የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ
የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2017 የመኪና ጨረታ 2017 used car tenders in Ethiopia for 75% discount. ድሬቴንደርስ የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2017 ለመከታተል ተመራጭ ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ የሚወጡ የመኪና ጨረታዎችን ያግኙ
የመኪና ጨረታ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ንብ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) የካሳ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች እና የተሽከርካሪ አካላት ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 04, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን የካሳ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች እና የተሽከርካሪ አካላት ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 03, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ
የጥቁር አባይ ኮንስትራክሽን አ/ማህበር (ሕግ በመፍረስ ላይ ያለ) በአዲስ አበባ ሣሪስ ማዕከላዊ ጋራዥ፣ ቃሊቲ ንብረት ማከማቻ መጋዘን እና አቃቂ ጠጠር ማምረቻ ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ቀላል ተሽከርካሪዎች፣ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የህክምና መገልገያ ዕቃዎች፤ የቆርቆሮ መጋዘኖች እና ንቃይ ቆርቆሮዎች፣ ዛፎች እንዲሁም ሌሎች የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 03, 2025) ተሽከርካሪዎች፣ የኮንስትራክሽን መሣሪያ መለዋወጫ እቃዎች፣ የህክምና መገልገያ ዕቃዎች፣ የቆርቆር መጋዘኖች እና ንቃይ ቆርቆሮዎች፣ዛፎች እንዲሁም ሌሱት
የኢትዮዽያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሣ ከፍሎ የተረከባቸውን ቀረጥ የተከፈለባቸው ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች፣ ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ ውጫዊና የውስጥ አካላት፣ የተለያዩ ብረታ ብረቶችን በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 02, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮዽያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሣ ከፍሎ የተረከባቸውን፡– ቀረጥ የተከፈለባቸው
The Development Bank of Ethiopia Wishes to Sell Different Collateral Property
The Reporter (May 31, 2025) Development Bank of Ethiopia Auction Announcement The Development Bank of Ethiopia wishes to sell the
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ /አሁን በሚገኙበት ይዞታ/ ላይ እንዳሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 01, 2025) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን
ዓባይ ባንክ አ.ማ ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 01, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አባይ 49/2017 ዓባይ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ.97/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች
አዋሽ ባንክ አ.ማ. ሲጠቀምባቸው የነበረውን 19 ተሽከርካሪዎች እና የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 01, 2025) ያገለገሉ ንብረቶች የጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ባንክ አ.ማ. ሲጠቀምባቸው የነበረውን 19 ተሽከርካሪዎች በሎት (1) እና በሎት (2)
ትረስት የጥበቃና የሰው ኃይል አገልግሎት ኃ/የተ/የግ/ማ ሲገለግልባቸው የነበሩ ያገለገሉ 8 (ስምንት) ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 01, 2025) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ትረስት የጥበቃና የሰው ኃይል አገልግሎት ኃ/የተ/የግ/ማ ሲገለግልባቸው የነበሩ ያገለገሉ 8 (ስምንት) ተሽከርካሪዎችን ባሉበት
የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 01, 2025) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 006/ኦኮኮ-2017 የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን፣ ማሽነሪዎችን፣ ትራክተሮችን፣ የትራክተር ጋሪዎችን፣ የውሃ
ብሔራዊ የኢትዮጵያ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ከዕዳና ዕገዳ ነፃ የሆኑ የተጎዱ ተሽከርካሪዎች፤ የተሽከርካሪ ዕቃዎች እና ሌሎች ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 01, 2025) የተጎዱ ተሽከርካሪዎችና የተሽከርካሪዎች ቅሪት አካላት እናሌሎች ያገለገሉ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች ጨረታ የጨረታ ቁጥር 02/25 ብሔራዊ የኢትዮጵያ
ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸዉን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 01, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸዉን ከዚህ
አቦን ኢንዱስትሪ ያገለገሉ የኢንጄክሽን ሞልዲንግ ማሽኖች ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 01, 2025) አቦን ኢንዱስትሪ ያገለገሉ የኢንጄክሽን ሞልዲንግ ማሽኖች ለመሸጥ ከታች የተዘረዘሩት የኢንጄክሽን ሞልዲንግ ማሽኖች ባሉበት ይዞታ ለመሸጥ እንፈልጋለን።
ንብ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) የካሳ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች እና የተሽከርካሪ አካላት ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 01, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን የካሳ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች እና የተሽከርካሪ አካላት ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል::
የኢትዮጵያ ጎማ ቁጠባ ስራ ኃላ.የተ.የግል ማህበር ለስራ እየተጠቀመበት ያሉትን የተለያዩ ተሽከርካሪዎች እና በእስቶክ ላይ ያሉ የተለያዩ የራበር ምርት ውጤቶችን ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 01, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን የኢትዮጵያ ጎማ ቁጠባ ስራ ኃላ.የተ.የግል ማህበር ለስራ እየተጠቀመበት ያሉትን የተለያዩ ተሽከርካሪዎች እና በእስቶክ
ዳሸን ባንክ አ.ማ ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 01, 2025) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0024/25 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት
ማርቆስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ሶስት የቤት አውቶሞቢል ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 01, 2025) ማስታወቂያያገለገሉ የቤት አውቶሞቢሎች ሽያጭ ጨረታ ማርቆስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ሶስት የቤት አውቶሞቢል ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ
አኮስ ኢትዮጵያ በስሩ ያሉትን ያገለገሉ መኪናዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 01, 2025) አኮስ ኢትዮጵያየጨረታ ሰነድ RF/AET/035 ድርጅታችን አኮስ ኢትዮጵያ በስሩ ያሉትን ያገለገሉ መኪናዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም
ራስ አገዝ የሴቶች ድርጅት ያገለገሉ የቢሮ እቃዎች፣ የከሰል ማምረቻ ማሽኖችና ዲናሞዎች፣ የልብስ ስፌት መኪናዎች እና ሌሎች ተዛማጅ እቃዎች በጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 01, 2025) ራስ አገዝ የሴቶች ድርጅት/ራሴድ/ ያገለገሉ ማሽኖች፣ ዲናሞዎችእና እቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ራስ አገዝ የሴቶች ድርጅት ያገለገሉ
የኢትዮዽያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሣ ከፍሎ የተረከባቸውን ቀረጥ የተከፈለባቸው ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች፣ ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ ውጫዊና የውስጥ አካላት፣ የተለያዩ ብረታ ብረቶችን በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 01, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮዽያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሣ ከፍሎ የተረከባቸውን፡– ቀረጥ የተከፈለባቸው ልዩ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ

