Construction Addis Tender 2025

Construction Addis Tender Construction tenders in Addis Ababa and all Ethiopia. Very affordable, simple and easy to use! Diretenders is the most complete construction Addis tenders having tenders for all grades from GC9-GC1

Latest Construction Addis Tenders

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

The Norwegian Refugee Council (NRC) Ethiopia Invites Contractors to Bid for the Construction of a New Hand-dug Well with Hand Pump and Protected Solid Waste Disposal Pits in Mao, Komo Special Woreda, Benishangul Gumuz Region.

Reporter(Feb 04, 2026)  INVITATION TO TENDER INVITATION TO TENDER FOR CONSTRUCTION OF NEW HAND DUG WELL WITH HAND PUMP AND PROTECTED SOLID WASTE DISPOSAL PITS AT MAO, KOMO SPECIAL WOREDA,

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጎፋ ዞን ዑባ ደብረ ፀሐይ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በብሔራዊ ዋን ዋሽ ፕሮግራም በወረዳው ትምህርት ጽ/ቤት የተለያዩ ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 04, 2026) የ2ኛ ዙር ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጎፋ ዞን ዑባ ደብረ ፀሐይ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በብሔራዊ ዋን ዋሽ ፕሮግራም በወረዳው

Development Expertise Center (DEC) Invites Bids for Shelter and Site Development Construction Works in Luak-dong Refugee Camp, Gambella Region, Funded by ECHO.

Reporter(Feb 04, 2026) INVITATION FOR BID- URGENT Include the Excluded! DEC a local CSO established in 2007, re-registered in May 2019 as per the new Authority for CSO Proclamation by

መቅደላአምባ ዩኒቨርሲቲ የጥገና እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Feb 04, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/792dceb7-9f6c-4693-bf36-6428e37df019/open Lot Information Procurement Reference Number: MAU-NCB-G-0049-2018-PUR Object of Procurement: የጥገና እቃወች ግዥ Description:

የአልቾ ውሪሮ ወረዳ ፋ/ፅ/ቤት የተለያዩ ግንባታዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 04, 2026) የሁለተኛ ዙር የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በማ/ኢ/ክ/መንግስት በስልጤ ዞን የአልቾ ውሪሮ ወረዳ ፋ/ፅ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በዋን ዋሽ ፕሮግራም- 2 ሥራዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ግንባታዎች በግልጽ ጨረታ

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የአዳራሽ እና ካፍቴሪያ ዕድሳት ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 35/2018 1. የአዳራሽ እና ካፍቴሪያ ዕድሳት ስራ ግዥ (አዲስ አዳማ ቅ/መ/ቤት) በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ Construction of Toilet and Shower ማሰራት ይፈጋል

Addis Zemen(Feb 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 30/2018 1. Construction of Toilet and shower @ Addis-Adama Branch Office በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ

The Benishangul Gumuz Regional State, Lowlands Livelihood Resilience Project (LLRP-II) Invites Eligible Consulting Firms to Express Interest in Providing Services for the Feasibility Study and Detailed Design of the Yemba Sisim Irrigation Scheme (400 Ha) in Asosa Zone, Abramo Woreda.

World Bank(Feb 02, 2026) REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (CONSULTING SERVICES– FIRMS SELECTION) COUNTRY: [Ethiopia] NAME OF PROJECT: [Benishangul gumuz regional state, Lowlands Livelihood Resilience Project (LLRP-II)] Loan No: [IDA-

The Oromia Bureau of Agriculture Invites Bids for the Construction or Upgrading of Veterinary Clinics Across Borena Zone and East Bale Zone.

Ethiopian Herald(Feb 04, 2026) INVITATION FOR BIDTENDER NO-OBA/ RESTORE/NCB/001/2026 Oromia Bureau Agriculture invites National Competitive Bidding (NCB) from eligible and qualified bidders to bid for the supply of:- No Item

Oromia Bureau of Agriculture Invites Bids for the Construction of Hura Lencha Modern Nursery.

Ethiopian Herald(Feb 04, 2026) INVITATION TO BID(Two Envelop Bidding Process) Project Title: “Constraction of Hura Lencha Modern Nursery” Procurement Reference Number: – OBA/CALM/NCB/001/2025 Procurement Method: Open Competitive Bidding National (OCB-N)

Oromia Bank Invites Sealed Bids for Consultancy Services Related to a Groundwater Well Study, Contract Administration, and Supervision for its Headquarters Building Project and Gelan Excellence and Convention Center.

Reporter(Feb 04, 2026) INVITATIONS TO BID FOR THE PROCUREMENT OF CONSULTANCY SERVICE (OPEN COMPETITIVE BIDDING) Ref No. OT/13/2025-26 1. Oromia Bank has invites sealed bids from eligible and experienced bidders

ZamZam Bank S.C Invites Eligible Contractors to Express Interest for Shoring Design, Installation, Excavation, Cart Away, and Dewatering Works in Addis Ababa, Ethiopia.

Reporter(Feb 04, 2026) REQUEST FOR EXPERSSION OF INTEREST (EOI) REFERENCE NO- EOI-SECD-2026-01 ZamZam Bank S.C would like to invite eligible Contractor to expression of interest for “Shoring Design, Shoring Installation,

Addis Ababa University LOT/0010/PURCHASE OF WATERPROOFING MAINTENANCE WORK ON FRIST FLOOR BASED ON THE ATTACHED DOCUMENT

Government(Feb 04, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2bb14313-4aab-4223-b31f-3d8ca577fbdf/open Lot Information Procurement Reference Number: AAU-NCB-W-0199-2018-PUR Object of Procurement: LOT/0010/PURCHASE OF WATERPROOFING MAINTENANCE

የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ለአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ጤና መምሪያ አገልግሎት የሚሆን የስብሰባ አዳራሽ ህንፃ ደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ ከሆኑ ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ እና ህንፃ ሥራ ተቋራጮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 02, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ለአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ጤና መምሪያ አገልግሎት የሚሆን የስብሰባ አዳራሽ ህንፃ ደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ ከሆኑ ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ እና

በጎንደር ከተማ አስተዳደር የብላጅግ ዳብርቃ ጤና ጣቢያ ለእናቶችና ህፃናት አገልግሎት የሚውል የተቋረጠ ግንባታ ለማስጨረስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 02, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በጎንደር ከተማ አስተዳደር የብላጅግ ዳብርቃ ጤና ጣቢያ ለእናቶችና ህፃናት አገልግሎት የሚውል የተቋረጠ ግንባታ ለማስጨረስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት መጫረት የምትችሉ የህንፃ ተቋራጮች፡-

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የሻሁራ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የኮብል እስቶን መንገድ ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 02, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የሻሁራ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የኮብል እስቶን መንገድ ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ከሆኑ

የወልዲያ ከተማ አስ/ር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ የድልድይ ዲዛይንና የማማከር ስራ ማሰራት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 02, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የወልዲያ ከተማ አስ/ር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ በመደበኛ በጀት በ2018 በጀት አመት የሁለት ድልድይ ዲዛይን ስራ /short list/ በማድረግ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ የስራዉ አላማ ለተጠቀሰዉ

የአለፋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግንባታ ጨረታ ማራዘሚያ አውጥቷል

Be’kur(Feb 02, 2026) የግንባታ ጨረታ የተራዘመ ስለመሆኑ በማዕከላዊ ጎንደር አስተዳደር ዞን የአለፋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳዉ ፍትህ ጽ/ቤት እና ፍርድ ቤት G+2 ቢሮ ግንባታ በግልጽ ጨረታ በበኩር ጋዜጣ 30ኛ ዓመት ቁጥር

የከምባታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞኑ አስተዳደር ግቢ ውስጥ የሚገኘውን የዞን ፋይናንስ መምሪያ G+1 ህንፃ ቀሪ ሥራ ለማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 03, 2026) ግልጽ የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 002/2018 ከዞፋመ የከምባታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞኑ አስተዳደር ግቢ ውስጥ የሚገኘውን የዞን ፋይናንስ መምሪያ G+1 ህንፃ

የዘመን ኮንስትራከሽን ኮርፖሬሽን ውል ይዞ ለሚገባው ለፌዴራል ገቢዎች ባ/ዳር ቅርንጫፍ: ግንባታ ፕሮጀክት Aluminum Framed Windows, Window Doors & Curtain Wall አቅርቦትና ገጠማ ስራ ግልዕ ጨረታ አወዳድሮ ለማስራት እና ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 03, 2026) ድጋሚ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 33/2018 የዘመን ኮንስትራከሽን ኮርፖሬሽን ውል ይዞ ለሚገባው ለፌዴራል ገቢዎች ባ/ዳር ቅርንጫፍ: ግንባታ ፕሮጀክት Aluminum framed windows, window doors & curtain