ጉምሩክ ጨረታ በኢትዮጵያ የሚወጡ የጉምሩክ ጨረታዎችን (Ethiopian Customs Tenders) ይከታተሉ። በጉምሩክ ጨረታ ራሱን የቻለ ዘርፍ አለን። አዳማ ጉምሩክ ጨረታ, ሞጆ ጉምሩክ ጨረታ, ጅግጅጋ ጉምሩክ ጨረታ, ኮምቦልቻ ጉምሩክ ጨረታ, አዋሽ ጉምሩክ ጨረታ, ድሬደዋ ጉምሩክ ጨረታ, ቃሊቲ ጉምሩክ ጨረታ, ሐዋሳ ጉምሩክ ጨረታ ወዘተ.

ጉምሩክ ጨረታ (በቅርብ የወጡ)

የጅግጅጋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የቢሮ ፈርኒቸሮች፣ የጣት አሻራ ማሽን እና የመታወቂያ ማተሚያ ማሽን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

በኢ.ፌ.ዴ.ሪ በጉምሩክ ኮሚሽን ሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የስራ ልብስ፣ የቋሚ አላቂ ለተለያዩ ተሽከርካሪዎች የሚሆን ጎማና ልብሶች፤ ለሰራተኞች የሚሆን የታሸገ የመጠጥ ውሃ እንዲሁም ህትመት ስራዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጰያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አምፖል (Fluorescent LIGHT)፤ PASSENGER ELEVATOR EMPTY CARTON፤ ELECTRIC CABLE & OTHER RECTANGULAR HOLLOW SECTION (የግንባታ ዕቃ)፤ CAR GLASS & CAR BATTERY እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ጉምሩክ ኮሚሽን ሐዋሳ ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ አልባሳትና ጨርቃ ጨርቅ፣ የቤትና የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች እና ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎችን በሐራጅና በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ለዳታ ስቶሬጅ አገልግሎት የሚውል Power Distribution Unit /PDU/ 4975.4 Watt. እና የሀይል ማስተላለፊያ ኬብል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተተዉ ንብረቶችን ማለትም CERAMIC GLAZED TILE & WATER HOSE BLOW MOLDING MACHINE WITH ACCESSORIES፤ የኤሌትሪካል ዕቃዎች፤ ኬሚካል እና የፈርኒቸር እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ጉምሩክ ጨረታ አዳማ ጉምሩክ ጨረታ መኪና