የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ

የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2017 የመኪና ጨረታ 2017 used car tenders in Ethiopia for 75% discount. ድሬቴንደርስ የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2017 ለመከታተል ተመራጭ ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ የሚወጡ የመኪና ጨረታዎችን ያግኙ

የመኪና ጨረታ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 15, 2025) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች

የንብረቶች ሐራጅ ሸያጭ ማስታወቂያ

Yedebub Nigat (Jun 14, 2025) ሐራጅ ሸያጭ ማስታወቂያ በአፈ/ ከሳሽ ቫልዩ ካርጎ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር እና በአፈ/ተከሳሽ ኢሳቤላ ሶክስ ማኑፋክቸሪንግ ኃላ/የተ/የግ ማሀበር

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለአቶ ተስፋየ አባተ ይመር የሰጠው የብሎኬትና ባዞላ ማምረቻ ማሽነሪዎች ተከራዩ የኪራይ ክፍያውን በካፒታል እቃ ዱቤ ግዥና ኪራይ ውሉ መሰረት ሊከፍል ባለመቻሉ በአዋጅ ቁጥር 103/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ተረክቦ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

ወጋገን ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በእዳ ማካካሻነት የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 15, 2025) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር WB/PCM/03/25 ወጋገን ባንክ አ.ማ ከታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩት ለሰጠው ብድር በእዳ ማካካሻነት የያዛቸውን

Yuuniiyeeniin Hojii Gamtaa Qonnaan Bultoota Heexosaa Godina Arsii Aanaa Heexosaa Magaala Itayyaa Gandaa 02 Keessatti Argaamun Mashiinoota Haamaa Fi Qonnaa Akkaasumas Meeshaalee Qonna, Maraasha, Gaarii, Fi Konkoolata Mana Mistibushii Caalbaasii Ifaatiin Dorgomsiisee Gurguuruu Barbaada

በሀዲያ ዞን ጎምቦራ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች (መኪናዎች እና ሞተር ሳይክሎች) ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 13, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ በሀዲያ ዞን ጎምቦራ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች (መኪናዎች እና ሞተር ሳይክሎች ባሉበት

ወጋገን ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በእዳ ማካካሻነት የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

2merkato.com (Jun 14, 2025) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር WB/PCM/03/25 ወጋገን ባንክ አ.ማ ከታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩት ለሰጠው ብድር በእዳ ማካካሻነት የያዛቸውን

ኬ.ኤ.ኤም ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ በድርጅቱ ቅርንጫፍ መ/ቤት መከኒሳ ሮያል ሴራሚክ አፓርትመንት ቅጥር ግቢ የሚገኙ የተለያዩ ሞዴል ያላቸውና በማገልገል ላይ ያሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የብሔራዊ ማዕድን ኮርፖሬሽን ከዚህ በፊት ሲጠቀምባቸው የነበሩ ያገለገሉ የተለያዩ አይነት ሞዴል ተሽከርካሪ መኪናዎችን አሁን ባሉበት ይዞታና ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ቡና ኢንሹራንስ አ.ማ የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች የተሽከርካሪ አካላት እና ኮንቴነሮችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 11, 2025) ቡና ኢንሹራንስ አ.ማ BUNNA INSURANCE COMPANY (S.C) ኩባንያችን የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች የተሽከርካሪ አካላት እና ኮንቴነሮችን

በጉምሩክ ኮሚሽን የአዋሽ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ የሞባይል ቀፎና አክሰሰሪ፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የስፖርት እቃዎች ኮፐር መሳይ ብረት፣ ፍራሾች፣ የጽሕፈት እቃዎች፣ የእጅ ሰዓት፣ መነፅር፣ አሮጌ የመኪና ሞተሮች፣ ተሽከርካሪ፣ ብረት ነክ እቃዎች፣) ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

አሰር ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ኩባንያ የተለያዩ ያገለገሉ ቋሚ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

2merkato.com (Jun 10, 2025) 3/10/2017 ዓ.ም በድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 31/2017 ድርጀታችን አሰር ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ኩባንያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ያገለገሉ

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፣ አልባሳት፣ ኮስሞትክስ፤ የመኪና መለዋወጫ፣ የሞባይል ቀፎና አክሰሰሪ፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የስፖርት እቃዎች፣ የእጅ ሰዓት፣ መነፅር፣ አሮጌ የመኪና ሞተሮች፣ ተሽከርካሪ ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የተሽከርካሪ ሽያጭ የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ

Be’kur (Jun 09, 2025) የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሣሽ አቶ ዳውድ ሙሀቤ እና በአፈ/ተከሣሽ አቶ ጌታቸው ጥላሁን መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር

የኢትዮጵያ ኤሌከትሪክ አገልግሎት መቐለ ሪጅን ንብረት የሆኑት የተለያዩ ቀላልና ከባድ ያገለገሉ 16 ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 09, 2025)  የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር MKREU/004/2017 የኢትዮጵያ ኤሌከትሪክ አገልግሎት መቐለ ሪጅን ንብረት የሆኑት የተለያዩ ቀላልና ከባድ

አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 09, 2025) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ የመንገድ ግንባታ ማሽነሪዎች፣ ተሽከርካሪ እና ልዩ ልዩ ዕቃዎች

ዓባይ ኢንሹራንስ አ.ማ የካሳ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ከባድና ቀላል የተጎዱ ተሽከርካሪዎች ልዩ ልዩ የተሸከርካሪ ውጫዊና ውስጣዊ አካላት ቅሪቶችን እና ኮንቴነሮችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 08, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ዓባይ ኢንሹራንስ አ.ማ የካሳ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ከባድና ቀላል የተጎዱ ተሽከርካሪዎች ልዩ ልዩ የተሸከርካሪ ውጫዊና ውስጣዊ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 09, 2025) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 14-2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ

ኤደን ቢዝነስ አክሲዮን ማህበር በአዲስ አበባ መገናኛ ሾላ ገበያ የትራፊክ መብራቱ አካባቢ በ215 ሜ/ካሬ G+8 የሆነ ሕንፃ እና በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ በሚገኘው ኤደን እውነተኛ የምንጭ ውሀ ፋብሪካ ግቢ ውስጥ የሚገኙትን 1 ባለ 1500KVA ጄነሬተር፣ 2 ባለ 3ቶን ጭነት የሚያነሳ ፎርክሊፍት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የተለያዩ ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ እና የዳልጋ ከብት ሥጋ መሸጫ ሱቅ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ

Reporter (Jun 08, 2025) የተለያዩ ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ እና የዳልጋ ከብት ሥጋ መሸጫ ሱቅ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቄራዎች

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2014-የመኪና ጨረታ -
የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2013--
የመኪና ጨረታ 2014
የመኪና ጨረታ
የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2014