Construction Addis Tender 2025

Construction Addis Tender Construction tenders in Addis Ababa and all Ethiopia. Very affordable, simple and easy to use! Diretenders is the most complete construction Addis tenders having tenders for all grades from GC9-GC1

Latest Construction Addis Tenders

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የዳግማዊ ምኒልክ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2017 በጀት ዓመት የኤሌክትሮ መካኒካል እና የከርሰምድር የውሃ ቁፋሮ የመስመር ዝርጋታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር M/CO/SP/HO/01/2017 የዳግማዊ ምኒልክ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ስራዎች ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። ተ.ቁ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ዓይነት የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ ሎት-01 የኤሌክትሮ

የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ የሜይዴይ የቅድመ መደበኛ የመ/ደ/ት/ቤ በግልጽ ጨረታ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ሜ001/2017ዓ.ም የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ የሜይዴይ የቅድመ መደበኛ የመ/ደ/ት/ቤ ከዚህ በታች በሎት የተለፁ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል። አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎችና የቢሮ ዕቃዎች………………. ሎት 1

የኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ወረዳ 06 ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት አመት የተለያዩ እቃዎችና አገልግሎቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2016 የኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ወረዳ 06 ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት አመት የሚከተሉት እቃዎችና አገልግሎቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያዎች  14,913.88 ሎት 2 ደንብ ልብስ 8,887.04

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የዳግ/ብ/ ቁ.2 ቅድመ አንደኛ እና የመጀ/ደ/ት/ቤት የደንብ ልብስ እና የስፖርት አልባሳት፣ አላቂ የቢሮና የጽሕፈት ዕቃዎች የተለያዩ የፕሪንተር፣ የፎቶ ኮፒ ቀለሞች፣ አላቂ የህክምና መርጃ ዕቃዎች፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ የጥገና ዕቃዎች፣ ፕሪንተር ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር እና ተገጣጣሚ ዕቃዎች በግልዕ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 ዓ.ም በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የዳግ/ብ/ ቁ.2 ቅድመ አንደኛ እና የመጀ/ደ/ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልዕ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት 1. የደንብ ልብስ እና የስፖርት

Ambo Farmers’ Cooperative Union Now Invites Wax-sealed Bids for Eligible Bidders Who Are Interested and Capable of Allocating Their Sufficient Resources for the Ambo Farmers’ Cooperative Union Office, Ambo Town, at its Building 3rd Floor Which Can Be Completed Within the Maximum of 150 Calendar Days

ብስራት የመጀ/ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ብስራት የመጀ/ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም ለት/ቤቱ አገልግክሎት የሚውሉ የደንብ ልብስ የፅህፈትና የቢሮ ዕቃዎች ፣ አላቂ የት/ዕቃዎች እና ልዩ ልዩ መሳሪያዎች ሌሎች ቀላል እቃዎች/የጽዳት እቃዎች ህትመት የህክምና እቃዎችና የላብራቶሪ እቃዎች

ፍቅር ለአንድነት የጋራ መኖሪያቤቶች ህ/ስ/ማህበር ልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ክልል ልዩ ቦታው አብነት ክሊኒክ አካባቢ የሚገኝ ኮንዶሚኒየም ሲሆን ለነዋሪዎቹ የሚሆን የጉድጓድ ውሃ ጊቢ ውስጥ ባለው ክፍት ቦታ አስቆፍሮ ለማስወጣት ይፈልጋል

ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማህበራችን ፍቅር ለአንድነት የጋራ መኖሪያቤቶች ህ/ስ/ማህበር ልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ክልል ልዩ ቦታው አብነት ክሊኒክ አካባቢ የሚገኝ ኮንዶሚኒየም ሲሆን ለነዋሪዎቹ የሚሆን የጉድጓድ ውሃ ጊቢ ውስጥ ባለው ክፍት ቦታ

The Ministry of Water and Energy Invites Eligible Consulting Firms (“Consultants”) to Indicate Their Interest in Providing the Services the Provision of Groundwater Potential Assessment, Detail Reconnaissance Hydrogeological Study, GW Feasibility Study, Contract Administration & Supervision of Drilling Test Wells in Weito Area, South Ethiopia Region

The Ministry of Water and Energy Invites Eligible Consulting Firms (“Consultants”) to Indicate Their Interest in Providing the Services the Provision of Groundwater Potential Assessment, Detail Reconnaissance Hydrogeological Study, GW Feasibility Study, Contract Administration & Supervision of Drilling Test Wells in Ataye Shewa Robit Area, Amhara Region

Ministry of Water and Energy Consultant for Groundwater In Potential Assessment, Detail Reconnaissance Hydrogeological Study, GW Feasibility Study, Contract Administration & Supervision of Drilling Test Wells in Gimbo Chena Area, Southwestern Ethiopia

REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (CONSULTING SERVICES – FIRMS SELECTION) OPEN INTERNATIONAL FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA HORN OF AFRICA GROUNDWATER FOR RESILIENCE PROJECT (HOA GW4R Project) Grant No. IDA-E0120

Ministry of Water and Energy Invites Eligible Consultant Firms for Groundwater Potential Assessment, Detail Reconnaissance Hydrogeological Study, GW Feasibility Study, Contract Administration & Supervision of Drilling Test Wells in Gewane Adaytu Area, Afar Region

REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (CONSULTING SERVICES – FIRMS SELECTION) OPEN INTERNATIONAL FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA HORN OF AFRICA GROUNDWATER FOR RESILIENCE PROJECT (HOA GW4R Project) Grant No. IDA-E0120

የደጃዝማች ኃይሉ ተስፋዬ ቅድመ አንደኛ እና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የደጃዝማች ኃይሉ ተስፋዬ ቅድመ አንደኛ እና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት በ2017 በተበጀተለት አመታዊ በጀት በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በዚህም መሰረት ተጫራቾች ማሟላት የሚገባችሁ ነገሮች የዘመኑ የታደሰ ንግድ

አበበ በቂላ ጤና ጣቢያ የተለያዩ ዕቃዎች እና መድኃኒቶች አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአዲስ አበባ ክፍለ ከተማ በወረዳ 5 የሚገኘውን አበበ በቂላ ጤና ጣቢያ የ2017ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያስፈልጉትን የተለያዩ ዕቃዎች እና መድኃኒቶች አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ላይ ለመሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም

የይ/ዓለም ከተማ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በከተማ ሥራ ሠራተኛና ቴክኖሎጂ ልማት ጽ/ቤት በከተማ ሥራ ሠራተኛና ቴክኖሎጂ ልማት ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት በፍ/ክፍለ ከተማ ለሚሰራው አንድ ማዕከል ለማስገንባት ኮንትራክተሮችን ደረጃ 5_GC/BC ፈቃድ ያላቸዉን ተጫራቾችን አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

ሀገር አቀፍ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የይ/ዓለም ከተማ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በከተማ ሥራ ሠራተኛና ቴክኖሎጂ ልማት ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት በፍ/ክፍለ ከተማ ለሚሰራው አንድ ማዕከል ግንባታ Procurement Reference Number YIRGALEM Administration CW-00/2016/2024 ፕሮጀክት ለማስገንባት

Kolfe St. Raguel Addis Hiwot S.C. Invites Sealed Bids from Eligible Bidders or Consultants Having Building/ Specialized Consultant Licenses, Who Have 2016E.C. Tax Clearance and 2016E.C Renewed License for Furnishing the Necessary Works for Evaluating and Reporting Bearing Capacity for Twin Blocks of B+G+3 Existing Commercial Buildings Through Hammer Tests (75% of Building Frame Elements, Beams & Columns Test Point) to Define Additional Story(ies), Located at Addis Ketema Sub-city, Wereda 10, Kolfe Area 

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ በ2017 ዓ.ም. የደንብ ልብሶች፣ የተለያዩ አላቂ የፅህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የመኪና ጎማዎችና ማስጌጫዎች፣ የኤሌክትሮኒክስና ተያያዥ እቃዎች፣ ህትመቶች፣ የጥገና የመስተንግዶ እቃዎች እና መጽሀፍቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001-2017 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ በ2017 ዓ.ም የደንብ ልብሶች የተለያዩ አላቂ የፅህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የመኪና ጎማዎችና ማስጌጫዎች፣ የኤሌክትሮኒክስና ተያያዥ እቃዎች፣ ህትመቶች፣

በአብክመ ሰሜን ሸዋ ዞን የእንሳሮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት በወረዳው ውስጥ ላሉ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚሆን የጽህፈት መሳሪያ፣ የቢሮ ቋሚ አላቂ ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃ፣ የፕሪንተር ፎቶ ኮፒ እና የፋክስ ቀለም፣ የአነስተኛ ተሽከርካሪ ጎማ፣ የእንስሳት መድሃኒት እና ቁሳቁስ የሰራተኛ ደንብ ልብስ የተዘጋጁ ልብሶች፣ ጫማ ብትን ጨርቅ፣ የተለያዩ ህትመቶች፣ የእንሳሮ ወረዳ እንስሳት ጽ/ቤት አጥር ግንባታ ስራ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ መፈፀም ይፈልጋል

በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 4 ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 4 ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ከዚህ በታች ያሉትን እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል፡፡ 1. ተጫራቾች የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ ማስያዢያ በባንክ የተረጋገጠ cpo በየሎቱ ሎት 1 አላቂ የቢሮ እቃዎች——9000 (ዘጠኝ

የሸዋ ሮቢት ተሃ/ልማት ማረ/ቤት ማዕከል የተለያዩ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ ለተለያዩ የሙያ ስልጠና አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 ዓ.ም የሸዋ ሮቢት ተሃ/ልማት ማረ/ቤት ማዕከል የተለያዩ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ ለተለያዩ የሙያ ስልጠና አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን እና የህግ ታራሚዎች ቀለብና የወጥ ማጣፈጫ ማለትም ከዚህ በታች የተመለከቱትን

The Ministry of Water and Energy Invites Eligible Consulting Firms (“Consultants”) to Indicate Their Interest in Providing the Services the Provision of Groundwater Potential Assessment, Detailed Reconnaissance Hydrogeological Study, GW Feasibility Study, Contract Adm & Supervision of Drilling Test Wells in North and Western Abaya Chamo Area, South Ethiopia