፈለባቸው የተለያዩ ሞዴል ያላቸው 4 (አራት) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በድጋሚ እና 1 (አንድ) ያገለገለ ጄኔሬተር ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 18, 2026) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ የተጫራቾች መመሪያ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች እና ጄኔሬተር ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት
አዋሽ ባንከ ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ባንከ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ በሰንጠረዥ የተገለፁትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 1147/2011
ወጋገን ባንክ አ.ማ. ኤክስካቫተር በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 18, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡ ወጋገን 016/2018 ወጋገን ባንክ አ.ማ በአዋጅ በቁጥር 1147/2011 መሰረት ከዚህ በታች የቀረቡትን የመያዣ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ

