ጉምሩክ ጨረታ በኢትዮጵያ የሚወጡ የጉምሩክ ጨረታዎችን (Ethiopian Customs Tenders) ይከታተሉ። በጉምሩክ ጨረታ ራሱን የቻለ ዘርፍ አለን። አዳማ ጉምሩክ ጨረታ, ሞጆ ጉምሩክ ጨረታ, ጅግጅጋ ጉምሩክ ጨረታ, ኮምቦልቻ ጉምሩክ ጨረታ, አዋሽ ጉምሩክ ጨረታ, ድሬደዋ ጉምሩክ ጨረታ, ቃሊቲ ጉምሩክ ጨረታ, ሐዋሳ ጉምሩክ ጨረታ ወዘተ.

ጉምሩክ ጨረታ (በቅርብ የወጡ)

የአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ልዩ ልዩ ያገለገለ የቤትና የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የቤትና የቢሮ መገልገያ የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች ዕቃዎች እና ያገለገለ ሞተር ሣይክሎች በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በደሎ ሰብሮ ጉ/መ/ጣቢያ መጋዘን ተወርሰው የሚገኙ ናፍጣ ብዛት 24 የፕላስቲክ በርሜል (4800 ሊትር) እና 18 ፕላስቲክ በርሚል ቤንዚል (3600 ሊትር) በግልፅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣ ምግብ ነከ እና 44 ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በግልፅ ጨረታ እንዲሁም Polyster Sewing Thread፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ Earphone፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫ እና Pocket Balance በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅርጫፍ ጽ/ቤት የኔትወርከ ዝርጋታ አገልግሎት እና የዕቃ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ የህክምና እቃዎች፤ PRINTED CARTON፣ PREFABRICATED COLD ROOM፣ PP CUP፣ SUZUKI MOTORCYCLE፣ PRINTED CAP SOCCER TABLE፣ LADY HAND BAG፣ METAL OPEN SHELVE፣ FAST GEAR፣ PRINTED CAP & MEN T-SHIRT፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ MACHINERY WITH ACCESSORIES እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ጉምሩክ ጨረታ አዳማ ጉምሩክ ጨረታ መኪና