DireTenders
Call +251939192215 ይደውሉ
The Number 1 Source of Business Opportunities
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የእንጦጦ አምባ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት በት/ቤቱ ያረጁ በሮች እና የተቆራረጡ ብረቶች በግልፅ ጫረታ አወዳደሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 003/2017 የእንጦጦ አምባ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት በት/ቤቱ ያረጁ በሮች እና የተቆራረጡ
Dire Dawa Agriculture Water, Mines & Energy Office Intends to Apply Part of the Budget for Payments of the Supply of Submersible Pump
INVITATION FOR BIDS The Employer, Dire Dawa Agriculture Water, Mines & Energy Office, has received a budget from the Dire
የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር በታክስ ዕዳ የተያዙ ንብረቶች በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
ሁለተኛ ዙር የወጣ ማስታወቂያ ቄጥር 01 ገቢዎች ሚኒስቴር የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት በታክስ ዕዳ የተያዙ ንብረቶች የግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የግብር ታክስ
Continue Reading የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር በታክስ ዕዳ የተያዙ ንብረቶች በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የሐረር ፌዴራል ፖሊስ አጠቃላይ ሆስፒታል እና አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት (22-02B) ግንባታ አገልግሎት የሚውል የAdhesive Material እና ጡብ (Brick) ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር መኮኢ/ፕሮ/22_02B/05&06/2017 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የሐረር ፌዴራል ፖሊስ አጠቃላይ ሆስፒታል እና አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት (22-02B) ግንባታ አገልግሎት
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን የሞ/ድሩ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት የግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን በ2017 በጀት አመት በወረዳ ላሉ ሴ/መ/ቤቶች ለስራ አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሣሪያ፣ ፕላንት ማሽነሪ፣ የቢሮ መገልገያ እና የጽዳት እቃ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-06/2017 በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን የሞ/ድሩ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት የግዥ ንብረት አስተዳደር
The Ethiopian Roads Administration Now Invites Eligible Professionals to Indicate Their Intention to Apply Part of the Proceeds for Consultancy Services for Individual Consultants/Senior Infrastructure Advisors for the Ministry of Urban and Infrastructure
NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (CONSULTANCY SERVICES-INDIVIDUAL SELECTION) REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST FOR INDIVIDUAL CONSULTANCY SERVICES FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA
በአዲስ ከተማ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ የ2017 የበጀት ዓመት ለኮሌጅ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያየመደበኛ ዕቃ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2007 በአዲስ ከተማ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ የ2017 የበጀት ዓመት የጨረታ ቁጥር አ/ከ/ኢ/ኮ/01/2017 አንደኛ
በአቃ/ቃ/ክ/ከተማ ገላን ቁ.1 የመጀመሪያና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውል ደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣ የቢሮ ቋሚ ዕቃዎች፣ የጥገና ስራዎች መግዛት ይፈልጋል
የጨረታማስታወቂያ በአቃ/ቃ/ክ/ከተማ ገላን ቁ.1 የመጀመሪያና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውል እቃ ግዥ ማለትም፡- ሎት 1 ደንብ
በጉለሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች ለሚያሰራቸው የግንባታ ስራዎች በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ GSCDCO/001W/2017 በጉለሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች ለሚያሰራቸው የግንባታ ስራዎች በጨረታ
በሲዳማ ክልል ምስራቃዊ ሲዳማ ዞን በዳዬ ከተማ አስተዳደር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤቶች በ2017 በጀት ዓመት አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ የቢሮ ዕቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች እንዲገዛላቸው በጠየቁት መሠረት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ክልል ምስራቃዊ ሲዳማ ዞን በዳዬ ከተማ አስተዳደር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤቶች በ2017 በጀት ዓመት ሎት 1 አላቂ የቢሮ
ኢትዮ ቴሌኮም ለኩባኒያው አገልግሎት የማይሰጡ የተለያዩ የኢንቨንተሪ እና ስክራኘ ዕቃዎችን እንዲሁም ቋሚ ያገለገሉ የቢሮ ፈርኒቸሮችንና የአይ ኤስ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
ኢትዮ ቴሌኮም ለኩባኒያው አገልግሎት የማይሰጡ የተለያዩ የኢንቨንተሪ እና ስክራኘ ዕቃዎችን እንዲሁም ቋሚ ያገለገሉ የቢሮ ፈርኒቸሮችንና የአይ ኤስ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች ለሚያሰራቸው የግንባታ ስራዎች በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ አማካሪዎችን እና ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡001/2017 በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች ለሚያሰራቸው የግንባታ ስራዎች በጨረታ
በደቡብ ም/ኢ/ሕ/ክ/መ በሸካ ዞን የኪ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኙ ሴ/ር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ፈርኒቸር፣ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሞተርሳይክሎችና ባጃጅ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ም/ኢ/ሕ/ክ/መ በሸካ ዞን የኪ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኙ ሴ/ር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ፈርኒቸር፣ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በጌዴኦ ዞን የኮቾሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የወረዳ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የጽህፈት መሳሪያ፣ እስቴሽነሪ፣ ሌሎች አላቂ እና የጽዳት የቢሮ ዕቃዎችን ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በጌዴኦ ዞን የኮቾሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የወረዳ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የጽህፈት
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ Compound Roadwork in Tulu-Dimtu ግዥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ግ.ጨ.ቁ 22/2017 1 Compound roadwork in Tulu-Dimtu ግዥ በመሆኑም በጨረታ መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት
Continue Reading የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ Compound Roadwork in Tulu-Dimtu ግዥ ይፈልጋል
የኢፌዴሪ ሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ የወታ/ተሽ/አሽ/ማሰ/ትምህርት ቤት ባለው በጀት የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች የቧንቧ፣ የቤቶች ጥገና ዕቃዎች እና የመኪና ጥገና ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር፡– ወታ/ተሸ/ስሸ/ማስ/ት/ቤት ግ002/2017 የኢፌዴሪ ሀገር መከሳከያ ሚኒስቴር ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ የወታ/ተሽ/አሽ/ማሰ/ትምህርት ቤት ባለው በጀት የተለያዩ
The Oromia Water and Energy Bureau Now Invite Sealed Bids from Eligible Bidders for Procurement of Civil Works Construction, with Supply & Installation of Pipes & Fittings of Kumbi-Angetu Rural Water Supply Project in Harena Buluk Woreda of Bale Zone
INVITATION FOR BIDS (PROCUREMENT OF Works) Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia Name of Project: UNICEF SUPPORTED PROJECT Contract Title:
Ethiopian Airlines Group Intends to Invite Qualified Category-I Consulting Firms for the Design, Construction Supervision & Contract Administration of the Bole Airport Waste Management System Study Project
Invitation for Tender Bid Announcement No. SSNT-T508 Ethiopian Airlines Group intends to invite qualified Category-I Consulting Firms for the Design,
የኢትዮጵያ ትቅደም ቁ1 ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በግልፅ ጨረታ በማወዳደር የተለያዩ ጥገና እና ግንባታ ስራዎችን ለማሰራት ይፈልጋል
የጥገናና የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ትቅደም ቁ1 ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በግልፅ ጨረታ በማወዳደር የተለያዩ ጥገና እና ግንባታ
Waajjirri Daandiiwwanii Fi Loojistikii Aanaa Jiddaa Bara Baajataa 2017 Ijaarsa Daandii Haaraa Qalaaxee (daandii Duraanii) Irraa Hanga Walatoo Qilxuu, Sirxii Hanga Laga Qeerransaa Fi Suphaa Daandii Sirxii Hanga Qalaaxee Godina Sh/ Kaabaa, Aanaa Jiddaa Keessa Jiru Maashinoota Ijaarsa Daandiif Barbaachisan Kireeffatee Baajata Idilee Fi Fandii Daandiitiin Hojjechiisuu Barbaada. Kanaaf Ulaagaalee Caalbaasii Armaan Gadii Qaamni Guutuu Danda’u Dorgommii Irratti Hirmaachuu Ni Danda’a
Beeksiisa Caalbaasii Kiraa Maashinoota Ijaarsa fi Suphaa Daandii Waajjirri Daandiiwwanii fi Loojistikii Aanaa Jiddaa bara baajataa 2017 ijaarsa daandii Haaraa
Hobbyist
For 3 Months
per year Br 999
Startup
For 6 Months
per year Br 1,450
Enterprise
For 12 Months
per year Br 1,950
Register Here
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
FAQs
Construction tender in Ethiopia