ጨረታ ማስታወቂያ 2017
ጨረታ ማስታወቂያ 2017
![ጨረታ ማስታወቂያ 2013 ጨረታ ማስታወቂያ 2013](https://diretenders.com//https://diretenders.com//wp-content/uploads/2021/06/ጨረታ-ማስታወቂያ-2013-1024x1024.jpg)
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የኢትዮጵያ ፖስታ በ2017 በጀት ዓመት የቴሌቪዥን ማስታወቂያ ሥራ የሚሠሩ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– ግጨ 18/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፖስታ በ2017 በጀት ዓመት የቴሌቪዥን ማስታወቂያ ሥራ የሚሠሩ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም፡– በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች በዘርፉ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤
Continue Reading የኢትዮጵያ ፖስታ በ2017 በጀት ዓመት የቴሌቪዥን ማስታወቂያ ሥራ የሚሠሩ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ድንበሯ ንጉሴ (2 ሰዎች ) እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ንግስት ተስፋዬ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ ቤት በመ/ቁጥር 161020 በቀን 16/8/2016 ዓ.ም እና በመ/ቁ 150732
የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ በ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት ለአንደኛና ለሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የመማሪያ ማስተማሪያ እቃዎች እና ፈርኒቸር ግዥ ለመፈጸም በግልፅ ጨረታ ህጋዊ አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶችን ማወዳደር ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ በ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት ለአንደኛና ለሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የመማሪያ ማስተማሪያ እቃዎች እና ፈርኒቸር ግዥ ለመፈጸም በግልፅ ጨረታ ህጋዊ አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶችን ማወዳደር ይፈልጋል።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የግብርና ቢሮ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ ለ2017/2018 የምርት ዘመን አገልግሎት የሚውል ኤንፒኤስ፣ ኤንፒኤስ ቦሮን፣ ኤንፒኤስ ዚንክ እና ዩሪያ የአፈር ማዳበሪያ ከሰላም ዩኒዬን ማእከላዊ መጋዝ ወደ መ/ማህበራት አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል
የአፈር ማዳበሪያ ለማጓጓዝ ድጋሜ የወጣየግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የግብርና ቢሮ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ ለ2017/2018 የምርት ዘመን አገልግሎት የሚውል ኤንፒኤስ፣ ኤንፒኤስ ቦሮን፣ ኤንፒኤስ ዚንክ እና ዩሪያ የአፈር ማዳበሪያ ከሰላም ዩኒዬን ማእከላዊ
በጉራጌ ዞን የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት የሚውል በጉብሬ ክፍለ ከተማ ለአንድ ከተማ አንድ ፕሮጀክት በሚል በንቅናቄ የሚሰራ የማህበረሰብ ፋርማሲ ግንባታ ግብዓት አቅርቦት እና የእጅ (የጉልበት ዋጋ) ግዥ ለመፈፀም በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ባላቸው አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየግዥ መለያ ቁጥር-006/2017 በጉራጌ ዞን የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት የሚውል በጉብሬ ክፍለ ከተማ ለአንድ ከተማ አንድ ፕሮጀክት በሚል በንቅናቄ የሚሰራ የማህበረሰብ ፋርማሲ ግንባታ ግብዓት አቅርቦት እና የእጅ
ገዳ ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ አማ ሞጆ በሚገኘው የድርጅቱ ዎርክ ሾፕ ውስጥ ያሉትን የተለያዩ ያገለገሉ ጎማዎችን፣ የተቃጠሉ ዘይቶችን፣ ከመነዳሪ እና ፍላፖችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር(Gada/NCB/07/2017) ገዳ ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ አማ ሞጆ በሚገኘው የድርጅቱ ዎርክ ሾፕ ውስጥ ያሉትን የተለያዩ ያገለገሉ ጎማዎችን፣ የተቃጠሉ ዘይቶችን፣ ከመነዳሪ እና ፍላፖችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ
Shabelle Bank S.C. Invited to the Fully-fledged Islamic Bank Operating in Ethiopia, is Pleased to Announce a Bid for Renting
Invitation to Bid Shabelle Bank, a fully-fledged Islamic Bank operating in Ethiopia, is pleased to announce a bid for renting its building located in Addis Ababa. The building, formerly known as Nusra Hotel, is a
ሰምፔር የገበያ ማእከል አ.ማ. ተገንብተው የተጠናቀቁ ንግድ ቤቶችን ባሉበት ሁኔታ ለኢትዮጵያዊያን፤ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን እና ህጋዊ ሰውነት ላላቸው ተቋማት በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ግልጽ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሰምፔር የገበያ ማእከል አክሲዮን ማህበር በአዲስ አበባ ከተማ አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 02 የቤት ቁጥር አዲስ ልዩ ስሙ ፒያሳ ሰባራ ባቡር ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ከአናንያ የእናቶች እና ህጻናት ህክምና ማእከል ፊት
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከነማ ፋርማሲዎች ድርጅት መድኃኒቶችን በግልፅ ጨረታ በውል ስምምነት ማቅረብ የሚችሉ ብቁ የሆኑ መስፈርቱን የሚያሟሉ ተጫራቾች ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 007/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከነማ ፋርማሲዎች ድርጅት በአዲስ አበባ ከተማና በዙሪያ ለሚገኙ ነዋሪዎች ለሁሉም ክፍለ ከተሞች ጤና መድህን ተጠቃሚዎች፣ ለፌደራል ጤና መድህን ተጠቃሚዎች፣ በመንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ጥራትና ፈዋሽነታቸው የተረጋገጡ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ