ጉምሩክ ጨረታ በኢትዮጵያ የሚወጡ የጉምሩክ ጨረታዎችን (Ethiopian Customs Tenders) ይከታተሉ። በጉምሩክ ጨረታ ራሱን የቻለ ዘርፍ አለን። አዳማ ጉምሩክ ጨረታ, ሞጆ ጉምሩክ ጨረታ, ጅግጅጋ ጉምሩክ ጨረታ, ኮምቦልቻ ጉምሩክ ጨረታ, አዋሽ ጉምሩክ ጨረታ, ድሬደዋ ጉምሩክ ጨረታ, ቃሊቲ ጉምሩክ ጨረታ, ሐዋሳ ጉምሩክ ጨረታ ወዘተ.

ጉምሩክ ጨረታ (በቅርብ የወጡ)

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ELECTRICA SUBMERSIBLE PUMP & MOTOR፣ SHOPING_BAG፣ የኤሌክትሪካል ዕቃዎች፣ ኬሚካል እና የተለያዩ የሆቴል ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳደሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለቅ/ጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚሰጡ የቢሮ ቋሚና አላቂ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ አልባሳት፤ የጤና መጠበቂያና የአደጋ መከላከያ፤ የጽህፈት መሳሪዎች፤ የህትመት አገልግሎቶች፣ የነዳጅና ቅባት፤ የጽዳት ዕቃዎች፤ ከአንድ ዓመት በታች የሚያገለግሉ ዕቃዎች፤ የመኪና መለዋወጫዎች፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ የቢሮ ቋሚ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ የስፖርት ዕቃዎች ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅርጫፍ ጽ/ቤት አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ የአደጋ መከላከያ እና የጤና መጠበቂያ እቃዎች እና የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ለግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የግንባታ እቃዎች በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣው ማስታወቂያ መሠረት የሚያቀርቡ ድርጅቶች አቅራቢዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሸን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤትየሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት ዕቃዎች ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች ኮስሞቲክስ እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች ሞተር ሳይክሎች፣ ብዛቱ 64 ካርቶን እያንዳንዱ ካርቶን በቁጥር 10,000 ቆርኪ (CROWN CORK)፤ መኪና፤ ምግብ ነክ ዕቃዎች እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

የአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የሠራተኞች ሰርቪስ አገልግሎት እና ለቢሮ የፑል ስራዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

ጉምሩክ ጨረታ አዳማ ጉምሩክ ጨረታ መኪና