ጨረታ ማስታወቂያ 2017
ጨረታ ማስታወቂያ 2017
![ጨረታ ማስታወቂያ 2013 ጨረታ ማስታወቂያ 2013](https://diretenders.com//https://diretenders.com//wp-content/uploads/2021/06/ጨረታ-ማስታወቂያ-2013-1024x1024.jpg)
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
BEAEKA General Business PLC Now Invites Registered Constructors of Category GC-4, RC-3 and Above Intends to Subcontract the Earthwork Including Clearing and Grubbing, Road Bed Preparation, Excavation, Embankment Construction and Sub-base Construction, to Eligible Contractors
Notice of Invitation for Bid (Procurement Ref. No. BEAEKA/ED/01/2025) BEAEKA General Business PLC has signed a contract Agreement with Ethiopian Roads Administration for the construction works of Construction Works of Addis-Gibe River overlay Project Lot
አዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ጥር 28/2017 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 24 በወጣው የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት ‹‹የካቲት 11 ቀን 2017 ዓ.ም ጠዋት 4፡00 ሰዓት›› የተባለው በስህተት ስለሆነ ‹‹የካቲት 11 ቀን 2017 ዓ.ም ጠዋት 4፡30 ሰዓት›› ተብሎ በዚህ የማረሚያ ማስታወቂያ ተስተካክሎ ይነበብ
ማረሚያ አዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ጥር 28/2017 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 24 በወጣው የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት ‹‹የካቲት 11 ቀን 2017 ዓ.ም ጠዋት 4፡00 ሰዓት›› የተባለው በስህተት ስለሆነ ‹‹የካቲት 11 ቀን
የዳግማዊ ሚኒሊክ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ የተለያዩመሳሪያዎች፣ ቋሚና አላቂ ጽዳት እቃዎች፣ የፕላንት ማሸነሪ እና መሣሪያ መግዣ፣ ህትመት እና ለህንጸና ቁሳቁስ ለተገጣጣሚዎች መግዣ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 02/2017 ዓ.ም. በአራዳ ከ/ከተማ የዳግማዊ ሚኒሊክ ቅድመ አንደኛ ፣ አንደኛ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የፋይናንስ ቡድን የ2017 በጀት አመት 2ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ የሚያስፈልገውን:- ሎት 1 የደንብ ልብስ ሎት-2 አላቂ የቢሮ ዕቃዎች
በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የሚገኘው የሞላሌ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ግንባታ ጥገና ስራ በግልፅ ጨረታ ግዥ ዘዴ ለማስጠገን ዓርብ ጥር 23/2017 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገጽ 50 በአብክመ ጤና ቢሮ በሰሜን ሸዋዞን መስተዳድር ጤና መምሪያ የሞላሌ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ስም የወጣዉን ጨረታመሰረዙን ያስታውቃል
የጨረታ ስረዛ ማስታወቂያ በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የሚገኘው የሞላሌ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ግንባታ ጥገና ስራ በግልፅ ጨረታ ግዥ ዘዴ ለማስጠገን ዓርብ ጥር 23/2017 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገጽ 50 በአብክመ ጤና ቢሮ በሰሜን
የቡታጅራ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በአዋጅ በተሰጠው ተግባርና ሃላፊነት መሰረት የ2017 2ኛ ዙር የሊዝ ጨረታ በእሬሻ ባእሪንዛፍ እና ዘቢዳር ቀበሌዎች ለድርጅትና ለመኖሪያ የሚሆን ቦታ በሊዝ ጨረታ አወዳድሮ ለማስተላለፍ ተወዳዳሪዎችን ይጋብዛል
የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ የቡታጅራ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በአዋጅ በተሰጠው ተግባርና ሃላፊነት መሰረት የ2017 2ኛ ዙር የሊዝ ጨረታ በእሬሻ ባእሪንዛፍ እና ዘቢዳር ቀበሌዎች ለድርጅትና ለመኖሪያ የሚሆን ቦታ በሊዝ ጨረታ አወዳድሮ ለማስተላለፍ ተወዳዳሪዎችን ይጋብዛል፡፡ የጨረታው ዓይነት መደበኛ
የራዝ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር አክሲዮን መሸጥ ይፈልጋል
ማስታወቂያ የራዝ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር 5 ነባር ባለአክሲዮኖችን ያላቸውን አክሲዮን ለ1 አዲስ ገቢ ባለአክሲዮን አክሲዮን ለመሽጥ ጥያቄ አቅርበዋል፡፡ የነባር ባለአክሲዮኖችን (ሻጭ) አድራሻ አቶ ማሕተመ ነፀረአብ ማርቆስ –ክልል ትግራይ ዞን/ክፍለ ከተማ መቀሌ ወረዳ ሰሜን መቀሌ የቤቁ
በየካ ክ/ከተማ የካ ጤና ጣቢያ በ2017 በጀት ዓመት መገልገያ የሚውሉ የደንብ ልብስ፣ ህትመት፣ መድሀኒት እና የላብራቶሪ ሪኤጀንት፣ የህክምና መሳሪዎች፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፣ የኮንስትራክሽን እቃዎች፣ የቋሚ ዕቃዎች ኮምፒውተርና ተዛማጅ ዕቃዎች፣ የጀኔሬተር ግዢ እንዲሁም የኮምፒውተርና የፕሪንተር ጥገና እና የጥገና ስራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና የሚወገዱ ዕቃዎችን አጫርቶ ለመሸጥ በተጨማሪም የውሃ ሮቶ እጥበትን ጨምሮ ተጫራቾችን መጋበዝ ይፈልጋል
የ2ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በየካ ክ/ከተማ የካ ጤና ጣቢያ በ2017 በጀት ዓመት መገልገያ የሚውሉ የደንብ ልብስ፣ ህትመት፣ መድሀኒት እና የላብራቶሪ ሪኤጀንት፣ የህክምና መሳሪዎች፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የኮንስትራክሽን እቃዎች የቋሚ ዕቃዎች ኮምፒውተርና
በአብክመ ጠቅላይ ፍ/ቤት በሰ/ሽዋ ዞን የደ/ብርሃን ከተማ ወረዳ የፍታብሔር ዳኝነት ስ/ዋና የስራ ሂደት መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
የአፈ/ከሳሽ ትዕግስት አበባየሁ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ አየለ ከበደ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ከስ ከርክር ጉዳይ የአፈ/ተከሣሽ በደ/ብርሃን ከተማ አፄዘርአያቆብ ክፍለ ከተማ ምድረ ገነት ቀበሌ በምስራቅ መንገድ፣ በምዕራብ አበበ፣ በሰሜን ጌትሽ፣ በደቡብ መንገድ መካከል በሚያዋስኑት በየቦታ ስፋቱ
Continue Reading በአብክመ ጠቅላይ ፍ/ቤት በሰ/ሽዋ ዞን የደ/ብርሃን ከተማ ወረዳ የፍታብሔር ዳኝነት ስ/ዋና የስራ ሂደት መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Hibir Construction Corporation (HCC) Now Invites Eligible Bidders to Submit Sealed Bids for Providing the Necessary Labor, Material and Equipment for the Supply, Design, Installation, Configuration and Commissioning Network, CCTV, Outdoor Led and Monitoring Room Solutions for the Aforesaid Project at Bahir Dar City
INVITATION FOR BIDS Procurement Reference No. HCC /DPCA/06/17 Hibir Construction Corporation (HCC) entered into a contract agreement with the Bahir Dar City Administration for the Construction of the Bahir Dar City Corridor Development Project. 1. Hence,
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ