Construction Addis Tender 2025

Construction Addis Tender Construction tenders in Addis Ababa and all Ethiopia. Very affordable, simple and easy to use! Diretenders is the most complete construction Addis tenders having tenders for all grades from GC9-GC1

Latest Construction Addis Tenders

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 1 ግንቦት 20 ጤና ጣቢያ የ2019 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር የተለያዩ እቃዎችን እና አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 12, 2026) የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 1 ግንቦት 20 ጤና ጣቢያ የ2019 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር የሚከተሉትን እቃዎች እና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ

የጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 7 ህዳሴ ጤና ጣቢያ ለአገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 12, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር 001/ 2019 የጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 7 ህዳሴ ጤና ጣቢያ በ2019 ዓ.ም ለ1ኛ ዙር ግዢ አገልግሎት የሚውሉ ሎት የዕቃው ዓይነት የጨረታ

Peaceful Trading Share Company Now Invites Sealed Bids from G3 and Above Contractors for Furnishing Mainly the Necessary Labor, Based Construction with Provisions of Formwork Activities for the Construction of Only up to 3B+G of a 3B+G+18+P Mixed Use Apartment Building.

Addis Zemen (Sep 11, 2026) INVITATION TO TENDER  The PEACEFUL TRADING SHARE COMPANY has received a budget from its members’ contribution towards the cost of construction of 3B+G+18+P Building, which

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደ/ወሎ ዞን በወግዲ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ስር ለወ/ወ/ ከተማ ልማት ጽ/ቤት የውስጥ ለውስጥ የአስፋልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ፣ የወ/ወ/ስራና ስልጠና ጽ/ቤት ለ01 ሰርቶ ማሳያ፣ ለ06 ሠቃ ሽምብራ እና ለ027 ጣዬ ቀበሌዎች ሙሉ ማቴሪያል ችሎ የሸድ ግንባታ እና የወ/ወ/ንግድና ገበያ ልማት ጽ/ቤት የገበያ ማዕከል ሙሉ ማቴሪያል ችሎ በሀገራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

ፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት በክረምት በጎ አድራጎት የመዋዕለ ሕጻናት መማሪያ ግንባታ፣ የአውቶቢስ ማጠቢያ ማሽን (Automatic Bus Washing System and Under Carriage Washer (Yeka, Akaki, Gullele and Jemo Sites) ግንባታ ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 004/2019 ዓ.ም ፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ግንባታ ስራ መሳተፍ የሚፈልጉ መስፈርቱን የሚያሟሉ ለሎት 1፣ ደረጃ 5

በቂርቆስ ክ/ከተማ የጤና ጽ/ቤት እፎይታ ጤና ጣቢያ ግ/ንብ/አስ/የስራ ሂደት በ2019 ዓ.ም በጀት አመት ለጤና ጣቢያው አገልግሎት የሚውል እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በቂርቆስ ክ/ከተማ የጤና ጽ/ቤት እፎይታ ጤና ጣቢያ ግ/ንብ/አስ/የስራ ሂደት በ2019 ዓ.ም በጀት አመት ለጤና ጣቢያው አገልግሎት የሚውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ

በአዲስ ከተማ ከፍለ ከተማ ጤና ፅ/ቤት የወረዳ 8 ሚሊኒየም ጤና ጣቢያ ለ2019 በጀት ዓመት ለጤና ጣቢያው አገልግሎት የሚውሉ ግብዓቶችን እና የጥገና ግብዓቶችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 12, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር/ግ/ጨ 001/ 2019 ዓ.ም በአዲስ ከተማ ከፍለ ከተማ ጤና ፅ/ቤት የወረዳ 8 ሚሊኒየም ጤና ጣቢያ ለ2019 በጀት ዓመት ለጤና ጣቢያው አገልግሎት የሚውሉ

ታህሰብ የንግድ ሥራዎች አክሲዮን ማህበር በሕንጻ ውስጥ ያለውን የፓርኪንግ ቦታ መሬቱን ልሾ እና በቀለም ለማስዋብ የሚያስፈልጉ ዕቃዎችን አቅርቦ የሚሰራ ባለሙያ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ታህሰብ የንግድ ሥራዎች አክሲዮን ማህበር በሕንጻ ውስጥ ያለውን የፓርኪንግ ቦታ መሬቱን ልሾ እና በቀለም ለማስዋብ የሚያስፈልጉ ዕቃዎችን አቅርቦ የሚሰራ ባለሙያ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

የመሿለኪያ ጤና ጣቢያ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 12, 2026) ግልጽ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር-01/2019 በቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ስር የሚገኛው የመሿለኪያ ጤና ጣቢያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት

የቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጎሮ ሰፈራ ጤና ጣቢያ ግዥ ቡድን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 12, 2026) የ2018 ዓ/ም የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2019 ዓ/ም የቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጎሮ ሰፈራ ጤና ጣቢያ ግዥ ቡድን ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ

በየካ ክ/ከ የኮሪያ ዘማቾች መታሰቢያ ጤና ጣቢያ በ2019 በጀት የተለያዩ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 12, 2026) ግስጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨ.መ.ቁ. KVMHC-01/18 በየካ ክ/ከ የኮሪያ ዘማቾች መታሰቢያ ጤና ጣቢያ በ2019 በጀት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን የተለያዩ ቋሚና አላቂ ዕቃዎች ሎት-1. የደንብ ስራ፣የፍራሽ

በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ በወረዳ 08 ክልል የሚገኘው የቀራንዮ መ/ዓለም ቁጥር 2 አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ እቃዎችን መግዛት እና የጭነት እና ለመዝናኛ ክበብ አገልግሎት የጥገና ስራዎችን ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 12, 2026) የመጀመሪያ ዙር የግልፅ የጨረታ መመሪያ በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ በወረዳ 08 ክልል የሚገኘው የቀራንዮ መ/ዓለም ቁጥር 2 አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት 001/2019 ከዚህ በታች የተዘረዘሩት

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በስልጤ ዞን የምስራቅ ስልጢ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ስታንዳርዱን የጠበቀ መጋዘን ለማስገንባት ስለተፈለገ በመስኩ የተሰማሩ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በስልጤ ዞን የምስራቅ ስልጢ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ስታንዳርዱን የጠበቀ መጋዘን ለማስገንባት ስለተፈለገ በመስኩ የተሰማሩ ተቋራጮችን በግልጽ

በቂርቆስ ክ/ከ ወረዳ 04 እውቀት ምንጭ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ በቆርቆሮ ሞተሶሪ የሚሰራ፣ የቢሮ ደረጃ መስራት፣ ለዲኬር በከፖርሳቶ በክፍልፋይ የሚሰራ የመማሪያ ክፍል ጥገና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Awash Bank Invites Sealed Bids from Category One Consulting Firms Specialized in Water Works for the Study and Design of the Ejersa Goro Town Water Supply Project.

Addis Zemen (Sep 11, 2026) INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) PROCUREMENT REFERENCE NUMBER AB -07-2026/27 1. Awash Bank invites sealed bids from eligible bidders for supply their Proposal

The United Nations Children’s Fund (UNICEF) Ethiopia Country Office is Inviting Legally Established Organizations to Express Interest in Registration and Prequalification for the Provision of Goods, Institutional, Professional and Operational Services, and Construction, Rehabilitation and Associated Works Throughout Ethiopia.

Reporter (Sep 09, 2026) EXPRESSION OF INTEREST (EOI)REGISTRATION AND PREQUALIFICATION OF SUPPLIERS BACKGROUND The United Nations Children’s Fund (UNICEF) Ethiopia Country Office invites legally established organizations to express interest in

The Ethiopian Red Cross Society Benishangul Gumuz Regional Office Invites Bids for Three Lots of Construction Work.

Reporter (Sep 09, 2026) INVITATION TO BID Bid Reference No:- BGRC-58-w1/608/26 The Ethiopian Red Cross Society Benishangul Gumuz regional Office invites eligible and qualified contractors of category of water works

The Ethiopian Electric Utility (EEU) Mekelle Region Invites Eligible Bidders for the Construction of G+0 Office Buildings, Guard Houses, and Fences at Two Service Centers.

Addis Zemen (Sep 10, 2026) NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) Construction Of Office Building G+0, Guard house & Fence at Edagahamus & Mehoni service centers Through Open Expression of Interest Procurement

በአ.ብ.ክ.መ. ደቡብ ወሎ አስተዳደር ዞን የሐይቅ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ትምህርት ቤት መማሪያ ክፍል ግንባታ ስራ እና የቀበሌ 2 ቢሮ አስተዳደር ግንባታ ስራ በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 10, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአ.ብ.ክ.መ. ደቡብ ወሎ አስተዳደር ዞን የሐይቅ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥ፣ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ቡድን በ2019 በጀት ዓመት በUNDP በጀት በቀበሌ 2

Habitat for Humanity Ethiopia (HFHE) Invites Sealed Bids from Eligible Contractors (GC-5 And/or WWC Grade 5 and Above) for the Construction of Water Supply Projects Located in Kencho Woyiza Kebele, Geze Gofa Woreda, Gofa Zone.

Reporter (Sep 09, 2026) INVITATION TO BID (ITB)For the Procurement of Works: Construction of Water Supply ProjectsBid Reference Number: HFHE/010/26 Driven by the vision that everyone needs a decent place
1 2 3 121