የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ

የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2017 የመኪና ጨረታ 2017 used car tenders in Ethiopia for 75% discount. ድሬቴንደርስ የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2017 ለመከታተል ተመራጭ ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ የሚወጡ የመኪና ጨረታዎችን ያግኙ

የመኪና ጨረታ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የመስኖ እርሻ እና ግንባታዎች፣ የእርሻ ማሽነሪዎች፣ ተሽከርካሪዎች፣ 145ሄክታር ላይ የተተከለ የሙዝ ቋሚ ተክል ያለውን በድርድር ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን የእንግዳ ወንበሮች፣ ተሸከርካሪ ወንበሮች፣ የተለያዩ የፈርኒቸር እቃዎች፣ ብረታ ብረቶች፣ ካዝናዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ የተሽከርካሪ ባትሪዎች፣ ጎማዎች፣ ፍሪጅ፣ ኦቭን፣ ሶላር፣ ድሪል፣ የውሃ ማጣሪያ፣ ጀኔሬተር፣ የተለያዩ የሀናፂ መሳሪያዎች፣ የእጅ ስልክ ቀፎዎች፣ በእስክራፕ የሚሸጥ ተሽከርካሪ እና የመሳሰሉትን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸው ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 30, 2025) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች

ሲንቄ ባንክ አ.ማ ንግድ ቤት (ሆቴል)፣ መኖሪያ ቤት እና ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 30, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር ሲባ/ህአዲ/ሐራጅ/023/2017 ሲንቄ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 (216/1992) (እንደተሻሻለው) እና አዋጅ ቁጥር

The Development Bank of Ethiopia Intends to Sell Irrigation Farm Consisting Of; Buildings, Farm Machineries & Equipment’s, Vehicles, and 145 Hectares of Banana Plantation

Ethiopian Herald (Apr 30, 2025) Bid Announcement The Development Bank of Ethiopia intends to sell the following properties that it

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለኢንዱስትሪ አገልግሎት የሚውል (የፋብሪካ) መጋዘን እና ደረቅና ለስላሳ ብስኩት ማምረቻ የተለያዩ ማሽነሪዎች (Hard and Soft Biscuit Production Plant Machinery and Equipment: 2015- 2018) ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ኢዱኬሽን ፎር ሰስተነብል ዲቨሎፕመንት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 30, 2025) የመኪና ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ኢዱኬሽን ፎር ሰስተነብል ዲቨሎፕመንት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ

ሚያዝያ 21 ቀን 2017 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 29 በጉምሩክ ኮምሽን የድሬዳዋ ቅ/ፅ/ቤት የተሽከርካሪ የጨረታ ማስታወቂያ የግልፅ ጨረታ ቁጥር 50/2017 ማስታወቂያ ሲወጣ እስከ ተራ ቁጥር 12 ብቻ የወጣ በመሆኑ ቀሪው ከተራ ቁጥር 13 እስከ 17 ድረስ ያለው ማስታወቂያ ዝርዝር በዚህ የተካተተ መሆኑን እየገለፅን ቀሪው ማስታወቂያ ግን በሚያዝያ 2 ቀን 2017 ዓ.ም በታተመው ጋዜጣ የሚቀጥል መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 29, 2025)  የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ ባለመበት አቶ አሳዬ አረና እና በፍ/ባለዕዳ ናቦን ሳያት ትሬዲንግ ኃ/ የተ/

የዶዘር ማሽን የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 29, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር የፍ/ባለመብት ኤቨር ግራንድ ትሬዲግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና የፍ/ባለዕዳ ቨርችዋል ኢንጂነሪግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 29, 2025) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የግልጽ ጨረታ ቁጥር 50/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ

የይብራዛ ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማ የእቃ መጫኛ መኪና፣ የግራናይት መቁረጫና ቅርፅ ማውጫ ማሽኖች፣ የቢሮ ጠረጴዛና ወንበሮች፣ ኮምፒውተርና ፕሪንተሮች፣ ካዝና፣ የውሃ ማጣሪያና 500 ሚሊ ሮቶ፣ ሼልፍ፣ ወረቀት መብሻ፣ ስቴፕለር የመሳሰሉትን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የመስኖ እርሻ እና ግንባታዎች፣ የእርሻ ማሽነሪዎች፣ ተሽከርካሪዎች፣ 145 ሄክታር ላይ የተተከለ የሙዝ ቋሚ ተክል ያለው ንብረት በድርድር ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 27, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለብድር ገንዘብ ማካካሻነት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 መሰረት በብድር

ኦሮሚያ ባንክ ተሽከርካሪዎች ባሉበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 27, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ

የቤት እና የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 27, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ኦብሴ ጀርጀራ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ብርሃኑ ወ/ማርያም መካከል ስላለው የፍርድ

የመኪና ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 28, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ተረፈ ጮራሞ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሚፍታህ ሚስባህ መካከል ስላለው የፍርድ

አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ለሰጠዉ ብድር በዋስትና የያዘውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 27, 2025) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ለሰጠዉ ብድር በዋስትና የያዘውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር

ሕብረት ባንክ አ.ማ ደረቅ ጭነት ተሽከርካሪ በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 27, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ በኢምፔርያል ቅርንጫፍ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዘውንና ከዚህ በታች የተመለከተውን ተሽከርካሪ

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የመንግሥት ግዥ አገልግሎት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 28, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፦ PPS/VP_20FBI/08/08/2017 የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የመንግሥት

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 27, 2025) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 05-2024/25 1. ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ የተለያዩ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2014-የመኪና ጨረታ -
የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2013--
የመኪና ጨረታ 2014
የመኪና ጨረታ
የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2014