የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ
የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2017 የመኪና ጨረታ 2017 used car tenders in Ethiopia for 75% discount. ድሬቴንደርስ የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2017 ለመከታተል ተመራጭ ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ የሚወጡ የመኪና ጨረታዎችን ያግኙ
የመኪና ጨረታ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለኢንዱስትሪ አገልግሎት የሚውል (የፋብሪካ) መጋዘን እና ደረቅና ለስላሳ ብስኩት ማምረቻ የተለያዩ ማሽነሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 01, 2025) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን ንብረቶች
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለኤም ዋይ ሹዝ ኤንድ ሌዜር ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር ለሰጠው የብድር ገንዘብ አመላለስ በዋስትና የያዘውን ንብረት በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 01, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለኤም ዋይ ሹዝ ኤንድ ሌዜር ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር ለሰጠው የብድር ገንዘብ አመላለስ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በዋስትና የተያዘ መኪና ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Addis Zemen (May 31, 2025) የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በዋስትና የተያዘ መኪና ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 31, 2025) የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን
ቲርፈንድሆርንኦፍ አፍሪካ ሪጅናል ኦፊስ ያገለገሉ ሁለት ተሸከርካሪዎችና የቢሮ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 31, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ቲርፈንድሆርንኦፍ አፍሪካ ሪጅናል ኦፊስ ያገለገሉ ሁለት ተሸከርካሪዎችና የቢሮ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ በጨረታ
ዳሸን ባንክ አ.ማ ተሸከርከሪ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 31, 2025) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0024/25 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን
የኢትዮዽያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሣ ከፍሎ የተረከባቸውን ቀረጥ የተከፈለባቸው ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች፣ ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ ውጫዊና የውስጥ አካላት፣ የተለያዩ ብረታ ብረቶችን በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 31, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮዽያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሣ ከፍሎ የተረከባቸውን፡– ቀረጥ የተከፈለባቸው
The Development Bank of Ethiopia Wishes to Sell Different Collateral Property
Ethiopian Herald (May 30, 2025) Development Bank of Ethiopia Auction Announcement The Development Bank of Ethiopia wishes to sell the
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለኤም ዋይ ሹዝ ኤንድ ሌዜር ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር ለሰጠው የብድር ገንዘብ አመላለስ በዋስትና የያዘውን ንብረት በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 30, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለኤም ዋይ ሹዝ ኤንድ ሌዜር ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር ለሰጠው የብድር ገንዘብ
የደ/ምዕ/ኢት/ሕ/ ክ/ መንግስት በከፋ ዞን ከጨና ወረዳ ፋይ/ኢ/ል/ጸ/ቤት በየሴክተሩ በተለያዩ ምክንያቶች ተበላሽተው ሳያገለግሉ ቆመው የቆዩ ተሽከርካሪዎችንና የተለያዩ አገልግሎት የማይሰጡ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 30, 2025) የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችና ኤሌክትሮኒክሶችን ለመሽጥ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁ/2/ 2017 ዓ.ም የደ/ ምዕ ኢት/ሕ
የኦሮሞ ራስ አገዝ ማህበር (OSRA) ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችና መኪናዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 30, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሞ ራስ አገዝ ማህበር (OSRA) መንግሥታዊ ያልሆነ አገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን
የቤቱ ስፋት 71 ካ/ሜ የሆነ ቤት እና የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (May 30, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ምፅላል ካሳሁን እና በፍ/ባለዕዳዎች እነ ወ/ሮ ፀሐይ ካሳሁን መካከል ስላለው
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና ኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ቡና እና ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 29, 2025) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 13-2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ
አበበች ጎበና ቻሪቲ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን እና ሞተር ሳይክሎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 29, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ አበበች ጎበና ቻሪቲ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን እና ሞተር ሳይክሎችን በጨረታ አወዳድሮ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 29, 2025) በገቢዎች ሚኒስቴር ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤትየተተው ዕቃዎች ግልጽ ጨረታ ቁጥር ግ-61/2017 ጨረታ በኢትዮጵያ
የአበሽጌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ያገለገሉ የቢሮ እቃዎች፣ ሞተር ሳይክሎች፣ የእርሻ መሳሪያዎች እና የመኪና ተመላሽ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 29, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 09 የአበሽጌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ያገለገሉ የቢሮ እቃዎች ሞተር ሳይክሎች የእርሻ መሳሪያዎች
በድሬዳዋ አስ/ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ጽ/ቤት የተለያዩ ንብረቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 29, 2025) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በድሬዳዋ አስ/ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ጽ/ቤት
አዋሽ ባንክ አ.ማ. ሲጠቀምባቸው የነበረውን 19 ተሽከርካሪዎች እና የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 28, 2025) ያገለገሉ ንብረቶች የጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ባንክ አ.ማ. ሲጠቀምባቸው የነበረውን 19 ተሽከርካሪዎች በሎት (1) እና በሎት (2)
የኢትዮዽያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሣ ከፍሎ የተረከባቸውን ቀረጥ የተከፈለባቸው ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች፣ ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ ውጫዊና የውስጥ አካላት፣ የተለያዩ ብረታ ብረቶችን በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 28, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮዽያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሣ ከፍሎ የተረከባቸውን፡– ቀረጥ የተከፈለባቸው ልዩ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጅማ ዲስትሪክት የመኖሪያ ቤት እና ለዕርሻ አገልግሎት የሚውል ትራክተር ከነማረሻው እና መከስከሻው በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 28, 2025) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጅማ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ

