የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ
የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2017 የመኪና ጨረታ 2017 used car tenders in Ethiopia for 75% discount. ድሬቴንደርስ የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2017 ለመከታተል ተመራጭ ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ የሚወጡ የመኪና ጨረታዎችን ያግኙ
የመኪና ጨረታ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዘውን ተሽከርካሪ በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
Reporter (May 25, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በኢምፔርያል ቅርንጫፍ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዘውንና ከዚህ በታች የተመለከተውን ተሽከርካሪ
የተሽከርካሪ ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen (May 25, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ንብረትነቱ የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት የሆነ የሠሌዳ ቁጥር ኮድ 05-00890 የተሽከርካሪው ሞዴል
ግንቦት 12 ቀን 2017 ዓ.ም ገጽ 25 ላይ በወጣው በገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የጨረታ ቁጥር 3/2017 ግልጽ የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የንብረት ማመልከቻ ቀን እና የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ ቀንና ሰዓት የተዘለለ በመሆኑ የንብረት ማመልከቻ ቀን እስከ ሰኔ 11 ቀን 2017 ዓ.ም መሆኑን እንዲሁም የጨረታው የመዝጊያና መክፈቻ ቀንና ሰዓት ሰኔ 12 ቀን 2017 ዓ.ም በ3፡45 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው እለት በ4፡00 ሰዓት ይከፈታል፣ በሚል የታረመ መሆኑን እየገለጽን የተቀረው የማስታወቂያ ዝርዝር ግንቦት 12 ቀን 2017 ዓ.ም በወጣው ማስታወቂያ የሚቀጥል መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
Addis Zemen (May 25, 2025) ማረሚያ ግንቦት 12 ቀን 2017 ዓ.ም ገጽ 25 ላይ በወጣው በገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የጨረታ
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊንየም ህክምና ኮሌጅ አገልግሎት ላይ የማይውሉ የአልሙንየም ስክራፕ፤ ቁርጥራጭ ብረታብረት፤ አገልግለው የተመለሱ የተሸርካሪ መለዋወጫዎች፤ እስክራፕ የተደረገ ማሽን እንድሁም ባለ 5 /አምስት/ እና 10/አስር / ሊትር ጀሪካኖች እና ያለቁ የፕሪንተር ካርትሬጆችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 25, 2025) የሚወገዱ ንብረቶች የጨረታ ማስታወቂያ የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊንየም ህክምና ኮሌጅ አገልግሎት ላይ የማይውሉ የአልሙንየም ስክራፕ፤
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት የማሽነሪ ዕቃዎችን እና ጄኔሬተር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በጥሬ ገንዘብ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 25, 2025) የሐራጅ የሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት የማሽነሪ ዕቃዎችን በኪራይ ወስደው
EMBASSY OF THE REPUBLIC OF RWANDA DIPLOMATIC WANTS TO SALE VEHICLE
Capital (May 25, 2025) Ethiopian Herald (May 25, 2025) EMBASSY OF THE REPUBLIC OF RWANDA DIPLOMATIC VEHICLE FOR SALE TOYOTA
አዋሽ ባንክ አ.ማ. ሲጠቀምባቸው የነበረውን 19 ተሽከርካሪዎች እና የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 25, 2025) ያገለገሉ ንብረቶች የጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ባንክ አ.ማ. ሲጠቀምባቸው የነበረውን 19 ተሽከርካሪዎች በሎት (1) እና በሎት
ንስር ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን (አ.ማ) የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 25, 2025) የተሽከርካሪ ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ በተሽከርካሪ ዋስትና መያዣነት ከንስር ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን (አ.ማ) የብድር ገንዘብ የወሰዱ
ሰስቴንኤብል ኢንቫይሮሜንት ኤንድ ዲቨሎፕሜንት አክሽን ያገለገሉ ሁለት መኪናዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 24, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሰስቴንኤብል ኢንቫይሮሜንት ኤንድ ዲቨሎፕሜንት አክሽን (Sustainable Environment and Development Action-(SEDA) በቁጥር 0160 ተመዝግቦ
ሆራይዘን አዲስ ጎማ ማ/ኃ/የተ/የግ/ማ የብረት በርሚል ያገለገሉ ብላደሮች፣ ልዩ ልዩ ዕቃዎች፣ ያገለገለ ዘይት፣ ልዩ ልዩ የኮርድ ክሮችና የቢድዋዬር ሽቦ፣ ስኮርች ኮምፓወንድ፣ ብረታ ብረት፣ ብሮንዝ፣ የተቆረጡ ጎማዎች፣ ያገለገሉ መካኒካል ማሽንስና ስፔር እና ያገለገሉ የኤሌክትሪክ ሞተሮች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 24, 2025) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 05/2017 ሆራይዘን አዲስ ጎማ ማ ኃ/የተ/የግ/ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በጨረታ
በሀዲያ ዞን ምሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች (ማሽነሪዎች፣ ትራክተሮዎች እና ሞተር ሳይክሎች) ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 23, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ በሀዲያ ዞን ምሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች (ማሽነሪዎች፣ ትራክተሮዎች እና ሞተር ሳይክሎች
ደቡብ የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ንግድ ሥራ አ.ማ ተሽከርካሪ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 23, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ደቡብ የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ንግድ ሥራ አ.ማ ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የቀረበውን ባለቤትነቱ
Mana Murtii Aanaa Lumee Konkolaataa TOYOTAA Gurguruu Barbadaa
Kallacha Oromiyaa (May 22, 2025) Beeksisa caalbaasii M/A/Mirgaa Obbo Takollaa W/Goorgis faa N-8 fi M/A/Idaa Dhaabbata Mohaammad H.M Abuziyaab jidduU
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ተቋማት የሆኑ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች፣ በስክራፕ (በቁርጥራጭ) መልክ የሚወገዱ ተሽከርካሪዎች፣ የተለያዩ በቁርጥራጭ ብረታ ብረት የሚወገዱ የተለያዩ መጠን ያላቸው ያገለገሉ የውሃ ቆጣሪ (በስቲል የሚወገድ) የተለያዩ መጠን ያላቸው ያገለገሉ DCI ቧንቧዎች እና ያገለገሉ ሞተርና ፖምፕ (በካስት የሚወገድ)፣ የተለያዩ ንብረቶች (የተሽከርካሪ ጎማዎች፣ ባትሪዎች፣ ከነመዳሪዎች፣ ቸርኬዎች፣ ፍላፖች፣ የተሽከርካሪና የማሽነሪ መለዋወጫዎች፣ የሽንት ቤት ሳቶፖን ያገለገሉ የህክምና መገልገያ ንብረቶች እና ሌሎችም) ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 23, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር
የጉምሩከ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 23, 2025) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩከ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ
ብሔራዊ የመረጃና ደህንነት አገልግሎት ተሽከርካሪ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (May 22, 2025) Invitation for Bid ተሽከርካሪ (2) Lot Information Procurement Reference Number: NISS-NCB-G-1198-2017-PUR Object of Procurement: ተሽከርካሪ (2)
በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ምግብ ነክ፣ መነፅር (የእይታ መሳሪያ) እና 3 ያገለገሉ ባዶ ኮንቲነር(40fit) እንዲሁም ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ክር(thread)፣ ሸቀጣሸቀጥ እና 3 ተሽከርካሪዎች በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 22, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 345/2017 እና ሐራጅ ቁጥር 20/2017 በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ
በደቡብ ኢት/ክልላዊ መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ፣ ተሸከርካሪዎች፣ የግብርና ማሽኖችን ለተለያዩ ሥራ አገልግሎት ሊውሉ የሚችሉና የተለያዩ ብረታ ብረት በሚገኘበት ይዞታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 22, 2025) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 002/2017 በደቡብ ኢት/ክልላዊ መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ የመንግሥት ግዥና ንብረት
The International Labour Organization (ILO) Would Like to Sell (5) Vehicles on a Competitive Bidding
Reporter (May 21, 2025) Duty-Free Vehicles for Sale The International Labor Organization (ILO) would like to sell the following five
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ እቃዎችን መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 21, 2025) ማስታወቂያ የአፈጻጸም ከሳሽ፡– የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና የአፈጻጸም ተከሳሽ፡– ተክለብርሃን አምባዬ መካከል ስላለው የፍትሐብሔር አፈጻጻም የገንዘብ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ

