የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ

የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2017 የመኪና ጨረታ 2017 used car tenders in Ethiopia for 75% discount. ድሬቴንደርስ የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2017 ለመከታተል ተመራጭ ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ የሚወጡ የመኪና ጨረታዎችን ያግኙ

የመኪና ጨረታ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የመኪና ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Yedebub Nigat (May 10, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ክራፍትስ ኮንስትራክሽን ኃላ/የተ/የግ/ማህበር እና በአፈ ተከሳሽ የደቡብ ብ/ብ/ህ/ክልልዊ መንግስት ቤቶች ልማት

የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት (ኢኢግልድ) ንብረት የሆኑ ከአገልግሎት ወጪ የሆኑ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች፣ ስክራፕ የሆኑ ተሽከርካሪዎችና ማሽነሪዎች ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለብረት አቅላጭ ፋብሪካዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ያገለገሉ 3L ሚኒባስ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 10, 2025)  በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አሚጎስ ብድርና ቁጠባ ህ/ስራ/ማ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ መብራቱ በላይ

ጉድ ኔበርስ ኢትዮጵያ ያገለገሉ ቶዮታ ላንድ ክሩዘር ወይም Hilux- ሃይሉክስ ባለሁለት ጋቢና ፒክአኘ ተሽከርከሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

The Reporter (May 10, 2025) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር GNE-Procurement —Vehicle- ፡11/2025 ጉድ ኔበርስ ኢትዮጵያ መንግሥታዊ ያልሆነ

በገቢዎች ሚኒስቴር የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት የተለያየ ሞዴል ያላቸው ተሸከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 10, 2025) በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት በታክስ ዕዳ የያዛቸውን ተሽከርካሪዎች ለመሸጥ የወጣ የግልፅ

የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ በሞጆ ሎጀስቲክስ ሀብ መጋዘን የሚገኙ የተወረሱ የተለያዩ ንብረቶችን መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 10, 2025) በሞጆ ሎጀስቲክስ ሀብ መጋዘን የሚገኙ የተወረሱ ንብረቶች የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የሐራጅ ጨረታ ቁጥር ሐጅ/03/2017

Mana Murtii Waliigala Oromiyaa Konkolaataa Gurguuru Barbadaa

Kallacha Oromiyaa (May 01, 2025) Beeksisa caalbaasii Himataa Abbaa Alangaa Waliigala Oromiyaafi Himatamtoota Saajin Ol’anaa Sayiid Amiinuu N-7 jidduu falmii

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሊንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣ ሸቀጣሸቀጥ፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ ምግብ ነክ እና 2 ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ኮስሞቲክስ፤ ክር /Thrade/፣ ሸቀጣሸቀጦችን እና 1 ተሽከርካሪ በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Mana Murtii Aanaa Fantaallee Konkolaataa Gurguuru Barbadaa

Kallacha Oromiyaa (May 01, 2025) Beeksisa Caalbaasii marsaa 2ffaa R/Himattuun Liilt Yanuus Nagaash fi R/Himatamtoonni 1ffaa Mahammad Siraaj, 2ffaa Indiris

የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ በሞጆ ሎጀስቲክስ ሀብ መጋዘን የሚገኙ የተወረሱ የተለያዩ ንብረቶችን መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 09, 2025) በሞጆ ሎጀስቲክስ ሀብ መጋዘን የሚገኙ የተወረሱ ንብረቶች የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የሐራጅ ጨረታ ቁጥር ሐጅ/03/2017

የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 08, 2025) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ አብድልሰመድ አህመድ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ነቢል መሀመድ መካከል

በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜያት የጉምሩከ ሥነ-ሥርዓት ባለመፈጸሙ ምክንያት እና በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሞባይሎች፣ ተሽከርካሪ፣ የመኪና ሞተር፣ ሞተር ሳይከል /ሞተር ባይስክል/፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችና ጌጣጌጥ እና አካላት፣ አልባሳት ጫማዎች፣ የብር ጌጣጌጥ እና ሌሎች ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ እና በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

የወንጂ አካባቢ ሸንኮራ አገዳ አብቃይ ገበሬዎች ሕ/ሥ/ዩኒየን የተወሰነ ያገለገለ ፎርድ ፒካፕ ደብል ገቢና የ2012 T6 ሞዴል ብዛት 1 (አንድ) የሆነ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 08, 2025) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የወንጂ አካባቢ ሸንኮራ አገዳ አብቃይ ገበሬዎች ሕ/ሥ/ዩኒየን የተወሰነ ያገለገለ ፎርድ ፒካፕ ደብል

አዋሽ ባንክ ሱቅ፣ መኖርያ ቤት እና ለኢንደስትሪ አገልግሎት የሚውል ፋብሪካ ከነማሽነሪው በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 07, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር

የአል-ዓፊያ አክሲዮን ማህበር ያገለገሉ 2 ቶዮታ (Toyota Hatch Back) ተሽከርካሪዎችን ባለቡት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 06, 2025) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-01/2017 የአል-ዓፊያ አክሲዮን ማህበር ያገለገሉ 2 ቶዮታ (Toyota Hatch back) ተሸከርካሪዎችን

ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ የተለያየ ብዛት ያላቸውን ያገለገሉ የቶዮታ ተሽከርካሪዎች፣ ጎማ እና መለዋወጫዎች፣ የሞተር ብስክሌቶች፣ ጀነሬተሮች፣ የውሃ ስራ እቃዎች፣ የተለያዩ ብረታ ብረቶች፣ ኮምፒውተሮች እና መለዋወጫዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ጂኦማትሪክስ ኃ/የተ/የግ/ማ ያገለገለ ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 06, 2025) ያገለገለ የተሽከርካሪ ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ጂኦማትሪክስ ኃ/የተ/የግ/ማ ያገለገለ ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ

የተለያዩ የተፈታቱና የማይሰሩ የልብስ ስፌት ማሽኖች እና ሌሎች ንብረቶች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 06, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ አለኸኝ ውባለ እና በፍ/ባለዕዳ ሰይድ እና ሐናን ልብስ ስፌት መካከል

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መኖሪያ ቤት፣ መጋዘን፣ የንግድ ኮንዶሚኒየም ቤት፣ የቡና ማጠቢያ ሳይት፣ የቡና ማጠቢያ ማሽነሪ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 04, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች

ቡና ኢንሹራንስ አ.ማ የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች፣ የተሽከርካሪ አካላት እና ሌሎች ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 04, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች፣ የተሽከርካሪ አካላት እና ሌሎች ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2014-የመኪና ጨረታ -
የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2013--
የመኪና ጨረታ 2014
የመኪና ጨረታ
የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2014