የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ

የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2017 የመኪና ጨረታ 2017 used car tenders in Ethiopia for 75% discount. ድሬቴንደርስ የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2017 ለመከታተል ተመራጭ ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ የሚወጡ የመኪና ጨረታዎችን ያግኙ

የመኪና ጨረታ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

አንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ.) በግጭትና በመገልበጥ አደጋ ጉዳት የደረሰባቸውን የተለያዩ አይነት ከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎችን እና የኩባንያው ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች እንዲሁም የተለያዩ ንብረቶችን /የተለወጡ/ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የአል-ዓፊያ አክሲዮን ማህበር ያገለገሉ 2 ቶዮታ (Toyota Hatch Back) ተሽከርካሪዎችን ባለቡት ሁኔታ በግልፅ ጭረታ አወዳደሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 04, 2025) ያገለግሉ ተሸከርካሪዎች ሽያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2017 የአል–ዓፊያ አክሲዮን ማህበር ያገለገሉ 2 ቶዮታ (Toyota Hatch back)

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለኢንዱስትሪ አገልግሎት የሚውል (የፋብሪካ) መጋዘን እና ደረቅና ለስላሳ ብስኩት ማምረቻ የተለያዩ ማሽነሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 04, 2025) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን

ወጋገን ባንክ አ.ማ መኪና በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 04, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡ ወጋገን 017/2017 ወጋገን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሰረት ከዚህ በታች የቀረቡትን የመያዣ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ያገለገሉ እና የተለያዩ 7 ማሽነሪዎች እና ያገለገሉ 8 ተሽከርካሪዎች ለመለዋወጫነት የሚያገለግሉ ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 04, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ንአ/ግጨ-07/2017 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ

ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ የተለያየ ብዛት ያላቸውን ያገለገሉ የቶዮታ ተሽከርካሪዎች፣ ጎማ እና መለዋወጫዎች፣ የሞተር ብስክሌቶች፣ ጀነሬተሮች፣ የውሃ ስራ እቃዎች፣ የተለያዩ ብረታ ብረቶች፣ ኮምፒውተሮች እና መለዋወጫዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ከዚህ ቀደም ሲገለገልባቸው የነበሩ በርካታ ተሽከርካሪዎች፣ ማሽነሪዎች፣ ቀላል የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች (Auxiliary Equipments) እና ቁርጥራጭ ብረቶችን በእስክራፕ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 04, 2025) የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ አገልግሎታቸውን የጨረሱ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችና ማሽነሪዎች እና ቀላል የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች (Auxiliary Equipments) በቁርጥራጭ

ንብ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር ከአገልግሎት ውጪ የሆኑ የከባድ መኪና እና ተሣቢዎችን፣ ወድቅዳቂ ብረታ ብረት (scrap) በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 04, 2025) Reporter (May 04, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ንብ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር ከአገልግሎት ውጪ የሆኑ የከባድ መኪና

በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ ኮስሞቲክስ፣ ምግብ ነክ፣ አልባሳት፣ ጫማ እና TV በግልፅ እንዲሁም ተሽከርካሪ፣ ቻርጀር ፒን፣ ሎደር፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ LED LIGHT፣ COOKIES MACHINE፣ ሻምፖ እና ኮስሞቲክስ በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል

ባለ 60 ወንበር አገር አቋራጭ IVECO የህዝብ ተሸከርካሪ መኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 03, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ይራወርቅ ተገኑ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ሰለሞን መስፍን መካከል ስላለው

የመኪና ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

Yedebub Nigat (May 03, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አቶ ተስፋዬ አበበ እና በአፈ/ተከሳሾች እነ ወ/ሮ ትዕግስት ተስፋዬ (5ሰዎች) መካከል ስላለው

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በዋስትና የተያዘ መኪና ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 02, 2025) የድርድር ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 01, 2025) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩከ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ

የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 02, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ተስፋዬ ገ/ስላሴ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ኤቲኢም የጥበቃ የሰው ሀይል አገልግሎት

የመኪና ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 01, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት መክሊት ሪል እስቴት ኃላ/የተ/የግ/ማ እና በፍ/ባለዕዳ ሴነት ሶፍትዌር ቴክኖሎጂ ኃላ/የተ/የግ/ማ መካከል

ምግብ ለህጻናት ድርጅት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 02, 2025) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ለማካሄድ የወጣ የጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፦ 0001/2017 ምግብ ለህጻናት ድርጅት ያገለገሉ

Beeksisa Caalbaasii

Kallacha Oromiyaa (Apr 24, 2025) Beeksisa Caalbaasii Marasaa 4ffaa Godina Baalee Aanza Gaasaraatti Waajjira Galiwwan Aanaa Gaasaraa Bara Baajataa 2017eti

ያገለገለ የቤት መኪና እና የእህል ማበጠሪያ ማሽን የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 01, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሃናን አህመድ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ፋህሚ አህመድ መካከል ስላለው

የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሐራጅ ጨረታ ማከናወኛ ጊዜ ማራዘሚያ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen (May 02, 2025) የሐራጅ ጨረታ ማከናወኛ ጊዜ ማራዘሚያ ማስታወቂያ በጅቡቲ የባህር ወደብ ላይ የቆይታ ጊዜያቸው ያለፈ እና ወደ

የኢትዮጵያ ንግድ ስራዎች ኮርፖሬሽን ያገለገሉ ቆርቆሮዎች፣ የከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎች ባለክርና ባለሽቦ ጎማዎች፣ ተንቀሳቃሽ የማይሰሩ እና የሚሰሩ ሚዛኖች፣ የተለያዩ በርሜሎች፣ ጀነሬተር፣ ክሪከ፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶችና ፕሬዠር ማሽን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2014-የመኪና ጨረታ -
የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2013--
የመኪና ጨረታ 2014
የመኪና ጨረታ
የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2014