የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ
የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2017 የመኪና ጨረታ 2017 used car tenders in Ethiopia for 75% discount. ድሬቴንደርስ የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2017 ለመከታተል ተመራጭ ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ የሚወጡ የመኪና ጨረታዎችን ያግኙ
የመኪና ጨረታ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተተዉ ንብረቶችን ማለትም Tubeless Tyres፣ Base Oil፣ Laminated Flooring Tiles፣ Sodium Laury Ether Sulfate፣ Spare Part፣ Instant Dry Yeast፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ እስክሪፕቶ (pen) and Baby Feeding Small እና ዱቄት ቀለም እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የተተዉ እቃዎች ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ግ-21/2017 ጨረታ በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በሐራጁ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የተተዉ እቃዎች ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ሐ-09/2017 ጨረታ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በጉምሩክ አዋጅ 859/2006 መሠረት በጉምሩክ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንዕጽና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ ሞተር ሳይክሎች፤ ብዛቱ 64 ካርቶን እያንዳንዱ ካርቶን በቁጥር 10,000 ቆርኪ( CROWN COHK)፤ ምግብ ነክ ዕቃዎች እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 06/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዞውእናተወርሰው የሚገኙ የሞተር
የአዳማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የተወረሱ 4 EXCAVATOR ማሽነሪዎችን በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 11/2017 የአዳማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ሲኖ ሀይድሮ ኮርፖሬሽን ሊሚትድ በቀረጥ ነፃ መብት ወደ ሀገር ውስጥ አስገብተው ከታለመለት አገልግሎት
M/M/A/Kutaa Magaalaa Bokkuu Shananii Baajaajii Gurguruu Barbaada
Caalbaasii M/A/M/Aadde Zubeeyidaa Aliyyiifi M/A/idea Obbo Amiin Muhaammad gidduu falmii raawwii jiru ilaalchisee baajaajiin lakk. gabateeshee 01-OR-A35068, lakk. shaansiishee MAP3
Bulchiinsa Mootummaa Naannoo Oromiyaatti Ejensiin Bittaa Fi Dhabamsiisa Qabeenya Mootummaa Konkolaattotaa Fi Motorsaayikiloota Gosa Addaa Addaa Tajaajilaan Alaa Sadarkaa Biiroo/Godinaa/Magaalaa Fi Aanaatti Argaman Caal-baasii Ifaadhaan Dorgomsiisee Gurguruu Barbaada
Caalbaasii ifaa gurgurtaa lakk. 05/2017 Bulchiinsa Mootummaa Naannoo Oromiyaatti Ejensiin Bittaa fi Dhabamsiisa Qabeenya Mootummaa Konkolaattotaa fi Motorsaayikiloota gosa addaa
Bulchiinsa Mootummaa Naannoo Oromiyaatti Ejensiin Bittaa Fi Dhabamsiisa Qabeenya Mootummaa Konkolaattotaa Fi Motorsaayikiloota Gosa Addaa Addaa Tajaajilaan Alaa Sadarkaa Biiroo/Godinaa/Magaalaa Fi Aanaatti Argaman Caal-baasii Ifaadhaan Dorgomsiisee Gurguruu Barbaada
Caalbaasii ifaa gurgurtaa lakk. 07/2017 Bulchiinsa Mootummaa Naannoo Oromiyaatti Ejensiin Bittaa fi Dhabamsiisa Qabeenya Mootummaa Konkolaattotaa fi Motorsaayikiloota gosa addaa

ኢስት ዌስት ኢትዮ ትራንስፖረት ኋ.የተ.የግል ማህበር የድርጅቱ ንብረት የሆኑ የተለያዩ የተሽከርካሪ እና የተሳቢ ቅሪት አካላትን፤ ልዩ ልዩ ብረታ ብረቶችን፤ የተለያየ መጠን ያላቸው አሮጌ ጎማዎችን፣ የተቃጠለ ዘይት፤ አሮጌ ባትሪዎችን፤ ያገለገሉ የዘይትና የነዳጅ ፊልተሮችን፤ በርሜሎችን በኪሎ ግራም፣ ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ኢዌኢት /06-4/175/2017 ቀን ጥቅምት 19 ቀን 2017 ዓ.ም ኢስት ዌስት ኢትዮ ትራንስፖረት ኋ.የተ.የግል ማህበር የድርጅቱ ንብረት የሆኑ
የሼይ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የተለያዩ ያገለገሉና የማያገለግሉ መኪና፣የተለያዩ ብረታ ብረት እና የላሜራ በሮችና የእንጨት በሮች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ጀኔሬተር እና የውሃ መሳቢያ ጀነሬተር፣ የውሃ ቱቦ የብረት በአለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የሼይ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የተለያዩ ያገለገሉና የማያገለግሉ ሎት 1/ መኪና ሎት 2/ የተለያዩ ብረታ ብረት እና የላሜራ
የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የቧንቧ ዕቃዎች፤ የግንባታ ዕቃዎች እና የአውቶሞቢል የኤሌክትሪክ ተሸከርካሪዎች ግዥ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-(NCB007/2017) እና NCB008/2017 የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የቧንቧ ዕቃዎች፤ የግንባታ ዕቃዎች እና የአውቶሞቢል የኤሌክትሪክ ተሸከርካሪዎች ግዥ በሀገር
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪዎቹ ላበደረው ብድር ብድሩ በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው የመንግስት አካል ፊት ያስመዘገበውን 2 ንግድ ቤቶች፣ የፋብርካ ሕንፃ፣ የቡስኩት ማምረቻ ማሽሪ እና የዱቄት ወፍጮ ማሽነሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪዎቹ ላበደረው ብድር ብድሩ በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለ
ክርስቲያን ኤይድ ኢትዮጵያ ሲገለገልበት የነበረ ተሽከርካሪ እና የምግብ ጠረቤዛ ከ ስምንት ወንበሮች ጋር ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ክርስቲያን ኤይድ ኢትዮጵያ ሲገለገልበት የነበረ ተሽከርካሪ እና የምግብ ጠረቤዛ ከ ስምንት ወንበሮች ጋር ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ
የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኛ ሴቶች ብሔራዊ ማህበር እየተገለገለበት የሚገኘዉን ላንድ ክሮዘር የመስክ መኪና አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኛ ሴቶች ብሔራዊ ማህበር እየተገለገለበት የሚገኘዉን ላንድ ክሮዘር የመስክ መኪና አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም መኪናውን ባለበት
ኢስት ዌስት ኢትዮ ትራንስፖረት ኃ.የተ.የግል ማህበር የድርጅቱ ንብረት የሆነ የተለያዩ የተሸከርካሪ እና የተሳቢ ቅሪተ አካላትን፤ ልዩ ልዩ ብረታ ብረቶችን፤ የተለያየ መጠን ያላቸው አሮጌ ጎማዎችን፣ የተቃጠለ ዘይት፤ አሮጌ ባትሪዎችን፤ ያገለገሉ የዘይትና የነዳጅ ፊልተሮችን፤ በርሜሎችን በኪሎ ግራም፣ ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ቁጥር ኢዌኢት /06-4/ /2017 የጨረታ ማስታወቂያ ኢስት ዌስት ኢትዮ ትራንስፖረት ኃ.የተ.የግል ማህበር የድርጅቱ ንብረት የሆነ የተለያዩ የተሸከርካሪ እና የተሳቢ ቅሪተ
Ethiopian Sugar Industry Group Invites Bids from Interested Eligible & Qualified International Bidders for the Supply and Delivery of High Traction Rubber Tracked Tractor
INVITATION TO BID OPEN INTERNATIONAL COMPETITIVE BIDDING Re-Tender No:- FP/OT/17/SIG/2024 1. Ethiopian Sugar Industry Group invites bids from interested eligible
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተለያየ ንብረት መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ቤት እና መኪና ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ባለመከፈላቸው ተቋሙ ከዚህ
የአትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ልማት ኮሚሽን ቶዮታ ላንድክሩዘር ፒክ አፕ፣ ሚትስቡሽ ደብል ጋቢና በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ልማት ኮሚሽን ከዚህ በታች የተዘርዘሩትን ያገለገሉ መኪኖች በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ