ጨረታ ማስታወቂያ 2017

ጨረታ ማስታወቂያ 2017

ጨረታ ማስታወቂያ 2013
ጨረታ ማስታወቂያ 2017

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የደቡብ ኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን አልምቶ ለሚያስተዳድረው ለይርጋጨፌ የገጠር ለውጥ ማዕከል የኤሌክትሪክ ሀይል አገልግሎት የሚውል የኤሌክትሪክ ኬብል በ2017 በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ ከህጋዊ አቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 17, 2025) ሀገር አቀፍ የኤሌክትሪክ ኬብል ግዥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን አልምቶ ለሚያስተዳድረው ለይርጋጨፌ የገጠር ለውጥ ማዕከል የኤሌክትሪክ ሀይል አገልግሎት የሚውል የኤሌክትሪክ ኬብል በ2017 በጀት ዓመት በግልፅ

Amanuel Mental Specialized Hospital Invites Eligible Bidders for the Procurement of Laundry Machine Maintenance Service

Government (Jun 17, 2025) Invitation for Bid PROCUREMENT OF LAUNDRY MACHINE MAINTENANCE SERVICE Lot Information Procurement Reference Number: AMSH-NCB-NC-0228-2017-PUR Object of Procurement: PROCUREMENT OF LAUNDRY MACHINE MAINTENANCE SERVICE Description: PROCUREMENT OF LAUNDRY MACHINE MAINTENANCE SERVICE

የቤቱ ስፋት 88.01 ካ.ሜ. የሆነ የጋራ መኖሪያ ኮንዶሚኒየም ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 17, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ አቶ ቶፊቅ አጎዢ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ዚያዳ ወርቄ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/144184 በ3/3/2017ዓ.ም መ/ቁ/146306 በ17/4/2017 ዓ.ም በዋለው ችሎት

Positive Action for Development (PAD) Invite Qualified and Experienced Consultancy Organizations to Submit Their Proposals for Conducting Comprehensive Post Distribution Monitoring, Conducting Post Construction Monitoring (PCM), Market Assessment, Need Assessment, Base Line Assessment, and Project Evaluation

2merkato.com (Jun 17, 2025) A. INVITATION TO TENDER For the Procurement of Consultancy Services for Conducting Post Distribution Monitoring (PDM), Conducting Post Construction Monitoring (PCM), Market Assessment, Need Assessment, Base Line Assessment, and Project Evaluation

የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ዘ ሊደር (The Leader) መጽሔት እና የተማሪ መመረቂያ መጽሄት ቴክስት 100ግራም በሙሉ ቀለም ህትመት እና ከቨር 250 ግራም አርት ሙሉ ቀለም ህትመትና ማት ላምኔት እና የገጽ ብዛት 100 በቀረበው መስፈርት ጥራቱን የጠበቀ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Jun 17, 2025) Invitation for Bid ዘ ሊደር (The Leader) መጽሔት እና የተማሪ መመረቂያ መጽሄት ቴክስት 100ግራም በሙሉ ቀለም ህትመት እና ከቨር 250 ግራም አርት ሙሉ ቀለም ህትመትና ማት ላምኔት እና የገጽ ብዛት 100

በቂርቆስ ክ/ከ/አስ/በዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት የግዥ ቡድን የክፍለ ከተማው ደንብ ማስከበር ጽ/ቤት ከደንብ ተላላፊዎች የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎች ማንኛውም የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ወይም ፓስፖርት ላለው አካል በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 17, 2025) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 07/2017 በቂርቆስ ክ/ከ/አስ/በዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት የግዥ ቡድን የክፍለ ከተማው ደንብ ማስከበር ጽ/ቤት ከደንብ ተላላፊዎች የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎች ማንኛውም የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ወይም ፓስፖርት ላለው አካል በጨረታ

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ፋይናንስ ቢሮ የተለያየ ዓይነት አገልግሎት የማይሰጡ ከባድና ቀላል መኪኖች፣ የእርሻ መሳሪያ ማሽኖች፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ ጎማ፣ የተለያዩ ኤሌትሮኒክስ ዕቃዎች እና ብረታ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 17, 2025) ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት በክልሉ የሚገኙ የተለያየ ዓይነት አገልግሎት የማይሰጡ ከባድና ቀላል መኪኖች፣ የእርሻ መሳሪያ ማሽኖች፣ የመኪና መለዋወጫ

የቦታው ስፋት 250 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 17, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሳምሶን መኮንን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 210825 በ19/4/2013 ዓ.ም እና በኮ/መ/ቁ 289241 በ28/03/2016 ዓ.ም

የቃሊቲ ማረሚያ ማዕከል ለህግ ታራሚዎች ምግብ አገልግሎት የሚውሉ ጥራጥሬዎች እንዲሁም አትክልትና ማጣፈጫዎች የማገዶ እንጨት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅቶች መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 17, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ 1 የቃሊቲ ማረሚያ ማዕከል ለህግ ታራሚዎች ምግብ አገልግሎት የሚውሉ ጥራጥሬዎች እንዲሁም አትክልትና ማጣፈጫዎች የማገዶ እንጨት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅቶች መግዛት ይፈልጋል። በዚሁ መሠረት፡– ተጫራቾች በጨረታ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ