Construction Addis Tender 2025
Construction Addis Tender Construction tenders in Addis Ababa and all Ethiopia. Very affordable, simple and easy to use! Diretenders is the most complete construction Addis tenders having tenders for all grades from GC9-GC1
Latest Construction Addis Tenders
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የስራና ክህሎት ቢሮ የእንጦጦ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2017 በጀት አመት የህንጻዎች ቀለም ቅብ እና ጥገና ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 001/2017 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የስራና ክህሎት ቢሮ የእንጦጦ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2017 በጀት አመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የህንጻዎች ቀለም ቅብ እና ጥገና ስራ
Ghion Hotels Enterprise Invites Interested and Eligible Consultancy Services Bidders for As-built Drawing Preparation, Renovation Design Modification, Interior Design, Landscape Design & Contract Administration, and Supervision Work on Existing Buildings & Compounds at Addis Ababa
INVITATION TO NATIONAL COMPETITIVE BID Ghion Hotels Enterprise, which is popularly known as Garden Palace of east Africa’ is located in the heart of downtown Addis Ababa invites interested and
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ከፍተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የህትመት ውጤቶች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች የመረጃ ቴክኖሎጂ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የመፀዳጃ ቤት ጥገና ዕቃዎች እና የሞተር ሳይክል ጎማ እና የመኪና ዕቃዎች ግዥ ለመፈፀም ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውን ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ 01/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ከፍተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የህትመት ውጤቶች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች የመረጃ ቴክኖሎጂ ዕቃዎች፣
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 01 ጤና ጣቢያ ህትመት፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ የደንብ ልብስ፣ ቋሚ እቃ፣ የፅዳት እቃ፣ የጥገና ዕቃ፣ መስተንግዶ፣ የጥገና ስራ፣ የህክምና ዕቃ እና መድሃኒት እና የላብራቶሪ ሪኤጀንት፣ የህክምና ዕቃ ጥገና፣ የራይዶሎጂስት ባለሙያ አገልግሎት አንደኛ ዙር ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 01 ጤና ጣቢያ ለ2017 በጀት አመት የሚሆን በ1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ለአገልግሎት የሚውል ህትመት፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ የደንብ ልብስ፣ ቋሚ እቃ፣ የፅዳት
WARKA 34 COMMUNAL COOPERATIVES Invites Eligible and Interested Bidders to Consultancy Services for Geotechnical/ Soil Investigation, Detail Design Review, Tender Evaluation, Construction Supervision, and Contract Administration of WARKA 34 COMMUNAL COOPERATIVES B+G+9 Apartment Building
INVITATION FOR BIDDERS Consultancy service for Geotechnical/ Soil Investigation, Detail Design Review, Tender Evaluation, and Construction Supervision and Contract Administration of WARKA 34 COMMUNAL COOPERATIVES B+G+9 Apartment Building. In 2020,
Ethiopian Engineering Corporation Invites Eligible Bidders for Expression of Interest for Prequalification of Supplier, Manufacturer, or Rentals for Supply of Different Projects Direct Construction Material Inputs, Finishing Construction Material Input Supply & Supply of Vehicles, Construction Machinery, Plant and Equipment
INVITATION FOR EXPRESSION OF INTEREST REOI No./CBS/REOI/001/2024 Expression of interest for prequalification of supplier, manufacturer, or Rentals for supply of different projects owned by EEC Ethiopian Engineering Corporation (Former name
Walabu Construction Share Company Invites Interested and Potential Bidders for the Procurement of Asphalt Plant and Single Drum Roller for Dermi-Kenticha-Shakiso Road Construction Project
INVITATION TO NATIONAL COMPETITIVE BID TENDER NO. NCB/WCSh.Co-010/2024 1. Walabu Construction Share Company invites interested and potential bidders for the procurement of an Asphalt Plant and Single Drum Roller for
The French Embassy in Addis Ababa Invites Eligible Contractors for Partial Reconstruction of Boundary Walls of the French Diplomatic Compound in Addis Ababa, Ethiopia
REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (CONTRACTORS FIRMS SELECTION) French Embassy in Addis Ababa, Ethiopia ASSIGNMENT TITLE: – Partial Reconstruction of Boundary Walls of the French Diplomatic Compound in Addis Ababa,
በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 አስተዳደር ለልደታ ጤና ጣቢያ በ2017 የበጀት የሚያስፈልጋቸውን ልዩ ልዩ እቃዎችን ለመግዛት ያወጣውን የጨረታ ማታወቂያ ላይ ማስተካከያ አድርጎበታል
ጨረታ ለማራዘም የወጣ ማስታወቂያ የልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 10 ልደታ ጤና ጣቢያ በ4/12/2016 ዓ.ም አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገጽ 40 ጨረታ ማውጣቱ ይታወሳል። ነገር ግን ጨረታውን ለማራዘም ስለተፈለገ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን
በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 03 የሚገኘው የተባበሩት መምህራን ቅድመ መደበኛ እና 1ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 በጀት አመት የሚያስፈልጉ ግብአቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ማሰራት ይፈልጋል
የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ብ.ግ.ታ 01/2016 በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 03 የሚገኘው የተባበሩት መምህራን ቅድመ መደበኛ እና 1ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 በጀት አመት የሚያስፈልጉ ግብአቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ማሰራት
Research Triangle Institute (RTI) Invites Qualified Bidders to Submit Bids for the Production and Installation of Wood and Metal Works at the Adama Molecular Laboratory Center Located in Adama City
Invitation to a bid Production and installation of wood and metal works at the Adama Molecular Laboratory Center in Adama Town Research Triangle Institute (RTI) is registered and licensed in
The Dire Dawa Administration Roads Authority Now Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Bidders for the SUPPLY AND DELIVERY OF GABION BOX & BITUMEN to the Dire Dawa City Administration Roads Authority
Invitation to Bid To: ALL GABION BOX & BITUMEN SUPPLIER Procurement Reference Number: DDRA/CAPTL/1/17 1. The Dire Dawa Administration Roads Authority having the legal address given below, now invites sealed
United Nations Economic Commission for Africa Invites Eligible Bidders for the Provision Of Consultancy Services on Building Condition Safety Assessment And Risk Management Plan Preparation
REQUEST FOR EXPRESSION OF INTEREST (EOI) This notice is placed on behalf of UNECA. You are therefore requested to direct all your queries to the United Nations Economic Commission for
Awash Bank Invites Consulting Firms of Category V and Above Whose License is Renewed for 2016 E.C as Water Works Consulting Firms to Submit Their Proposal on Consultancy Services, Design Preparation, and Supervision Services of the Groundwater Supply System at Awash Bank Assella Branch Building Located in Assella City
INVITATION TO BID REQUEST FOR PROPOSAL PROCUREMENT REFERENCE NUMBER AB-08/2024/25 Awash Bank invites consulting firms of category V and above whose license is renewed for 2016 E.C as water works
የሰንጋ ተራ 40/60 ኮንደሚኒየም የቤት ባለቤቶች ማህበር በግቢ ውስጥ ያሉትን አምስት ህንጻዎች የውጭ ግድግዳ ቀለም ለማስቀባት ስለፈለገ የሚከተሉትን የምታሟሉ ህጋዊ ተጫራቾችን ለስራው ይጋብዛል
የጨረታ ማስታወቂያ የሰንጋ ተራ 40/60 ኮንደሚኒየም የቤት ባለቤቶች ማህበር በግቢ ውስጥ ያሉትን አምስት ህንጻዎች የውጭ ግድግዳ ቀለም ለማስቀባት ስለፈለገ የሚከተሉትን የምታሟሉ ህጋዊ ተጫራቾችን ለስራው ይጋብዛል። የ2016 ዓ.ም መታደሱን የሚያሳይ የንግድ
የዳግማዊ ምኒልክ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ዳ/ም/ኮ/ስ/ሆ/02/2017 የዳግማዊ ምኒልክ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች ለመግዛት ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የጨረታ ዓይነት የጨረታ ማስከበሪያ ምርመራ
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 10 ጤና ጣቢያ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 001/2017 ዓ/ም በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 10 ጤና ጣቢያ ሎት 1 አላቂ የቢሮ ዕቃዎች…….. 3000 ሎት 2 አላቂ የጽዳት ዕቃዎች…… 3000 ሎት 3 ቋሚ ዕቃዎች…….
Continue Reading በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 10 ጤና ጣቢያ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Ethiopian Engineering Construction Invites Eligible Bidders to Express Interest for the Prequalification of Suppliers, Manufacturers, or Rentals for the Supply of Different Projects Owned by EEC Ethiopian Engineering Corporation (Former Name ECDSWCO-Construction)
INVITATION FOR EXPRESSION OF INTEREST. REOI No./CBS/REO1/001/2024 Expression of interest for prequalification of supplier, manufacturer, or Rentals for supply of different projects owned by EEC Ethiopian Engineering Corporation (Former name
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የትራንስሚሽን ሰብስቴሽን ኮንስትራክሽን የራስ ኃይል መምሪያ ለሚገነባቸው ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEP/TSC/OWN/NCB/02/2017 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የትራንስሚሽን ሰብስቴሽን ኮንስትራክሽን የራስ ኃይል መምሪያ ለሚገነባቸው ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚለው ሎት፡1 Aluminum Finishing Work, ሎት2፡-Finishing Materials, ሎት3፡ -Sanitary Materials, ሎት4፡-Electrical Material, ሎት5፡-Metal
በአዲስ ከተማ ከፍለ ከተማ ወረዳ 09 የቀስተ ደመና አፀደ ህፃናት እና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የግዥ ጨረታ የግዥ ጨረታ መለያ ቁጥር001/2017 በአዲስ ከተማ ከፍለ ከተማ ወረዳ 09 የቀስተ ደመና አፀደ ህፃናት እና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት
