Construction Addis Tender 2025
Construction Addis Tender Construction tenders in Addis Ababa and all Ethiopia. Very affordable, simple and easy to use! Diretenders is the most complete construction Addis tenders having tenders for all grades from GC9-GC1
Latest Construction Addis Tenders
የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባለስልጣን ለኮንስትራክሽን ዲዛይንና ማማከር ድርጅት ቢዝነስ ሞዴል ጥናት፣ ለህዝብ መዝናኛ ቦታዎችና ፓርኮች ኮርፖሬሽን፣ ለኢግዚቢሽንና ማዕከል ድርጅት እና ለቄራዎች ድርጅት አቻ የሀብት ግመታ እና የሲኒማ ቤቶች አስተዳደር ድርጅት አይ ኤፍ አር ኤስ/ IFRS/ ጥናትና ትግበራ በግልፅ ጨረታ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 12, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር የመ/ል/ድ/አስ/ባለ/ግ/ ጨረታ 003/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባስስልጣን የአገልግሎት ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባለስልጣን
የዳባት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዳባት ወረዳ አሰተዳደር ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በካፒታል በጀት የአስተዳደር ቢሮ ግንባታ በዳባት ከተማ በቀበሌ 04 በሚገኘዉ ቦታ ላይ በሙሉ ዋጋ ማስገንባት ይፈልጋል
Be’kur(Feb 09, 2026) ድጋሜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የዳባት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዳባት ወረዳ አሰተዳደር ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በካፒታል በጀት የአስተዳደር ቢሮ ግንባታ በዳባት ከተማ በቀበሌ 04 በሚገኘዉ ቦታ ላይ
Oromia Agricultural Research Institute፡ Procurement of Ijaarsa Laaboratoorii Baayooteknoloojii Shaggar (Biotechnology) 2
Government(Feb 12, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/aa13d9e0-49c9-4a87-8960-64aedf0ab68d/open Invitation to Bid “Ijaarsa Laaboratoorii Baayooteknoloojii Shaggar (Biotechnology) 2” Procurement Reference No: OARI-NCB-W-0008-2018-BID-OpenProcurement Category: Works
የአጅባር መሪ ማዘጋጃ አገልግሎት ጽ/ቤት ባለዉ የዉስጥ በጀት በአጅባር ከተማ ካናልና ካልቨርት ለስራው የሚያስፈልገውን ማንኛውንም ግብአትም ሆነ የሰው ሃይል በራሱ አቅርቦ የግንባታ ስራውን የሚሰሩ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ በመጋበዝ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Be’kur(Feb 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአጅባር መሪ ማዘጋጃ አገልግሎት ጽ/ቤት ባለዉ የዉስጥ በጀት በአጅባር ከተማ ካናልና ካልቨርት ለስራው የሚያስፈልገውን ማንኛውንም ግብአትም ሆነ የሰው ሃይል በራሱ አቅርቦ የግንባታ ስራውን የሚሰሩ
Oromia Agricultural Research Institute: Procurement of Construction of Nakemte Site
Government(Feb 12, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “LINK” Invitation to Bid Construction of Nakemte Site Procurement Reference No: OARI-NCB-W-0005-2018-BID-OpenProcurement Category: Works Market Type:
የዋድላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዋድላ ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት አገልግሎት የሚሆን በሰቆጣ ቃል ኪዳን ድርጅት የአምባ ጋሸና 1ኛ ደረጃ ት/ቤት የታድላ መንደር ቅድመ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት የቁርቁር 1ኛ ደረጃ ት/ቤት የመጸዳጃ ቤት ግንባታ ስራን ለማሰራት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Be’kur(Feb 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የዋድላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዋድላ ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት አገልግሎት የሚሆን በሰቆጣ ቃል ኪዳን ድርጅት የአምባ ጋሸና 1ኛ ደረጃ ት/ቤት የታድላ መንደር ቅድመ 1ኛ ደረጃ
Arbaminch University፡ LOT – 75 – Procurement of Design Revision, Supervision and Contract Administration for the Construction of Foundation for Wastewater Treatment Plant and Potable Water Treatment and Construction Oxygen Gas and Incinerator Rooms
Government(Jan 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/0b545acf-31b2-42c2-bb0a-d17d4e783e79/open Reference Number: AmU-NCB-C-0057-2018-BID-Open Lot Reference: AMU/BID/0075/2018 Procurement Information Procurement Type: Bidding
Arbaminch University፡ LOT – 75 – Procurement of Design Revision, Supervision and Contract Administration for the Construction of Foundation for Wastewater Treatment Plant and Potable Water Treatment and Construction Oxygen Gas and Incinerator Rooms
Government(Jan 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/0b545acf-31b2-42c2-bb0a-d17d4e783e79/open Reference Number: AmU-NCB-C-0057-2018-BID-Open Lot Reference: AMU/BID/0075/2018 Procurement Information Procurement Type: Bidding
በኮንሶ ዞን የካራት ዙሪያ ወረዳ ፋ/ፕ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የበዓይዴ ታዳጊ ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ህንፃ ግንባታ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በግንባታ ሥራ የተሰማሩ ተቋራጮችን ማወዳደር ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 12, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በኮንሶ ዞን የካራት ዙሪያ ወረዳ ፋ/ፕ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የበዓይዴ ታዳጊ ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ህንፃ ግንባታ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በግንባታ ሥራ የተሰማሩ ተቋራጮችን
Oromia Agricultural Research Institute: Procurement of Ijaarsa Qorannoo Qonnaa Fi Laaboratoorii Jimmaa (G+2 Office Building)
Government(Feb 12, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/ad82b151-4c95-4cff-a833-60463f6d8f6f/open Invitation to Bid Ijaarsa Qorannoo Qonnaa fi Laaboratoorii Jimmaa (G+2 Office building) Procurement
Ethiopian Federal Police፡ Procurement of Road Construction and Rehabilitation Work
Government(Feb 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/4b9dfd64-911d-4bd9-a91d-ac59ef398497/open Lot Information Procurement Reference Number: EFP-NCB-G-0553-2018-PUR Object of Procurement: Procurement of Road Construction
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ ግንባታዎች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ ግንባታዎች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። ስለሆነም፡– ሎት፡–1 የጎርፍ መውረጃ ቦይ ግንባታ Worabe /SDG/CW/
The God for People Relief and Development Organization (GPRDO), with Support from the Embassy of Japan, is Seeking Qualified Contractors for the Construction of a 2-kilometer Gravel Access Road and a River-crossing Bridge in Lemu Bilbilo District, East Arsi Zone, Oromia Region.
Reporter(Feb 11, 2026) PRESS RELEASE: CALL FOR CONTRACTORS Addis Ababa, Ethiopia – February 2026 The God for People Relief and Development Organization (GPRDO), with support from the Embassy of Japan’s
Doctors with Africa CUAMM is Seeking Expressions of Interest to Pre-qualify Suppliers for Future Design and Build Work.
Ethiopian Herald(Feb 11, 2026) Reporter(Feb 11, 2026) NOTICE FOR EXPRESSIONS OF INTEREST Ref. Nr.: 09/CUAMM/ETH/2026 LOCAL OPEN TENDER FOR SUPPLIER PRE-QUALIFICATION TO PARTICIPATE IN PROCUREMENT PROCEDURES The International NGO, Doctors
የወረኢሉ- ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቅዳሜ ጥር 23 ቀን 2018 ዓ.ም ባወጣው ጨረታ ላይ በሎት 3 ላይ የተቀመጠው የወረኢሉ ወረዳ የመስኖና ቆላማ የ014 ቀበሌ ዊር /ግድብ ግንባታ በመደበኛ በጀት የወጣው በስህተት ስለሆነ ጨረታው የተሰረዘ መሆኑን እናሳውቃለን
Addis Zemen(Feb 11, 2026) ጨረታ ለመሰረዝ የወጣ ማስታወቂያ በአብክመ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በደቡብ ወሎ ዞን የወረኢሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኙ የተለያዩ ተቋማት ግንባታዎችን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ቅዳሜ ጥር 23
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ህ/ተ/በጎ/ፍ/ማ/ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች 06,07,09 እና 11 ለሚያሠራቸው የግንባታ ሥራዎች በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 11, 2026) የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡07/2018 በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ህ/ተ/በጎ/ፍ/ማ/ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች 06,07,09 እና 11 ለሚያሠራቸው የግንባታ ሥራዎች በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ
የብሉ ናይል ጥቃቅንና አነስተኛ ንግድ ሥራዎች አ.ማ. ደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ ህጋዊ የህንፃ አማካሪ ፍቃድ ያለው የዘመኑ ግብር የከፈለ ድርጅትን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Reporter(Feb 11, 2026) የብሉ ናይል ጥቃቅንና አነስተኛ ንግድ ሥራዎች አ/ማየጨረታ ማስታወቂያቁጥር፡- ብና/43/70/18 የብሉ ናይል ጥቃቅንና አነስተኛ ንግድ ሥራዎች አ/ማ ያስገነባውን 2B+G (የውቅርህንፃ) ግንባታ ማህበሩ ከኮንትራክተሩ ጋር ካደረገው የውል ስምምነት በመነሳት
Melcon Construction PLC, in Collaboration with the Ethiopian Roads Administration, Invites Bids for General STD and HIV/AIDS Prevention & Control Services for the Debre Markos – Debre Eliyas – Kuch- Ayehu – Zigem – Chagni Road Project.
Reporter(Feb 11, 2026) MELCON CONSTRUCTION PLCIn Collaboration withETHIOPIAN ROADS ADMINISTRATIONEnvironmental, Social, Occupational Health and Safety ManagementDirectorateINVITATION FOR BIDS (IFB) For General STD and HIV/AIDS Prevention & Control Services Bid Reference: MELCON/ERA/STD-HIV/01/2026 Project:
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የፃግብጂ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት ለወረዳው ሴ/መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አይነትና መጠን ያላቸው የመነሃርያ አጥር ግንባታ በወረዳው ካፒታል በጀት፣ የመፀዳጃ ቤት እና የጣራ ውሀ ማሰባሰብ ግንባታ በዋን ዋሽ የበጀት ድጋፍ፣ አዲስ የምንጭ ማጎልበት ግንባታ ስራዎች እንዲሁም የውሃ እቃዎች በመደበኛ ካፒታል በጀት እና በሰቆጣ ዲክላሬሽን የበጀት ድጋፍ በግልፅ የጨረታ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት (ማሰራት) ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 11, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የፃግብጂ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት ለወረዳው ሴ/መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አይነትና መጠን ያላቸው ሎት 1
በአብክመ በምስ/ጎጃ/ አስ/ዞን የእናርጅ እናውጋ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት የግዥና ን/አስ/ ቡድን የተለያዩ እቃዎችን፣ ግንባታዎችን እና ጥገናዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት፣ ለማስጠገን እና ማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 10, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በምስ/ጎጃ/ አስ/ዞን የእናርጅ እናውጋ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት የግዥና ን/አስ/ ቡድን ለእናርጅ እናውጋ ወረዳ ለተለያዩ ሴከተር መ/ቤቶች በመደበኛ ካፒታል በጀት ሎት1 መንገድ ጥገና ከዋናው
