Construction Addis Tender 2025

Construction Addis Tender Construction tenders in Addis Ababa and all Ethiopia. Very affordable, simple and easy to use! Diretenders is the most complete construction Addis tenders having tenders for all grades from GC9-GC1

Latest Construction Addis Tenders

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት የሚ/አ/ከ/አስ/ር ዋና ማዘጋጃ ቤት በባለቤትነት ለሚያሰራው ለካዳስተር ስራ የሚሆን የ2ኛ ደረጃ የመሬት መቆጣጠሪያ ነጥብ ተከላ Monument/ በግንባታ ስራ የተደራጁ ማህበራቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 24, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የሚ አ/ከ/አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት የሚ /አ /ክ /አስ/ር ዋና ማዘጋጃ ቤት በባለቤትነት ለሚያሰራው ለካዳስተር ስራ

የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት የሚ/አ/ከ/አስ/ር ማዘጋጃ ቤት በባለቤትነት ለሚያሰራው የየኪ ድልድይ ግንባታ ስራ ለማሰራት ለደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ ለሆኑ GC/BC/ የሆኑ ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 24, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የሚ አ/ከ/አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት የሚ/አ/ከ/አስ/ር ማዘጋጃ ቤት በባለቤትነት ለሚያሰራው የየኪ ድልድይ ግንባታ

የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት የሚ አ/ከ/አስ/ር ትምህርት ጽ/ቤት በባለቤትነት ለሚያሰራው የውሽቅን 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ግንባታ ስራ ለማሰራት ለደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ ለሆኑ GC ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 24, 2025)   ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት የሚ አ/ከ/አስ/ር ትምህርት ጽ/ቤት በባለቤትነት ለሚያሰራው የውሽቅን 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ግንባታ ስራ ለማሰራት ለደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ ለሆኑ

የኢትዮጵያ የመድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ሐዋሳ ቅርንጫፍ በመላ ሐገሪቱ ተግባራዊ እየተደረገ ለሚገኘው የሐዋሳ ከተማ የኮሪዶር ልማት ስራ የፈረሱትን የተቋሙን አጥር ግንባታ ስራ፣ የሰራተኞች ካፍቴሪያ ግንባታ፣ የጥበቃ ማማዎችን ግንባታ እና ለእግረኞች መግቢያ /Pedestrian Gate/ ቤት ግንባታዎችን በሐገር አቀፍ ደረጃ ለኮሪዶር ልማት ስራ በወጣው ስታንዳርድ መሠረት በግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ ተጫራቾችን በማወዳደር ለማስገንባት ይፈልጋል

The South Ethiopia Regional State Irrigation and Lowland Area Development Bureau Invites Sealed Bids for the Construction of a New Residence Building for One Needy Person in Dimeka Town, South Omo Zone

Addis Zemen(Dec 24, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   Invitation for Bids (IFB) 1. South Ethiopia Regional State Irrigation and Lowland Area Development Bureau now invites sealed bids

በሰሜን ጎንደር ዞን የዳባት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በመደበኛ በዉስጥ ገቢ እና Susan Thompson Buffet Foundation የበጀት ምንጭ ለ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ እቃዎችን እና ግንባታ ጥገና በሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Dec 22, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጎንደር ዞን የዳባት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በመደበኛ በዉስጥ ገቢ እና Susan Thompson

የሰ/ቤ/ወ/ውሃና መስኖ /ል/ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ቀበሌዎች ጎላ፣ ዋላ፣ ይቅር ደሞዜ፣ ሙያ እና እንዴኬል በአንድ Total Summary 5 ቀበሌዎች እና ጠ/ያዥ፣ ያሊ፣ ጋይዚቅን፣ ኮሶኮል እና ፋካትን በአንድ Total Summary 5 ቀበሌዎች በአጠቃላይ ለ10 የምንጭ ግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen(Dec 24, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የምንጭ ግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ የሰ/ቤ/ወ/ውሃና መስኖ /ል/ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ቀበሌዎች 1.ሎት1፡– ጎላ፤ ዋላ፤ይቅር ደሞዜ፤ሙያ፤እናእንዴኬል በአንድTotalSummary5ቀበሌዎች2.ሎት2፡–ጠ/ያዥ፤ያሊ፤ጋይዚቅን፤ኮሶኮል እና ፋካትን በአንድ

Bahir Dar University: Procurement of Construction of Septic Tank /BDU- Science College and Maritime Academy/

Government(Dec 24, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2a6b7830-a394-4ee4-9b05-7cb7161ade61/open Lot Information

National Intelligence and Security Service: Lot 01m18 ለጥገና አገልግሎት

Government(Dec 24, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/dc7510a4-c9e4-4af4-b58a-a0151cf5106b/open Lot Information Procurement Reference Number: NISS-NCB-G-0104-2018-PUR Object of Procurement: Lot 01m18 ለጥገና አገልግሎት

ኤስ ሃዊ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ካሳንችስ አካባቢ ላስገነባው (አፍሪካ ሞል) 4B+G+30 ህንፃ የአልሚኒየም እና መስታውት ፋሳድ ገጠማ የእጅ ስራ ለማከናወን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 24, 2025)   ማስታወቂያ ኤስ ሃዊ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ካሳንችስ አካባቢ ላስገነባው (አፍሪካ ሞል) 4B+G+30 ህንፃ የአልሚኒየም እና መስታውት ፋሳድ ገጠማ የእጅ ስራ ለማከናወን በግልፅ

በማዕ/ጎ/ዞ/በምዕ/ በለሳ ወረዳ የአርባያ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል Susan Thomoson Butfet Foundation በተገኘ በጀት የካርድ ክፍል ግንባታ፣ ሌሎች የጥገና ስራዎች፣ የቆሻሻ ማስወገጃ ጉድጓድ ቁፋሮና አሽፒት፣ በአጠቃላይ የቆሻሻ ማስወገጃ የአጥር ግንባታ ለማስገባት በጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል

Be’kur(Dec 22, 2025)   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕ/ጎ/ዞ/በምዕ/ በለሳ ወረዳ የአርባያ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል Susan Thomoson Butfet Foundation በተገኘ በጀት የካርድ ክፍል ግንባታ ፤ ሌሎች የጥገና ስራዎች ፤ የቆሻሻ ማስወገጃ

የሞጣ ከተማ አስ/ገንዘብ ጽ/ቤት የጠጠር መንገድ ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Be’kur(Dec 22, 2025)   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 08/2018 በአብክመ በምስ/ጎ/ዞን የሞጣ ከተማ አስ/ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ፋይ/ን/አስ/ ቡድን በRoad Fund በጀት የሞጣ ከተማ አስ/ከ/መ/ል/ጽ/ቤት ለሚያሰራዉ የጠጠር መንገድ ጥገና package no AMHARA-MOTTA-CIPMAT-

በአብክመ በሰ/ጎጃም ዞን የይ/ዴ/ወ/ገ/ኢ/ት/ጽ/ ቤት ለይ/ዴ/ወ/ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ የፅዳት እቃዎችን እና የመንገድ ጥገና ማሰራት ይፈልጋል

Be’kur(Dec 22, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በሰ/ጎጃም ዞን የይ/ዴ/ወ/ገ/ኢ/ት/ጽ/ ቤት ለይ/ዴ/ወ/ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ ሎት1. የጸዳት ዕቃዎች ለ2ኛ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የጌታ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት አመት በኮዋሽ ፕሮጀክት በወረዳው ውስጥ የሚገኙ በእስኩት ቀበሌ እስኩት የመጀመሪያ ደረጃ ት/ት/ቤት የሴቶች ንጽህና መጠበቂያ ክፍል እና የቆሻሻ ማቃጠያ ክፍል ያለው ግንባታ እና የወርኮ ቀበሌ ወርኮ ጤና ኬላ ባለ ሁለት መቀመጫ ያለው መጸዳጃ ቤት፣ የእንግዴ ልጅ ማስወገጃ ያለው እና የቆሻሻ ማቀጠያ ያለው ለማስገንባት ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

በሰሜን ጎጃም ዞን ገንዘብ መምሪያ የባ/ዳር ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የባ/ዳር/ዙ/ወ/ መንገድ ትራንስፖርት ሴክተር ጽ/ቤት የስላቨ ካልቨርት የግንባታ ስራ ከይጎማ 2ቱ ቤተማሪያም እና ከጉብሪት እስከ ፈረስ ወጋ ባለው የመንገድ ፕሮጀክት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Be’kur(Dec 22, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጎጃም ዞን ገንዘብ መምሪያ የባ/ዳር ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የባ/ዳር/ዙ/ወ/ መንገድ ትራንስፖርት ሴክተር ጽ/ቤት ሎት1. የስላቨ

የመቀጠዋ ወረዳ/ገ/ ጽ/ቤት ለመቀጠዋ ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት ለውልሃ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በመንግስት መደበኛ በጀት ባለ አንድ ብሎክ ባለ አራት የመማሪያ ክፍል በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Be’kur(Dec 22, 2025)   ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የመቀጠዋ ወረዳ/ገ/ ጽ/ቤት ለመቀጠዋ ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት ለውልሃ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በመንግስት መደበኛ በጀት ባለ አንድ ብሎክ ባለ አራት የመማሪያ

The Tigray Agriculture and Natural Resource Bureau Invites Eligible Bidders for the Procurement of Construction of Communal Wells in Tahtay Adyabo, Sheraro, Adidearo, Asgede and Tsimbla Woredas and Construction of Diversion Weirs and Infrastructures in Tsimbla Woreda

Ethiopian Herald(Dec 24, 2025)   Invitation for Bids [IFB] Small Works (One-Envelope Bidding Process) Employer: Tigray Agriculture and Natural Resource Bureau Project: Development Response to Displacement Impacts Project Phase-II (DRDIP-II)

የደባይ ጥላት ግን ወረዳ ፍርድ ቤት የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ አነስተኛ የቢሮ እቃዎች፣ ህትመት፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ የቢሮ ጥገና እንዲሁም የመስተንግዶ ሻይ ቡና የሚያቀርቡ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Dec 22, 2025)  ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምሥራቅ ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የደባይ ጥላት ግን ወረዳ ፍርድ ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ሎት

የእብናት ወረዳ ፍ/ቤት የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ህትመት፣ የደንብ ልብስ፣ ለቢሮ ጥገና የሚውሉ እና ሌሎች እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድር መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Dec 22, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የእብናት ወረዳ ፍ/ቤት ግዥ/ፋ/ን/አስ/ቡድን ለፍ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ሎት 2

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የደምቢያ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የሆስፒታሉ የውስጥ ለውስጥ ግንባታ እድሳትና ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማሰራት ይፈልጋል

Be’kur(Dec 22, 2025)   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የደምቢያ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ሎት 1. የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ሎት2. የጽዳት እቃዎች ፣ሎት3. የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የሆስፒታሉ የውስጥ ለውስጥ ግንባታ እድሳትና