የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ
የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2017 የመኪና ጨረታ 2017 used car tenders in Ethiopia for 75% discount. ድሬቴንደርስ የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2017 ለመከታተል ተመራጭ ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ የሚወጡ የመኪና ጨረታዎችን ያግኙ
የመኪና ጨረታ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ሲኖ ትራክ ኤፍ ኤስ አር ደረቅ ጭነት ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታና አሁን በሚገኝበት ይዞታ ላይ እንዳለ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 08, 2025) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉንና በሠንጠረዡ የተመለከተውን ተሽከርካሪ በአዋጅ
አዋሽ ባንክ ሲኖ ትራክ 2017 በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 08, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ በሰንጠረዥ የተገለፁትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 1147/2011
የመኪና ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jun 09, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ በፍ/ርድ ባለመብት አቶ ሁሴን ኡመር እና በፍርድ ባለእዳ አቶ መሐመድ ሐሰን ኡመር መካከል
ሲንቄ ባንክ አ.ማ ንግድ ቤት (ሆቴል)፣ መኖሪያ ቤት እና የ2015 ሞዴል ጃፓን ኒሳን ቪ8 ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 08, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር ሲባ/ህአዲ/ሐራጅ/028/2017 ሲንቄ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 (216/1992) (እንደተሻሻለው) እና አዋጅ ቁጥር
ራዲሰን ብሉ ሆቴል አዲስ አበባ ያገለገለ ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 08, 2025) ያገለገለ ተሽከርካሪ የጨረታ ሽያጭ ድርጅታችን ራዲሰን ብሉ ሆቴል አዲስ አበባ ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለፀውን ያገለገለ ተሽከርካሪ
ንብ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) የካሳ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች እና የተሽከርካሪ አካላት ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 08, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን የካሳ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች እና የተሽከርካሪ አካላት ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ወጋገን ባንክ አ.ማ የተለያዩ ንብረቶች በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 08, 2025) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡ ወጋገን 020/2017 ወጋገን
ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ. የካሣ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸዉን ተሽከርካሪዎችና የተሽከርካሪ አካላት እና ሌሎችን ቅሪቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 08, 2025) ዘመን ኢንሹራንስ አክስዮን ማህበር የጨረታ ማስታወቂያቁጥር (004/2017) ኩባንያዉ የካሣ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸዉን ተሽከርካሪዎችና የተሽከርካሪ አካላት እና
ሉሲ ኢንሹራንስ (አ.ማ) የካሳ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን በአደጋ የተጎዱ ተሽከርካሪዎች እና ልዩ ልዩ ቅሪቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 08, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 4/2017 ሉሲ ኢንሹራንስ (አ.ማ) የካሳ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን በአደጋ የተጎዱ ተሽከርካሪዎች እና ልዩ
የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jun 11, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ስንታየሁ ዋለልኝ መካከል ስላለው
ፓስቶራሊስት ዋልፈር አርጋናይዘሽን አገር በቀል የእርዳታ ድርጅት ሲሆን ያገለገለ የድርጅቱን መኪና በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 11, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ፓስቶራሊስት ዋልፈር አርጋናይዘሽን አገር በቀል የእርዳታ ድርጅት ሲሆን ያገለገለ የድርጅቱን መኪና በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ
እናት ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ ቋሚ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 11, 2025) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያያገለግሉ ንብረቶች ሽያጭ ግልጽ ጨረታየጨረታ መለያ ቁጥር እባ/02/2017 እናት ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተጠቀሱትን
የባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪ ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jun 06, 2025) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ ከሣሽ አቶ ብሩክ ካሳዬ እና በአፈተከሣሽ አሸናፊ ተስፋዬ መካከል
አዲስ የካፒታል እቃ ፋይናንስ ንግድ ስራ አ.ማ የተለያዩ ማሽነሪዎችን በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 05, 2025) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር 01/2017 አዲስ የካፒታል እቃ ፋይናንስ ንግድ ስራ አ.ማ የተለያዩ
የመኪና ሽያጭ እና የዳቦ መጋገሪያ ማሽኖች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jun 05, 2025) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ፋስካ ገብረሀና እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ስሳይ በቀለ መካከል
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ካፋ ዞን ገዋታ ወረዳ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽሕፈት ቤት በሴክተሮች የሚገኙ አሮጌ ጎማዎች፣ አሮጌ የተለያዩ ብረታ ብረት፣ ይዘታቸውን የለቀቁ ሞተር ሳይክሎች፣ የተለያዩ ይዘታቸውን ያልለቀቁ ሞተር ሳይክሎች እና ይዘታቸውን ያልለቀቁ ያገለገለ መኪናዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 05, 2025) ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር —/2017 በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ካፋ ዞን ገዋታ ወረዳ
የጥቁር አባይ ኮንስትራክሽን አ/ማህበር ቀላል ተሽከርካሪዎች፣ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የህክምና መገልገያ ዕቃዎች፣ የቆርቆሮ መጋዘኖች እና ንቃይ ቆርቆሮዎች፣ ዛፎች እንዲሁም ሌሎች የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 04, 2025) ተሽከርካሪዎች፣ የኮንስትራክሽን መሣሪያ መለዋለጫ እቃዎች፣ የህክምና መገልገያ ዕቃዎች፣ የቆርቆሮ መጋዘኖች እና ንቃይ ቆርቆሮዎች፣ዛፎች እንዲሁም ሌሎች
የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፋይናንስ ቢሮ በክልሉ ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 04, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 30/2017 የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፋይናንስ ቢሮ በክልሉ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ መኪናዎች፣
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከርካሪ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች እና አክሰሰሪው (መገናኛ መሳሪያዎች) እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ለተጫራቾች አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 04, 2025) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡- 33/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ
የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jun 04, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/መ/ቁ/07361 የፍ/አፈ/መ/ቁ/43231 የፍ/ባለመብት አቶ ሰይድ የሱፍ ይመር እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ጸጋዬ ወ/ትንሳኤ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ

