Construction Addis Tender 2025
Construction Addis Tender Construction tenders in Addis Ababa and all Ethiopia. Very affordable, simple and easy to use! Diretenders is the most complete construction Addis tenders having tenders for all grades from GC9-GC1
Latest Construction Addis Tenders
Adama Water Supply and Sewerage Service Enterprise (AWSSSE) Invites Bids for the Construction of an Open-field Sport Facility (Lot-1) and an Administrative Block (Lot-2).
Ethiopian Herald(Feb 11, 2026) Invitation to Bid Bid No. NCB/Constn-03/AWSSSE/07/2018 Adama Water Supply and Sewerage Service Enterprise (AWSSSE) would like to invite; 1. Eligible bidders for the work listed in
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ቁጥር 2 መካከለኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 11, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር 02/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ቁጥር 2 መካከለኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ ሎቶች የደንብ ልብስ፣ የጽህፈት
ጂኤስ የቤት ግንባታና ኪራይ አክሲዮን ማህበር የግንባታ ሥራ ግብአቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter(Feb 11, 2026) ለግንባታ እቃ አቅራቢዎች ድርጅት የወጣ ጨረታ ጂኤስ የቤት ግንባታና ኪራይ አክሲዮን ማህበር በ4111.73 ካሜ ቦታ ላይ የ2B+SB+G+9 / ወለል ለቅይጥ አገልግሎት (mixer/ use ) የሚውል ሀንፃ በመርካቶ
Ethiopian Wildlife Conservation Authority: Procurement of Building Construction of Residences for Rangers (Chebera Churchura)
Government(Feb 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/6a97ec05-5bb3-4243-8a8b-dba71680c8e4/open Reference Number: EWCA-NCB-W-0037-2018-BID-Open Lot Reference: EWCA-NCB-W-2018-BID Procurement Information Procurement Type: Bidding
Werabe University:ሎት-22 የፍሳሽ (መምጠጥ) ማስወገድ አገልግሎት ግዥ
Government(Feb 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/1b277cd0-1df7-4842-b013-89200ff26a4d/open Reference Number: WRU-NCB-NC-0040-2018-BID-Open Lot Reference: wru/00022/2018 Procurement Information Procurement Type: Bidding
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት የአጥር እና ጥበቃ ቤት ግንባታ ስራ ደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 10, 2026) ኢትዮ ቴሌኮም የአጥር እና ጥበቃ ቤት ሥራ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሰረት የአጥር እና ጥበቃ ቤት ግንባታ
በደ/ወሎ ዞን የመሃል ሳይንት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግንባታ ማቴሪያል፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የምክር ቤት አዳራሽ የግንባታ ጥገና በግልጽ ጨረታ እና ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የግንባታ እቃዎች፣ ፈርኒቸር፣ ልዩ ልዩ ቆራሊዎች፣ የናፍጣ ታንከር በሎት በማደራጀት በሐራጅ መሸጥ እና መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 10, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ወሎ ዞን የመሃል ሳይንት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ለወረዳው አገልግሎት የሚውል በመደበኛ በጀት ግዥ ሎት አንድ የግንባታ ማቴሪያል
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው መ/ቤቶች በ2018 በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን የተለያዩ ዕቃዎችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 002/2018 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው መ/ቤቶች በ2018 በጀት ዓመት
The Ethiopian Roads Administration Invites Bids for the Construction of Addis Ababa Radial Roads (Congestion Alleviation Measures) and the Sululta Fitesha Interchange Design and Build Road Project.
Ethiopian Herald(Feb 11, 2026) NOTICE OF INVITATION FOR BID 1. The Federal Democratic Republic of Ethiopia (FDRE) has allocated budget towards the cost of the following Road Construction Project and
The East Wollega Zone Finance Office and Health Office Invite Bids from National Contractors of Category GC-4/BC-3 and Above for the Construction of the Goda Hara Comprehensive Health Post.
Addis Zemen(Feb 10, 2026) Invitation for Bids Project Name: Construction of Comprehensive Health Post Contract Title: Goda Hara Comprehensive Health Post 1) The East Wollega Zone Finance Office together with
በደ/ኢ/ከ/መ በደቡብ ኦሞ ዞን የሣላማጎ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት የተለያዩ ግንባታዎችን ለማስራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 10, 2026) ግልጽ የጨረታ ጥሪ ማስታወቂያግዥ ፈፃሚ ጽ/ቤት የሳላመጎ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የገዥው መለያ ቁጥር-ግልጽ ጨረታ ዋን ዋሽ (ግ/ጨ/ዋ/ዋ) 01/2018 በደ/ኢ/ከ/መ በደቡብ ኦሞ ዞን የሣላማጎ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
የሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የኮሪዶር መንገድ ልማት ስራ እና የሀጫሉ ፓርክ ልማት ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 10, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ 1/ የሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በቀን 26/05/2018 በአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንዲወጣልን በጠየቅነው መሰረት ማስተካከያ ስለ ተደረገ ተጫራቾች ሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት
የመንቆረር ኮንስትራክሽን ድርጅት ለክሬሽር ፕላንት ጠጠር ግብአት አቅርቦትና ፍንዳታ ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 10, 2026) ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የመንቆረር ኮንስትራክሽን ድርጅት በደብረማርቆስ ከተማ አስተዳደር የሚገኝ መንግስታዊ የሆነ የልማት ድርጅት ሲሆን ለክሬሽር ፕላንት ጠጠር ግብአት አቅርቦትና ፍንዳታ ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
Gambella University: Remaining Work of Fence and Guard Watch Tower
Government(Feb 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/1afe50f2-c0b8-47b7-898f-77cc9536d363/open Reference Number: GU-NCB-W-0020-2018-BID-Open Lot Reference: GU-NCB-W-0019-2018-BID Procurement Information Procurement Type: Bidding
Lemi Kura Sub-city Administration: Procurement of Daycare Building Work
Government(Feb 11, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/43741003-6c12-43e6-9ead-6cf203d93e80/open Invitation to Bid “Woreda 13 Daycare Building Work” Procurement Reference No: LK-NCB-W-0161-2018-BID-OpenProcurement Category: Works Market
Amanuel Mental Specialized Hospital: የቀለም ስራ አገልግሎት ግዥ ግብአቶችን ጨምሮ
Government(Feb 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/605d1b3a-8472-4df2-9ad4-769de0c3f4fc/open Reference Number: AMSH-NCB-W-0091-2018-BID-Open Lot Reference: AMSH Procurement Information Procurement Type: Bidding
ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለአናቶሚ ት/ክፍል አገልግሎት የሚውል የጥገና እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Feb 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e0e17f17-b1e9-4583-86a4-a01074497181/open Lot Information Procurement Reference Number: UoG-NCB-G-0254-2018-PUR Object of Procurement: ለአናቶሚ ት/ክፍል አገልግሎት የመውል
Wollo University: በድጋሜ የወጣ የሀርቡ የመስኖ ልማት ስራ ጥልቅ ጉድጓድ ቁፋሮ አገልግሎት ግዥ
Government(Feb 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/94ca97b0-606a-40e7-9bf9-069b0cb10db5/open Lot Information Procurement Reference Number: WU-NCB-NC-0106-2018-PUR Object of Procurement: በድጋሜ የወጣ የሀርቡ የመስኖ
Hibret Bank Invites Grade 5 and Above Building Contractors to Bid for Wall Ceramic Re-installation Works on the 4th Floor Kitchen of the Bank’s Hiber Tower Headquarters in Addis Ababa
Addis Zemen(Feb 10, 2026) Hibret Bank Bid No. Bid No. HB/020/2026 INVITATION TO BID Hibret Bank would like to invite interested, eligible & qualified Grade 5 and above Building contractors
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ጎንደር ዞን አስተዳደር የበየዳ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት የግ/ን/አስ/ቡድን በ2018 የበጀት አመት በዋን ዋሽ በጀት ለወረዳው ጤና ጽህፈት ቤት አገልግሎት የሚውል ለበያ ቀበሌ ጤና ኬላ የመጸዳጃ ቤት ግንባታ ለማስገንባት፣ ለሰለዋ ጤና ኬላ መጸዳጃ ቤት ግንባታ ለማስገንባት፣ ለድልይብዛ ጤና ጣቢያ የቆሻሻ ማጠራቀሚያ ግንባታ ለማስገንባት፣ ለድል ይብዛ ጤና ጣቢያ የእንግዴ ልጅ መቅበሪያ ግንባታ ለማስገንባት እና ለወረዳው ት/ት/ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የአባሪ 1ኛ ደ/ት/ቤት አንድ ብሎክ የሴቶች ንጽህና መጠበቂያ ግንባታ ለማስገንባት በዘርፉ ንግድ ፍቃድ ያላቸውን ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 10, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ጎንደር ዞን አስተዳደር የበየዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ/ቡድን በ2018 የበጀት አመት በዋን ዋሽ በጀት ለወረዳው ጤና ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል
