ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ
ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ማስታወቂያ 2017 ከሁሉም ከ 17 ጋዜጣዎች ተሰብስቦ በድሬቴንደርስ ቀርቦላችኋል። በየቀኑ የሚወጡ ያገለገሉ ተሽከርካሪ ጨረታዎችን በመከታተል በአነስተኛ ዋጋ መኪና ያግኙ፡፡ በቴለግራምና በኢሜይል ይደርሶታል፡፡ አሁኑኑ ይመዝገቡ።
የዛሬና የትላንት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ማስታወቂያ 2017
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የአብክመ ጠ/ፍ/ቤት ጎንደር ምድብ ችሎት የመኪና ሃራጅ ማስታወቂያ
አንደኛ ደረጃ የሃራጅ ማስታወቂያ የአፈ/ከሣሽ የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን የአፈ/ተከሣሽ……አኬር ኮንስትራክሽን ጣ/ገቦች 1ኛ ቡና ባንከ የጃ/ወ/ገቢዎች ጽ/ቤት 3ኛ ቄስ መንግስቱ በየነ4ኛ
የካፋ ዞን ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ፣ የተለያዩ የጽ/መሳሪያዎች ፣ የተለያዩ የጽዳት ዕቃዎች ፣ የህትመት ውጤቶች ፣ የተለያዩ የፕሪንተር ቀለሞች እና ተዛማጅ ዕቃዎች ፣ የተለያዩ የደንብ ልብሶችን ፣ የቢሮ ኪራይ አገልግሎት እና የመኪና ኪራይ አገልግሎት ማለትም ለዞን ሴክተር መ/ቤት የመንግስት ሠራተኞች ከ45 መቀመጫ እና ከዚያም በላይ መቀመጫ ያለው ሁለት የህዝብ ማመላለሻ መኪና የ20 እና ከዚያ በላይ ሞዴል ያላቸውን መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ተጫራቾችን በመጋበዝ እንደሚከተለው እስከ በጀት ዓመቱ ማብቂያ ማለትም እስከ ሰኔ 30/2017 ዓ.ም ግዥን ለማወዳደር ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ግ/ጨ/ ቁጥር፡– 01/2017 የካፋ ዞን ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት
ዎተር አክሽን ያገለገሉ መኪናዎችንና ሞተር ብስክሌቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር WACT/VD/001/24 ድርጅታችን ዎተር አክሽን ያገለገሉ መኪናዎችንና ሞተር ብስክሌቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ
Continue Reading ዎተር አክሽን ያገለገሉ መኪናዎችንና ሞተር ብስክሌቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
The Ethiopian Disaster Risk Management Commission Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply of Aerial Ladder Platform
SPECIFIC PROCUREMENT NOTICE REQUEST FOR BIDS GOODS (ONE-ENVELOPE BIDDING PROCESS) Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia Name of Project: Ethiopian
The Ethiopian Disaster Risk Management Commission (EDRMC) Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply of Mobile Command Post Vehicles
SPECIFIC PROCUREMENT NOTICE REQUEST FOR BIDS GOODS (ONE-ENVELOPE BIDDING PROCESS) Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia Name of Project: Ethiopian
ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር
Continue Reading ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች ፣ አልባሳት ዕቃዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የሞባይል ቀፎዎች ፣ ኮስሞቲክስ እና የንዕጽና መጠበቂያ ዕቃዎች ፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች ፣ ሞተርሳይክሎች ፤ እና መኪኖች ፤ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 19/2016 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ
በህግ በመፍረስ ላይ ያለው የብሔራዊ መሐንዲሶችና ሥራ ተቋራጮች ድርጅት የኮንስትራሽን መሣሪያዎችና የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች ፣ ተሽከርካሪ እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2016 በህግ በመፍረስ ላይ ያለው የብሔራዊ መሐንዲሶችና ሥራ ተቋራጮች ድርጅት የኮንስትራሽን መሣሪያዎችና የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጋምቤላ ዲስትሪክት የእርሻ ትራክተር ፣ ዘር መዝሪያ ፣ የእርሻ ትራክተር ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንከ ጋምቤላ ዲስትሪክት ስምና አድራሻቸው ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ተበዳሪዎች ለሰጠው ብድር በውላቸው መሰረት መክፈል ባለመቻላቸው
ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ማስታወቂያ በቴለግራም ወይም በኢሜይል ኢንዲደርስዎ ከዚህ በታች ይመዝገቡ፡፡
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Faqs
