Construction Addis Tender 2025
Construction Addis Tender Construction tenders in Addis Ababa and all Ethiopia. Very affordable, simple and easy to use! Diretenders is the most complete construction Addis tenders having tenders for all grades from GC9-GC1
Latest Construction Addis Tenders
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Ethiopian Airlines Group Invites All Competent and Qualified Contractors of Grade 1 GC/BC for the Design & Construction of a Live Animal Facility at ETG Cargo and Logistics Compound
Invitation to Tender Bid Announcement No. SSNT-T479 Ethiopian Airlines Group invites all competent and qualified contractors of Grade 1 GC/BC for the Design & Construction of a Live Animal Facility
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአዲስ አበባ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ በሚገኘው ካርጎ እና ሎጂስቲክስ ቅጥር ግቢ የእንስሳት ማቆያ ማዕከል ዲዛይን እና ግንባታ (Design & Construction of Live Animal Facility) ደረጃ አንድ ጠቅላላ ወይም ግንባታ ፍቃድ ያላቸውን ብቁ ተቋራጭ ተወዳዳሪዎችን ለመጋበዝ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር-SSTN-T479 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአዲስ አበባ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ በሚገኘው ካርጎ እና ሎጂስቲክስ ቅጥር ግቢ የእንስሳት ማቆያ ማዕከል ዲዛይን እና ግንባታ (Design & Construction of Live
The A.A. Water and Sewerage Authority: Water and Sanitation Infrastructure Development Division Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Construction, Supply, and Installation of Materials for the Implementation of the Chukala Water Supply Project
Invitation for BidProcurement Reference number: AAWSA/WSIDD/GOV/ICB/W001/2024 The A.A. Water and Sewerage Authority- Water and Sanitation Infrastructure Development Division invites sealed bid from eligible bidders for the Construction, Supply, and Installation
የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ ለሚያሰራው የዲያስፖራ ላንድ ፊል አጥር ግንባታ (Land Fill Site Fence Work) በ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ያስፈለገ በመሆኑ በተዘጋጀው ዲዛይን ተጠቅሞ በዘርፉ ፈቃድ ካለው ድርጅት መካከል በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ ለሚያሰራው የዲያስፖራ ላንድ ፊል አጥር ግንባታ (Land Fill Site Fence Work) በ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት
የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ ለሚያሰራው የዲያስፖራ ላንድ ፊል አጥር ግንባታ (Land Fill Site Fence Work) በ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ያስፈለገ በመሆኑ በተዘጋጀው ዲዛይን ተጠቅሞ በዘርፉ ፈቃድ ካለው ድርጅት መካከል በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ ለሚያሰራው የዲያስፖራ ላንድ ፊል አጥር ግንባታ (Land Fill Site Fence Work) በ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት
መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ G+10 የተማሪዎች ማደሪያ ሕንፃ ግንባታ ፕሮጀክት ለ17-06B አገልግሎት የሚውል Supply and Apply Gypsum Plastering ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ(የጨረታ ቁጥር DCE/SC/120/2016 መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጃንሜዳ ስፍታፍ ኮሌጅ G+10 የተማሪዎች ማደሪያ ሕንፃ ግንባታ ፕሮጀክት ለ17-06B አገልግሎት የሚውል Supply and Apply Gypsum Plastering ተጫራቾችን በግልዕ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም፡-
Amhara National Regional State Bureau of Health Has Invited Sealed Bids Comprising of Technical & Financial Proposal from Eligible Bidders for Providing All the Necessary Labor, Materials & Equipment for the Construction Projects
INVITATION TO BID To all contractors of category BC-7/GC-8 and above with licenses valid for the year and who can present renewed Trade licenses and Tax clearance certificates for the
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ በወረዳ 8 ክልል የሚገኙ የቀራንዮ መ/ዓለም ቁጥር 2 አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ እቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል
የመጀመሪያ ዙር የግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ በወረዳ 8 ክልል የሚገኙ የቀራንዮ መ/ዓለም ቁጥር 2 አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት 001/2017 ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ እቃዎች
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አዋዳ ቢ.ኢ.ኮሌጅ የፍሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ አገልግሎት ግዥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አዋዳ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ለ2016 በጀት ዓመት ፤ 1. የግዥ መለያ ቁጥር HU/ABEC//07/1510/16 የፍሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ አገልግሎት ግዥ ግልጽ ጨረታ ለመጀመሪያ ዙር የወጣ ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ
Continue Reading ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አዋዳ ቢ.ኢ.ኮሌጅ የፍሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ አገልግሎት ግዥ ይፈልጋል
መከኒሳ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት ግቢ ውስጥ የከርሰ ምድር ውሃ ጥናት፣ ቁፋሮ፣ ልማት እና የፓምፕ ተከላ ሥራ የሚያከናውን ድርጅት በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ለሶስተኛ ጊዜ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 031/2016 ዓ.ም ድርጅታችን መከኒሳ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት ግቢ ውስጥ የከርሰ ምድር ውሃ ጥናት፣ ቁፋሮ፣ ልማት እና የፓምፕ ተከላ ሥራ የሚያከናውን
መከኒሳ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት ግቢ ውስጥ የከርሰ ምድር ውሃ ጥናት፣ ቁፋሮ፣ ልማት እና የፓምፕ ተከላ ሥራ የሚያከናውን ድርጅት በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ለሶስተኛ ጊዜ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 031/2016 ዓ.ም ድርጅታችን መከኒሳ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት ግቢ ውስጥ የከርሰ ምድር ውሃ ጥናት፣ ቁፋሮ፣ ልማት እና የፓምፕ ተከላ ሥራ የሚያከናውን
የድል በትግል የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የመጸዳጃ ቤት በር ስራ እና ጣሪያ ጥገና እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታው ቁጥር 01/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ ት/ቤት ወረዳ 01 ስር የሚገኘው የድል በትግል የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት በውስጥ ገቢ በጀት ለት/ቤቱ አገልግሎት
Continue Reading የድል በትግል የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የመጸዳጃ ቤት በር ስራ እና ጣሪያ ጥገና እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 12 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ኦርጅናል እና ደረጃቸውን የጠበቁ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ቋሚ እቃ፣ የመኪና ጎማ፤ ድኳን፤ የጽዳት እቃ፣ የቢሮ ወለል ምጣፍ፣ የደንብ ልብሶች፤ ህትመት፣ የቢሮ መስተዋት እስቲከር፣ መስተንግዶ፣ የቢሮ እድሳት ኤሌክትሮኒክስ እና ፈርኒቸር ጥገና፣ ዲኮር፤ ድኳን ኪራይ፣ ጫኝና አውራጅ፤ የህዝብ ትራንስፖርት፤ የጭነት አገልግሎት እና የሚወገዱ ንብረቶችን ወዘተ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት፣ ለማሰራት እና ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 001/2017 በጀት ዓመት በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 12 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ኦርጅናል እና ደረጃቸውን የጠበቁ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ቋሚ እቃ፣ የመኪና ጎማ፤ ድኳን፤ የጽዳት እቃ፣ የቢሮ ወለል
የቀራንዮ መ/ዓለም ቁጥር 2 አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ህትመትና፣ የሕክምና እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የተለያዩ መፅሐፍት፣ የላብራቶሪ እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የስፖርት መገልገያ፣ ልዩ ልዩ መገልገያዎች የተገጣጣሚ እድሳት እና የህንፃ ጥገና ስራዎች እና ማሽነሪ ጥገና እና ሰርቪስ ግዥ እና ጥገና ለመፈፀም ይፈልጋል
የመጀመሪያ ዙር የግልፅ በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ በወረዳ 8 ከልል የሚገኙ የቀራንዮ መ/ዓለም ቁጥር 2 አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት 001/2017 ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ እቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምገባ ኤጀንሲ የተለያዩ አይነት የአገልግሎቶች እና የእቃ ግዥዎችን በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጨረታ መለያ ቁጥር፡– አ/አ/ከ/አስ/ምገባ ኤጀንሲ/ብ.ግ.ጨ/አ.ግ/01/2017 እና አ/አ/ከ/አስ/ምገባ ኤጀንሲ/ብ.ግ.ጨ/እ.ግ/02/2017 ምዝገባ ኤጀንሲ ለ2017 በጀት አመት የሚገለገልባቸውን የተለያዩ አይነት የአገልግሎቶች እና የእቃ ግዥዎችን በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት ስር የሚገኘው የምዕራፍ ቅደመ አንደኛ አንደኛ እና መካካለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ከመደበኛ በጀት እና ከድጎማ በጀት እንዲሁም ከውስጥ ገቢ በመንግስት ግዥ መመሪያ መሰረት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል የትምህርት መገልገያ መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 001/2017 አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት ስር የሚገኘው የምዕራፍ ቅደመ አንደኛ አንደኛ እና መካካለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ከመደበኛ በጀት እና ከድጎማ
Unicef Wishes to Invite You to Submit a Proposal For the Renovation and Extension of the UNICEF Hawassa Field Office
REQUEST FOR PROPOSAL FOR SERVICESLRPS-2024-9192223 Wishes to invite you to submit a proposal for Renovation and Extension of the UNICEF Hawassa Field Office
የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተደደር የምዕራብ ሪጅን ጽ ቤት ለ2017 በጀት ዓመት በሥሩ ለሚገኙ ቅ/ጽ/ቤቶችና መስክ ጽ/ቤቶች የጽሕፈት መሳሪያ፣ የቢሮ ቋሚ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ ቋሚ አላቂ እቃዎች፣ የሥልጠና መስተንግዶ፣ የሕትመት ሥራ፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማና ካለማደሪያ ግዥ፣ ማሸነሪ ጥገና፣ የአጥር እና የቤት ጥገና፣ የደንብ ልብስ ልብስ ስፌት፣ የጭነት አገልግሎት እና የተሸከርካሪ እና ሞተር ሳይክል ጥገና የእጅ ዋጋ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተደደር የምዕራብ ሪጅን ጽ ቤት ለ 2017 በጀት ዓመት በሥሩ ለሚገኙ ቅ/ጽ/ቤቶችና መስክ ጽ/ቤቶች 1. የጽሕፈት መሳሪያ 2. የቢሮ ቋሚ እቃዎች 3. የጽዳት
በቂርቆስ ክ/ከተማ ት/ት ፅ/ቤት የአብዮት ቅርስ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አላቂ የደንብ ልብሶች፣ አላቂ የቢሮ እና የትምህርት መሳሪያዎች፣ አላቂ የጽዳት እቃዎችና ቁሳቁሶችን፣ አላቂ የህክምና እቃዎች፣ የህትመት ሥራዎቹ እንዲሁም የጥገና እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አብ /ቅ/2ኛ ደረጃ /ት/ቤት 01/2017 በቂርቆስ ክ/ከተማ ት/ት ፅ/ቤት የአብዮት ቅርስ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 በጀት አመት በተያዘለት የመደበኛ እና የውስጥ ገቢ በጀት ላይ አላቂ
Ethio Telecom North West Region (NWR) Invites Interested and Eligible Local Bidders in this Bid RFQ No 4269526 for the Procurement of Construction for Toilet & Shower at Finoteselam Town
Invitation to National Competitive Bid for procurement of Construction for Toilet & shower at Finoteselam Town Ethio Telecom North West Region (NWR) invites interested and eligible local bidders in this
