ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ
ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ማስታወቂያ 2017 ከሁሉም ከ 17 ጋዜጣዎች ተሰብስቦ በድሬቴንደርስ ቀርቦላችኋል። በየቀኑ የሚወጡ ያገለገሉ ተሽከርካሪ ጨረታዎችን በመከታተል በአነስተኛ ዋጋ መኪና ያግኙ፡፡ በቴለግራምና በኢሜይል ይደርሶታል፡፡ አሁኑኑ ይመዝገቡ።
የዛሬና የትላንት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ማስታወቂያ 2017
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት መገናኛ መሣሪያዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች እና የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች የመኪና መለዋወጫዎች፣ ምግብ ነክ፣ ባለ 10 ሊትር ባዶ ጀሪካን፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች አንድ SHACAN DUMP TRUCK ገልባጭ መኪና በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2017 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣
Ethiopian Sugar Industry Group Invites Bids from Interested Eligible & Qualified International Bidders for the Supply and Delivery of Minimum 340 HP, High Traction Rubber Tracked Tractor
INVITATION TO BID OPEN INTERNATIONAL COMPETITIVE BIDDING Tender No. RE-FP/OT/15/SIG/2024 1. Ethiopian Sugar Industry Group invites bids from interested eligible
የቀቤና ልዩ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የመኪና እና የብረታ ብረት ሽያጭ መፈፀም ይፈልጋል
የመኪና እና የብረታ ብረት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ግዥ መለያ ቁጥር 002/2017) የቀቤና ልዩ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ወረዳው ሲጠቀምበት የነበረ የሠ.ቁኮድ
Continue Reading የቀቤና ልዩ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የመኪና እና የብረታ ብረት ሽያጭ መፈፀም ይፈልጋል
Ethiopian Sugar Industry Group Invites Bids from Interested Eligible & Qualified International Bidders for the Supply and Delivery of Minimum 340 HP, High Traction Rubber Tracked Tractor
INVITATION TO BID OPEN INTERNATIONAL COMPETITIVE BIDDING Tender No. RE-FP/OT/15/SIG/2024 1. Ethiopian Sugar Industry Group invites bids from interested eligible
አዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የጭነትና የቤት ተሸከርካሪዎችን እንዲሁም ንብረቶችን /የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውብት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን/ በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የተያዙና የተወረሱ ተሸከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 05/2017 አዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና
የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኛ ሴቶች ብሔራዊ ማህበር እየተገለገለበት የሚገኘውን ላንድ ክሮዘር የመስክ መኪና አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኛ ሴቶች ብሔራዊ ማህበር እየተገለገለበት የሚገኘውን ላንድ ክሮዘር የመስክ መኪና አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም መኪናውን ባለበት
Continue Reading የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኛ ሴቶች ብሔራዊ ማህበር እየተገለገለበት የሚገኘውን ላንድ ክሮዘር የመስክ መኪና አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የመንግሥት ግዥ አገልግሎት ንብረትነታቸው የጉምሩከ ኮሚሽን፤ የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ፤ የትራንስፖርትና ሎጄስቲክስ ሚኒስቴር፤ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር፣ የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት፤ የፍትህ ሚኒስቴር፤ የኢትዮጵያ እንስሳት ልማት ኢንስቲትዩት፤ የአጋርፋ ግብርና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኮሌጅ እና የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር PPS/VP-9FBI/02/12/2016 የመንግሥት ግዥ አገልግሎት ንብረትነታቸው የጉምሩከ ኮሚሽን፤ የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ፤ የትራንስፖርትና ሎጄስቲክስ ሚኒስቴር፤ የኢንፎርሜሽን መረብ
ዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት ያገለገሉ ከባድ ተሽከርካሪዎች፣ ተሳቢ፣ የመስክ ተሽከርካሪዎች፣ ሞተር ሳይክል ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ዕ.ደ.ዕ.ት.ድ/016/2016 ዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት ያገለገሉ ከባድ ተሽከርካሪዎች፣ ተሳቢ፣ የመስክ
የሪሳይክሊንግ ማሽን ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት አቶ እስጢፋኖስ መብራቱ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ደሊሉ ረሺድ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ
አፋር ጨው ማምረቻ አ/ማ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭየጨረታ ማስታወቂያቁጥር-05/2016 አፋር ጨው ማምረቻ አ/ማ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ተጫራቾች
Continue Reading አፋር ጨው ማምረቻ አ/ማ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ቡና ኢንሹራንስ አ.ማ የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች እና የተሽከርካሪ አካላት እንዲሁም ሌሎች ንብረቶች እና የተሽከርካሪ አካላትን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች እና የተሽከርካሪ አካላት እንዲሁም ሌሎች ንብረቶች እና የተሽከርካሪ አካላትን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተሽከርካሪዎች እና የተለያዩ ንብረቶቹን በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር1147/2011፣ 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ከዚህ በታች የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ
Continue Reading የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተሽከርካሪዎች እና የተለያዩ ንብረቶቹን በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
ኦሮሚያ ባንክ የመኖሪያ ቤት እና የመኪና ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ስሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን
Continue Reading ኦሮሚያ ባንክ የመኖሪያ ቤት እና የመኪና ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ደረቅ ጭነት(ፒክአፕ)፣ ባጃጅ፣ ትራክተር በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች ስማቸው ለተገለጹት ተበዳሪዎች የበደረውን የብድር ገንዘብ
Continue Reading የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ደረቅ ጭነት(ፒክአፕ)፣ ባጃጅ፣ ትራክተር በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
United Nations Development Programme (UNDP) Ethiopia Would Like to Sale Used Vehicles
BID FOR SALE OF USED VEHICLES ETH4952-RE United Nations Development Programme (UNDP) Ethiopia would like to sale the following used
ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ማስታወቂያ በቴለግራም ወይም በኢሜይል ኢንዲደርስዎ ከዚህ በታች ይመዝገቡ፡፡
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Faqs
