የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ
የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2017 የመኪና ጨረታ 2017 used car tenders in Ethiopia for 75% discount. ድሬቴንደርስ የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2017 ለመከታተል ተመራጭ ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ የሚወጡ የመኪና ጨረታዎችን ያግኙ
የመኪና ጨረታ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የመኪና ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ማርታ ላቀው እና በፍ/ባለዕዳ አቶ አወቀ ሚሊዮን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት የሊዝ ኪራይ ከፍያውን ባለመከፈሉ ምክንያት ከተከራይ መልሶ የተረከበውን ለልብስ ስፌት የሚያገለግሉ ማሽነሪዎች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ በጥሬ ገንዘብ መሸጥ ይፈልጋል
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት የማሽነሪ ዕቃዎችን በኪራይ ወስዶ
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የወረዳ 07 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የሚወገዱ አልባሳት እና ምንጣፎች እንዲሁም የተለያዩ ቁሳቁሶች እና ባለ 1 እና ባለሁለት የብረት ዕቃ ማጓጓዣ ጋሪዎች መግዛት ለሚፈልጉ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የወረዳ 07 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የሚወገዱ አልባሳት እና ምንጣፎች እንዲሁም የተለያዩ ቁሳቁሶች እና ባለ 1
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችና ተሸከርካሪዎች በሐራጅና በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ ዕቃዎችና ተሸከርካሪዎች በሐራጅና በግልጽ ጨረታ ሽያጭ
ስኬት ባንክ አ.ማ. መኪና በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት
ንብ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) ያገለገሉ ተሸከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን ያገለገሉ ተሸከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታው መካፈል የሚፈልግ እና
የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኛ ሴቶች ብሔራዊ ማህበር እየተገለገለበት የሚገኘዉን ላንድ ክሮዘር የመስክ መኪና አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኛ ሴቶች ብሔራዊ ማህበር እየተገለገለበት የሚገኘዉን ላንድ ክሮዘር የመስክ መኪና አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም
ስኬት ባንክ አ.ማ. መኪና በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት
አልሳም ኃ/የተ/የግል ማህበር ያገለገሉ እና በጥሩ ሁኔታ የሚገኙ አምስት (5) ተሸከርካሪዎችን በጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
አልሳም ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር AL-SAM Private Limited Company በጥሩ ሁኔታ ላይ የሚገኝ ተሸከርካሪዎች የጨረታ ማስታወቂያ አልሳም ኃ/የተ/የግል ማህበር ያገለገሉ
ኦሮሚያ ባንክ በዋስትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/1992 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን
African Union Commission Now Invites Sealed Bids from Interested Individuals or Organizations to Participate in the Public Sale of Different Vehicle Plus Printing and Office Supplies
INVITATION FOR PUBLIC SALE OF USED AND UNUSED ITEMS The African Union Commission now invites sealed bids from interested individuals
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤትየተለያዩ የህክምና እቃዎች፤ SEWING & OTHERS MACHINE, ELECTRIC FORKLIFT, SUZUKI MOTORCYCLE, PRINTED CAP, SOCCER TABLE, PRINTED CAP & MEN T-SHIRT, CLUTCH HOUSING, EMPTY CARTON, FLUORESCENT LIGHT (አምፖል), ELECTRICAL SUBMERSIBLE PUMP OTHER MOTOR, SHOPPING BAG, የተለያዩ የኤሌክትሪካል እቃዎች እና የተለያዩ ጨርቃ ጨርቆች እቃዎችን ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የተተው ዕቃዎች የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሐ_10/2017 ጨረታ በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በጉምሩክ አዋጅ 859/2006 መሰረት በጉምሩከ
ቱሉ ዳዲ ጠቅላላ ንግድ ኃላፊነቱ የወሰነ የግል ማህበር ያገለገሉ የተለያዩ የህትመት ማሽነሪዎች እና ያገለገለ አንድ አይሱዙ ትሩፐር መኪና ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የተለያዩ ያገለገሉ የህትመት ማሽኖችና ተሸከርካሪ ጨረታ ቱሉ ዳዲ ጠቅላላ ንግድ ኃላፊነቱ የወሰነ የግል ማህበር በህትመት ዘርፎች የተሰማራ ድርጅት
የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ብዙነሽ መኮንን እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ሰላማዊት ሙሉጌታ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ
ችልድረን ክሮስ ኮኔክሽን 1 አገልግሎቱን የጨረሰ መኪና ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ያገለገለ መኪና ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ችልድረን ክሮስ ኮኔክሽን 1 አገልግሎቱን የጨረሰ መኪና ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጋምቤላ ዲስትሪክት ለብድሩ አመላለስ በዋስትና የያዛቸውን የመያዣ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጋምቤላ ዲስትሪክትየሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ከዚህ በታች ስማቸው የተዘረዘረው ግለሰብ እና ድርጅት ከኢትዮጵያ ልማት ባንክ የተበደሩትን የብድር ገንዘብ
የአማኑኤል የልማት ድርጅት አንድ ተሽከርካሪ እና ሞተር ሳይክሎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ አማኑኤል የልማት ድርጅት ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተመለከቱትን አንድ ተሽከርካሪ እና ሞተር ሳይክሎችን በጨረታ አወዳድሮ
ሁካብዕ የኮምፒውተር የጽሕፈት እና የፅዳት ዕቃዎች አቅርቦት ቸከለ ተፈራ አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 07 ቤለር 15 ሜዳ ፊት ለፊት የሚገኘውን የከረሜላ ማምረቻ ማሽን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቸከለ ተፈራ አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 07 ቤለር 15 ሜዳ ፊት ለፊት የሚገኘውን የከረሜላ ማምረቻ ማሽን በግልፅ ጨረታ
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት የዳውሮ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የተሽከርካሪ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ ኢንቨስት ስትሮይ ፕሮኤክት ኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ታርጫ ጪዳ መንገድ ስራ ድርጅት የፍርድ ዕዳ ማስፈጸም የተከበሩትን የድርጅቱን ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ
የመከላከያ ኮንስትራክሸን ኢንተርፕራይዝ ለዋና መ/ቤት እና ለድሬዳዋ ፌዴራል ፖሊስ ፈጥኖ ደራሽ አገልግሎት የሚውሉ የPick up Double Cabin እና Granite ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የመከላከያ ኮንስትራክሸን ኢንተርፕራይዝ ለዋና መ/ቤት እና ለድሬዳዋ ፌዴራል ፖሊስ ፈጥኖ ደራሽ አገልግሎት የሚውሉ የPick up Double Cabin እና
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ

