ጨረታ ማስታወቂያ 2017

ጨረታ ማስታወቂያ 2017

ጨረታ ማስታወቂያ 2013
ጨረታ ማስታወቂያ 2017

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን የአዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪ ያገለገለ የተለያዩ የስፌት ማሽኖች፣ ኮምፕረሰሮች፣ ብረታ ብረቶች እና የተለያዩ ጨርቃ ጨርቆችና አልባሳቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 15, 2025) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን የአዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪ ያገለገለ የተለያዩ የስፌት ማሽኖች፣ ኮምፕረሰሮች፣ ብረታ ብረቶች እና የተለያዩ ጨርቃ ጨርቆችና አልባሳቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። የተጫራቾች ዝርዝር መመሪያ፡-

ዳሸን ባንክ አ.ማ የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 15, 2025) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/001825 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ የመኖሪያ ቤቱ ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም አበዳሪው

ኦሮሚያ ኢንሹራንስ አ.ማ ሙሉ ውድመት ካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች እና የተሽከርካሪ አካላት ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ቅዳሜ ሰኔ 14 ቀን 2017 ዓ.ም ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 15, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን የሙሉ ውድመት ካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች እና የተሽከርካሪ አካላት ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ቅዳሜ ሰኔ 14 ቀን 2017 ዓ.ም ለመሸጥ ይፈልጋል። በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች ተሽከርካሪዎቹ

ሲንቄ ባንክ አ.ማ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 15, 2025) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ (የጨረታ ቁጥር 011/217) ሲንቄ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። S/No Types of vehicle  Code Plate No Year of Manufacture Initial bid

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ መጋዘን፣ መኖሪያ ቤት፣ ኢንቨስትመንት እና ሆቴል ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 15, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) 216/92 መሠረት በእዳ ማካካሻነት የወረሳቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት

የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሌጂ ዩኒቨርሲቲ የሆቴል የሻይ ቡና አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Jun 16, 2025) Invitation for Bid የሆቴል የሻይ ቡና አገልግሎት ከ11-17 የሚቆይ አገልግሎቱ በአዳማ ሣይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ቅጥር ጊቢ ውስጥ የሚሰጥ ይሆናል Lot Information Procurement Reference Number: ASTU-NCB-G-0886-2017-PUR Object of Procurement: የሆቴል የሻይ ቡና

የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሌጂ ዩኒቨርሲቲ ለ180 ሰዎች በቀን ሁለት ጊዜ 1/2 ሌትር የታሸገ ውሃ ለ7 ቀናት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Jun 16, 2025) Invitation for Bid ለ180 ሰዎች በቀን ሁለት ጊዜ 1/2 ሌትር የታሸገ ውሃ ለ7 ቀናት Lot Information Procurement Reference Number: ASTU-NCB-G-0887-2017-PUR Object of Procurement: ለ180 ሰዎች በቀን ሁለት ጊዜ 1/2 ሌትር የታሸገ

ብሔራዊ የመረጃና ደህንነት አገልግሎት ብሎኬት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Jun 16, 2025) Invitation for Bid ብሎኬት 03 Lot Information Procurement Reference Number: NISS-NCB-G-1388-2017-PUR Object of Procurement: ብሎኬት 03 Description: ብሎኬት 03 Award Type: Item based Procurement Type: Shopping Procurement Method: Open Market Type:

Ethiopia Pharmaceutical Supplies Service Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Door

Government (Jun 16, 2025) Invitation for Bid PROCUREMENT OF CAR DOOR FOR TOYOTA PRADO Lot Information Procurement Reference Number: EPSA-NCB-G-0362-2017-PUR Object of Procurement: PROCUREMENT OF CAR DOOR FOR TOYOTA PRADO Description: PROCUREMENT OF CAR DOOR

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ