የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ
የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2017 የመኪና ጨረታ 2017 used car tenders in Ethiopia for 75% discount. ድሬቴንደርስ የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2017 ለመከታተል ተመራጭ ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ የሚወጡ የመኪና ጨረታዎችን ያግኙ
የመኪና ጨረታ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ በድሬዳዋ፣ በአዳማ፣ በአዲስ አበባ እና በለሚ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ የሚገኙትን የድርጅቱ ንብረት የሆኑትን ያገለገሉ 100 ከባድ ተሽከርካሪዎችን ከ113 ተሳቢዎች ጋር በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 15, 2025) ያገለገሉ ከባድ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ ድርጅታችን ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ በድሬዳዋ፣ በአዳማ፣ በአዲስ አበባ እና በለሚ
የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች፣ ሞተር ሳይክሎች እና ጀነሬተሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 15, 2025) ግልጽ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 13/2017 በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ
በጉራጌ ዞን የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችና እና የተለያዩ የብረታ ብረት እቃዎችን በሸያጭ ማስወገድ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 15, 2025) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በጉራጌ ዞን የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ
ወጋገን ባንክ አ.ማ የንግድ ህንፃ (ለፋብሪካ)፣ መኖሪያ ቤት (G+2) እና ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 14, 2025) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ወጋገን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 መሰረት ከዚህ
ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ በድሬዳዋ፣ በአዳማ፣ በአዲስ አበባ እና በለሚ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ የሚገኙትን የድርጅቱ ንብረት የሆኑትን ያገለገሉ 100 ከባድ ተሽከርካሪዎችን ከ113 ተሳቢዎች ጋር በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 14, 2025) ያገለገሉ ከባድ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ ድርጅታችን ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ በድሬዳዋ፣ በአዳማ፣ በአዲስ አበባ እና በለሚ ናሽናል
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዳሚ ቱሉ የፀረ-ተባይ ማዘጋጃ ፋብሪካ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችና መለዋወጫዎች፣ የፎርክሊፍት መለዋወጫ እቃዎች፣ የተለያዩ ያገለገሉ የልብስ ስፌት (የአልጋ አጎበር ስፌት) ማሽኖችና መለዋወጫዎች አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 13, 2025) በድጋሜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዳሚ ቱሉ የፀረ-ተባይ ማዘጋጃ ፋብሪካ ያገለገሉ ንብረትነታቸው
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በሀራጅና በግልጽ ጨረታ እንዲሁም የተለያዩ ንብረቶችን (የተሸከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 12, 2025) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ የጨረታ
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 13, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (May 13, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ዮናስ ዳንኤል እና በፍ/ባለዕዳ እነ ሳምሶን ዳንኤል መካከል ስላለው የፍርድ
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ በብድር መያዣ የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 11, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ (ቁጥር AP-06/2024/25) የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ በብድር መያዣ የያዛቸውን በሠንጠረዥ 1 ላይ የተዘረዘሩትን ለንግድ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ትራክተር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 11, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ትራክተር በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት
ናይል ሶርስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 11, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ናይል ሶርስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ
ብርሃን ኢንሹራንስ አ.ማ ከደንበኞች የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ከባድና ቀላል የተጎዱ ተሽከርካሪዎች እንዲሁም የተለያዩ የተሽከርካሪዎች መለዋወጫ (ፕላስቲክ ነክ የሆነና ያልሆኑ ራዲያተር፣ ኤሲ ኩለር ባትሪ ወዘተ..) ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 11, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ብርሃን ኢንሹራንስ አ.ማ ከደንበኞች የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ከባድና ቀላል የተጎዱ ተሽከርካሪዎች እንዲሁም የተለያዩ
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 11, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ
ብርሃን ባንክ አ.ማ ያገለገለ ተሸከርካሪ እና አዲስ ባጃጅ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 11, 2025) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁ. ብ/ባ/ፋ/አ-12/17 ብርሃን ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች የተገለጹትን ያገለገለ ተሸከርካሪ እና አዲስ
አዋሽ ኢንሹራንስ አ.ማ የካሣ ክፍያ ፈፅሞባቸው ከደንበኞቹ የተረከባቸውን ከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች እና ኩባንያው ሲገለገልባቸው የነበሩ ቀላል ተሽከርካሪዎች፣ ቁሳቁሶችንና ሌሎችንም ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 11, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ኢንሹራንስ አ.ማ የካሣ ከፍያ ፈፅሞባቸው ከደንበኞቹ የተረከባቸውን ከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ./ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን ሲኖ ትራክ ኤፍ ኤስ አር ደረቅ ጭነት ተሸከርካሪ (2021) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 11, 2025) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ./ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉንና በሠንጠረዡ የተመለከተውን ተሽከርካሪ በአዋጅ
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የጉምሩክ ቀረጥ የተከፈለባቸው የተለያዩ ሞዴል ያላቸው 07 /ሰባት/ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
2merkato.com (May 12, 2025) ለ3ኛ ጊዜ የወጣ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የጉምሩክ ቀረጥ የተከፈለባቸው የተለያዩ
ጉድ ኔበርስ ኢትዮጵያ ያገለገሉ ቶዮታ ላንድ ክሩዘር ወይም Hilux- ሃይሉክስ ባለሁለት ጋቢና ፒክአኘ ተሽከርከሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter (May 11, 2025) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር GNE-Procurement —Vehicle- ፡11/2025 ጉድ ኔበርስ ኢትዮጵያ መንግሥታዊ ያልሆነ ለትርፍ
ኤርስተ ዴር ቬልት ጀርመን ያገለገሉ ቶዮታ ፎርቹነር የጭነት ተሽከርካሪን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 11, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ኤርስተ ዴር ቬልት ጀርመን በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር 1113/2019 መሰረት በኢትዮጵያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ

