የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ
የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2017 የመኪና ጨረታ 2017 used car tenders in Ethiopia for 75% discount. ድሬቴንደርስ የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2017 ለመከታተል ተመራጭ ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ የሚወጡ የመኪና ጨረታዎችን ያግኙ
የመኪና ጨረታ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ የተለያዩ ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 28, 2025) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ለሰጠዉ ብድር በዋስትና የያዛቸዉን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር
የተሽከርካሪ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (May 28, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ገነት ሊበን እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ኢብራሂም ሳልህ መካከል ስላለው
ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 28, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ የሞባይል ቀፎና አክሰሰሪ፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የስፖርት እቃዎች፣ የእጅ ሰዓት፣ መነፅር፣ አሮጌ የመኪና ሞተር፣ ተሽከርካሪ፣ ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 28, 2025) የጨረታ ማስታጠቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
ዘመን 1ኛ ደረጃ ከፍተኛ ሀገር አቋራጭ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማህበር የሰርቪስ ተሽከርካሪ ሞዴል 5L ሚኒባስ የምርት ዘመኑ 2012 የሆነ የሰርቪስ ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 28, 2025) የመኪና ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ማህበራችን ዘመን 1ኛ ደረጃ ከፍተኛ ሀገር አቋራጭ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማህበር የሰርቪስ
የካፋ ዞን ፋይናንስ መመሪያ በዞን ማዕከል ሚገኙ አሮጌ ጎማዎች፣ አሮጌ የተለያዩ ብረታ ብረት፣ የተለያዩ ይዘታቸውን የለቀቁ ሞተር ሳይሎች፣ የተለያዩ ይዘታቸውን ያልለቀቁ ሞተር ሳይሎች፣ ያገለገሉ ኤሌክትሮኒክሶች፣ ያገለገሉ ፈርኒቸሮች እና ይዘታቸው ያልለቀቁ ያገለገሉ መኪናዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 27, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ግ/ጨ/ ቁጥር 11/2017 የካፋ ዞን ፋይናንስ መመሪያ በዞን ማዕከል ሚገኙ ሎት–1–
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ያገለገሉ ቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 27, 2025) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/ 2017 በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፋይናንስ ቢሮ
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በጉምሩክ ኮሚሽን የአዋሽ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 27, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በጉምሩክ ኮሚሽን የአዋሽ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ
የትምህርት መሣሪያች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት የተለያዩ ዕቃዎችን የቁም ባህር ዛፎች እና የተለያዩ ንብረቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 26, 2025) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የትምህርት መሣሪያች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት የተለያዩ መጋዘን ውስጥ የሚገኙ የፈርኒቸር መሥሪያ ማሽነሪዎች፣
የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከፍ/ፍ/ቤት የHDP Pipe እና ፎርክ ሊፍት የሐራጅ ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Be’kur (May 26, 2025) የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሣሽ የሀሎ ጀኔራል ሴኩሪቴ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና በአፈ/ተከሣሾች 1. አሽርፍ አግሪካቸራል እና ኢንዱስትሪያል ኃ/የተ/የግ/ማህበር
የሀላባ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞን አስተዳደር ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙ ያገለገሉ መኪና፣ ሞተር ሳይክሎች እና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 26, 2025) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች እና ኤሌክትሮኒክስ ሽያጭ ማስታወቂያ የሀላባ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞን አስተዳደር ቅጥር ግቢ ውስጥ
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በሐራጅ ጨረታ እንዲሁም የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 26, 2025) የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 44/2017 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
ሕብረት ባንክ አ.ማ ተሽከርካሪዎች እና የባንክ አክሲዮኖች በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 25, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 009/2016 ሕብረት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ተበዳሪዎች በገቡት ውል መሰረት ብድሩን
ሐሴት የጅምላ ንግድ ቢዝነስ አክሲዮን ማኅበር የተለያዩ በአገልግሎት ላይ የሚገኙ በቁጥር 3 ቫን ተሽከርካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 27, 2025) በአገልግሎት ላይ የሚገኙ ተሽከርካሪዎች የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ኩባንያችን የተለያዩ በአገልግሎት ላይ የሚገኙ በቁጥር 3 ቫን
Plan International African Union Liaison Office (Plan AULO) Would Like to Invite Potential Bidders to Buy a Used Office Vehicle
Reporter (May 25, 2025) INVITATION TO BID SALE OF VEHICLE Plan is a humanitarian child centred development organization without religious
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያየ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 25, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/19 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች
የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት ከዚህ በፊት ይጠቀምበት የነበረ አንድ ያገለገለ መኪና ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለሽያጭ ማቅረብ ይፈልጋል
Reporter (May 25, 2025) ያገለገለ ተሸከርካሪ የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት ከዚህ በፊት ይጠቀምበት የነበረ አንድ
ፀሐይ ኢንሹራንስ አ.ማ የካሣ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎችና የተለወጡ የተሽከርካሪ አካላትን እንዲሁም ሌሎች ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 25, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን የካሣ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎችና የተለወጡ የተሽከርካሪ አካላትን እንዲሁም ሌሎች ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ
የሐሮን ኮምፒውተር ኃ/የተ/የግ/ማኅበር እና እህት ኩባንያዎች ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 25, 2025) ጨረታ ማስታወቂያ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ የወጣ የጨርታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር HC.AP-22/HQ/09/2017 ዓ.ም ንብረትነታቸው የሐሮን
The International Labour Organization (ILO) Would Like to Sell (5) Vehicles on a Competitive Bidding
Capital (May 25, 2025) Fortune (May 25, 2025) Duty-Free Vehicles for Sale The International Labor Organization (ILO) would like to
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ

