Construction Addis Tender 2025

Construction Addis Tender Construction tenders in Addis Ababa and all Ethiopia. Very affordable, simple and easy to use! Diretenders is the most complete construction Addis tenders having tenders for all grades from GC9-GC1

Latest Construction Addis Tenders

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

The ISLAMIC RELIEF ETHIOPIA (IRE) INVITES ELIGIBLE BIDDERS FOR THE PROCUREMENT OF GS PIPE, GI PIPE FITTINGS, AND HDPE FITTINGS FOR EMERGENCY COMPREHENSIVE WASH RESPONSE IN TIGRAY AND AFAR REGION PROJECT

INVITATION FOR THE PROCUREMENT OF GS PIPE, GI PIPE FITTINGS, AND HDPE FITTINGS FOR EMERGENCY COMPREHESIVE WASH RESPONSE IN TIGRAY AND AFAR REGION PROJECT. Ref No. IRE/8929/0013/2024 Islamic Relief Worldwide

የመድኃኔዓለም የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት በ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት እና በውስጥ ገቢ በጀት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የደንብ ልብሶች እና የልብስ ስፌቶች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ ህትመቶች፣ የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ መስጫ መድሃኒትች፣ የት/ት ዕቃዎች፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ የእጅ መሣሪያዎች፣ ትራንስፖርት፣ የጉልበት ሰራተኛ፣ የማሽነሪ ጥገና እና የጥገና ዕቃ እና የጥገና ስራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የግልፅ /የብሔራዊ/ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 የመድኃኔዓለም የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት በ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት እና በውስጥ ገቢ በጀት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የደንብ ልብሶች እና የልብስ ስፌቶች፣

The Afar National Regional State Represented by the Afar Road Development and Transport Bureau (AFRDTB) Intends to Apply Part of this Budget to Eligible Payments for Detail Engineering Design and Construction Supervision

NATIONAL COMPETITIVE BIDDINNG REQUEST FOR PROPOSAL FOR CONSULTANCY SERVICES 1. The Afar National Regional State represented by Afar Road Development and Transport Bureau (AFRDTB) has received financing from the World

ዮቴክ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበር ያገለገለ አስፓልት ፕላንት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ዮቴክ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበር ከዚህ በታች የተገለፀውን በመጠኑ ያገለገለ አስፓልት ፕላንት በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ተ/ቁ የእቃው አይነት ብዛት 1 Slightly used Asphalt mixing Plant with all accessories

The ISLAMIC RELIEF ETHIOPIA (IRE) Now Invites All Eligible Contractors Registered and Licensed Under the Category of Water Well Drilling or WWC. Grade 5 and Above by Relevant Government Authorities for 2016 E.C to Undertake Water Scheme Construction at Hogi Kebele of Gorobekekes Woreda of Liben Zone and at Waqbay Kebele of Elkara Woreda, Afdher Zone, Somali Region

UNITED NATIONS Children’s FUND (UNICEF) Wishes to Invite You to Submit a Proposal for the Construction of JIJIGA Field Office Facilities

REQUEST FOR PROPOSALS FOR CONSTRUCTION OF JIJIGA FIELD OFFICE FACILITIES LRPS-2024-9192451 Topic- UNICEF (Ethiopia) wishes to request eligible bidders to participate in a Request for Proposal (LRPS) for the CONSTRUCTION OF JIJIGA

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የጌታ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በ2017 በጀት ዓመት በCO WASH ፕሮጀክት ምእራ-4 የገንዘብ ድጋፍ በወረዳው ከተማ ውስጥ የሚገኘው ቋንጤ 2ተኛ ደረጃ ት/ት ቤት ውስጥ ባለ አራት የመጸዳጃ ከፍል ያለው አንድ ብሎክ ቤት ለማስገንባት ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር ጌ/ወ/ፋ/ግ/ጨ/ቁ/02/2017 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የጌታ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በ2017 በጀት ዓመት በCO WASH ፕሮጀክት ምእራ-4 የገንዘብ ድጋፍ በወረዳው ከተማ ውስጥ የሚገኘው ቋንጤ

Somali Regional State Irrigation Development Bureau Now Invites Wax-sealed Bids from Eligible Bidders for Furnishing the Necessary Material, Labor, and Equipment for the Construction and Completion Works of Projects

INVITATION FOR BID Procurement Reference Number SRS-IDB/01/BDG/1-2/2017 E.C All Contractors of Category Construction Class-III and above with License Valid for the Year 2017 E.C 1. The Somali regional state has

የምሥራቅ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2017 ዓ.ም ለሥልጠና አገልግሎት የሚውሉ አላቂ እና ቋሚ የሥልጠና እና የቢሮ ዕቃዎችን፣ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 የምሥራቅ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2017 ዓ.ም ለሥልጠና አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አላቂ እና ቋሚ የሥልጠና እና የቢሮ ዕቃዎችን፣ ግዥ በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

The Ministry of Water and Energy Now Invites Eligible Consulting Firms for Basin Level Study for the Omo-Gibe River Basin to Identify and Prioritize Physical Flood Risk Reduction Investments and Conceptual Design, Detailed Design, and Bidding Document of Selected Physical Investments

REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (CONSULTING SERVICES-FIRMS SELECTION FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA Ethiopia Flood Management Project (E-FMP) Grant No. E124-Et ASSIGNMENT TITLE Consultancy service for Basin level study for

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ላይ የአቅመ ደካማ ዜጎች የቤት እድሳትና ግንባታ ሥራዎች በመንግስት ግዥ ኤጀንሲ ለኮንስትራክሽን ስራዎች በተዘጋጀው መደበኛ የጨረታ ሰነድ መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 09/2017 የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ላይ የአቅመ ደካማ ዜጎች የቤት እድሳትና ግንባታ ሥራዎች በመንግስት ግዥ ኤጀንሲ ለኮንስትራክሽን ስራዎች በተዘጋጀው መደበኛ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነድ

በኮ/ቀ/ክ/ከተማ የወረዳ 02 የሕዳሴ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2016 በኮ/ቀ/ክ/ከተማ የወረዳ 02 የሕዳሴ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ሎት 1. የደንብ ልብስ ሎት

Ministry of Water and Energy Invites Eligible Bidders to Provide Consultancy Services for the Provision of Feasibility Study, Detail Design, and Tender Document Preparation of Rift Valley Lake Basin Flood Risk Reduction Investment

REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (CONSULTING SERVICES-FIRMS SELECTION) FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA Ethiopia Flood Management Project (E-FMP) Grant No. E124-Et ASSIGNMENT TITLE Consultancy service for Basin level study for

Ethiopian Engineering Corporation Invites Eligible Bidders for Expression of Interest for Prequalification of Supplier, Manufacturer, or Rentals for Supply of Different Projects Direct Construction Material Inputs, Finishing Construction Material Input Supply & Supply of Vehicles, Construction Machinery, Plant and Equipment

INVITATION FOR EXPRESSION OF INTEREST REOI No./CBS/REOI/001/2024 Expression of interest for prequalification of supplier, manufacturer, or Rentals for supply of different projects owned by EEC Ethiopian Engineering Corporation (Former name

የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ ለሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ሊያሰራ ላቀደው የሀዋሳ ሀይቅ ዳርቻ ማልማትና ማስዋብ ሥራ ለማሰራት ስለተፈለገ በቅድሚያ የዲዛይን ሥራ በ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ ለሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ሊያሰራ ላቀደው የሀዋሳ ሀይቅ ዳርቻ ማልማትና ማስዋብ ሥራ ለማሰራት ስለተፈለገ በቅድሚያ የዲዛይን ሥራ በ2017 በጀት

በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ 06 ጤና ጣቢያ የተለያዩ መድሃኒቶች፣ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብሶች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የህትመት ስራዎች፣ ልዩ ልዩ የአገልግሎት ግዢዎች ፤ ልዩ ልዩ የጥገና እቃዎችን እና የመኪና ጥገና በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 ዓ.ም በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ 06 ጤና ጣቢያ የተለያዩ መድሃኒቶች፣ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብሶች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የህትመት ስራዎች፣ ልዩ ልዩ የአገልግሎት

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክፍለ ከተማ የየካ ወረዳ 12 ጤና ጣቢያ በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል

የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክፍለ ከተማ የየካ ወረዳ 12 ጤና ጣቢያ በ2017 በጀት ዓመት የ1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የወጣ፡፡ 6211 ሎት አንድ የደንብ ልብስ የስራ ልብስ

በአራዳ በክ/ከተማ የዳግማዊ ምኒልክ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል ቋሚ ዕቃዎች እና አላቂ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዥ መለያ ቁጥር 001/2017 በአራዳ በክ/ከተማ የዳግማዊ ምኒልክ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል ቋሚ ዕቃዎች እና አላቂ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡  ሎት1 የጽህፈት

 ፈለገ መለስ ጤና ጣቢያ የደንብ ልብስና ደንብ ልብስ ስፊት፣ አላቂ የጽህፈት እቃ፣ አላቂ የጽዳት እቃ፣ ቋሚ እቃዎች፣ የህትመት ውጤቶች፣ የኤሌክትሮኒክስና የጥገና መለዋወጫ ዕቃች፣ የማሽነሪ፣ ኤሌክትሮኒክስ ጥገና ና የቢሮ ፓርሊሽን ጥግና ስራ፣ የሽንት ቤት ፍሳሽ ማስወገድ አገልግሎት፣ የሰራተኛ ካፍቴሪያ አገልግሎት፣ መድኃኒትና የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 12 ጤና ጣቢያ ለ2017 በጀት ዓመት የሚሆን በ1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ለአገልግሎት የሚውል የፅሕፈት መሳሪያ፣ የፅዳት እቃ፣ የደንብ ልብስ፣ ቋሚ እቃ፣ ህትመት፣ የህክምና እቃ፣ የመድሃኒትና እና የላብራቶሪ ሪኤጀንት፣ የመስተንግዶ አገልግሎት፣ የጥገና ስራ፣ የራዲዎሎጂ የባለሙያ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የ1ኛ ዙር ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 12 ጤና ጣቢያ ለ2017 በጀት ዓመት የሚሆን በ1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ለአገልግሎት የሚውል የፅሕፈት መሳሪያ፣ የፅዳት እቃ፣ የደንብ