የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ

የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2017 የመኪና ጨረታ 2017 used car tenders in Ethiopia for 75% discount. ድሬቴንደርስ የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2017 ለመከታተል ተመራጭ ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ የሚወጡ የመኪና ጨረታዎችን ያግኙ

የመኪና ጨረታ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ገዳ ትራንስፖርት እና ሎጀስቲከስ አ.ማ. የህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ አውቶብሶችን ባሉበት ሁኔታ በሽያጭ ለማስወገድ ይፈልጋል

የሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ቁጥር፡-[Gada/NCB/05/2017] ገዳ ትራንስፖርት እና ሎጀስቲከስ አ.ማ የህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ አውቶብሶችን ባሉበት ሁኔታ በሽያጭ ለማስወገድ ይፈልጋል። ስለሆነም

በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያዎች፣ የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች እና የመኪና መለዋወጫዎች፣ የምግብ ነክ እና ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊመንግሥት የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ ንብረትነቱ የተለያዩ የኦሮሚያ መ/ቤቶች ከአገልግሎት ውጭ የሆኑ በቢሮ፣ ዞን፣ ከተማና ወረዳ የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችና ሞተር ሳይክሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ግልጽ የሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 07/2017 በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊመንግሥት የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ ንብረትነቱ የተለያዩ የኦሮሚያ መ/ቤቶች ከአገልግሎት

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት በክልሉ የሚገኙ የተለያየ ዓይነት አገልግሎት የማይሰጡ ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት በክልሉ

ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. ያገለገሉ የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ድርጅታችን ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. ከዚህ በታች የተገለጹትን ያገለገሉ የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ስለዚህ ማንኛውም

በከልቻ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር ያገለገሉ ኤቪኮ ትራከር ፓወር እና ተሳቢ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 06/2024 በከልቻ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር ያገለገሉ ኤቪኮ ትራከር ፓወር እና ተሳቢ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ

አበባ ግደይ ኋላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር የሚገኙ ያገለገሉ ማርቸድስ ሞዴል (ቦቲ እና የደረቅ ጭነት) ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቅያ በድርጅታችን አበባ ግደይ ኋላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር የሚገኙ ያገለገሉ ማርቸድስ ሞዴል (ቦቲ እና የደረቅ ጭነት) ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ

Organization for Child Development and Transformation (CHADET) Would Like to Invite Interested Bidders for the Sale of Used Vehicles and Motorcycles

Organization for Child Development andTransformation (CHADET) BID for the sale of used vehicles and Motorcycles CHADET ETHIOPIA would like to

የአዳማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ሲኖ ሀይድሮ ኮርፖሬሽን ሊሚትድ በቀረጥ ነፃ መብት ወደ ሀገር ውስጥ ገብተው ከታለመለት አገልግሎት ውጪ ሲጠቀሙበት ተይዘው የተወረሱ 4 EXCAVATOR ማሽነሪዎችን በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 09/2017 የአዳማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ሲኖ ሀይድሮ ኮርፖሬሽን ሊሚትድ በቀረጥ ነፃ መብት ወደ ሀገር ውስጥ ገብተው ከታለመለት አገልግሎት

ኢንተርናሽናል ሪስኪዩ ኮሚቴ (International Rescue Committee) ልዩ ልዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችና ሞተር ሳይክሎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

TENDER NOTICE Reference: IRC-02/2017 ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችና ሞተር ሳይክሎችን ለመሸጥ የተዘጋጀ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኢንተርናሽናል ሪስኪዩ ኮሚቴ (International Rescue Committee) መንግስታዊ ያልሆነ አለም

አባ ወልደትንሳኤ ግዛው ቦርድ መር የእናቶችና ሕፃናት በጎ አድራጎት ድርጅት ያገለገሉ አንድ ኒሳን ፓትሮል መኪና እና አንድ የቻይና ስሪት የሞተር ብስክሌት ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አባ ወልደትንሳኤ ግዛው ቦርድ መር የእናቶችና ሕፃናት በጎ አድራጎት ድርጅት ያገለገሉ አንድ ኒሳን ፓትሮል መኪና እና አንድ የቻይና

በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ ማስቲካ፣ ኮስሞቲክስ USED ISUZU MOTOR እና ጃካመር በግልፅ እንዲሁም አልባሳት፤ ጫማ፣ ልዩ ልዩ ዕቃዎች እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር -06/2017 ዓ.ም. በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ ማስቲካ፣ ኮስሞቲክስ USED ISUZU MOTOR

ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. ያገለገሉ የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ድርጅታችን ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. ከዚህ በታች የተገለጹትን ያገለገሉ የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ስለዚህ ማንኛውም

ዳሸን ባንክ አክሲዮን ማህበር የህዝብ ማመላለሻ አውቶብስ (Yutong Bus) ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

 ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/021/24 ዳሸን ባንክ አክሲዮን ማህበር በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ

አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የጭነት እና የቤት ተሽከርካሪዎችን በሀራጅ ጨረታ እንዲሁም የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የመኪና ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት ኦላ ኢነርጂ ኢትዮጵያ ሊሚትድ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዘላለም አዲስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ

ኦሮሚያ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን መኖሪያ ቤት እና ሱዙኪ ዲዛየር መኪና ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/1992 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን

Amref Health Africa Medical Collaboration Committee (AMREF CCM) Notifiy Extension of Bid Submission Deadline

EXTENSION OF BID SUBMISSION DEADLINE For the sale of used Vehicles & Motorcycles Tender Ref. No. 003/2024 This is to

The Development Bank of Ethiopia Wishes to Sell Milk Processing Factories with Building, Machinery, equipment & Furniture, vehicles, Auxiliary Tools, cattle, and Some Other related Items

ዳሸን ባንክ አ.ማ የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት የህዝብ ማመላለሻ አውቶብስ (Yutong Bus) ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሃራጅ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ቁጥር ዳባ/021/24 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2014-የመኪና ጨረታ -
የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2013--
የመኪና ጨረታ 2014
የመኪና ጨረታ
የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2014