ጨረታ ማስታወቂያ 2017
ጨረታ ማስታወቂያ 2017
![ጨረታ ማስታወቂያ 2013 ጨረታ ማስታወቂያ 2013](https://diretenders.com//https://diretenders.com//wp-content/uploads/2021/06/ጨረታ-ማስታወቂያ-2013-1024x1024.jpg)
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Adwa Dil Microfinance Institution S.C (Under Formation) Invites All Interested Audit Firms (bidders) by this Local Competitive Bid to Perform an External Audit Service for 3 (three) Consecutive Fiscal Years, Starting from the Fiscal Year Ending 30 June 2025.
ADWA DIL MICROFINANCE INSTITUTIONS. Co (UNDER FORMATION)INVITATION TO BID FOR EXTERNAL AUDIT SERVICE 1. Background Adwa Dil Microfinance Institution S.Co is under formation in accordance with Proclamation number 626/2001 (as amended by Proclamation number 1164/2012)
በቱሪዝም ማሰልጠኛ የገነት ሆቴል አስተዳደር በሆቴል ስራ ዘርፍ ቀደምት የመንግስት የልማት ድርጅት ሲሆን በአሁኑ ወቅት ለሆቴሉ የስጋ ተዋጽዖ ማለትም የበሬ ሥጋ እና የበግ ሥጋ እንዲቀርብለት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በቱሪዝም ማሰልጠኛ የገነት ሆቴል አስተዳደር በሆቴል ስራ ዘርፍ ቀደምት የመንግስት የልማት ድርጅት ሲሆን በአሁኑ ወቅት ለሆቴሉ የስጋ ተዋጽዖ ማለትም የበሬ ሥጋ እና የበግ ሥጋ እንዲቀርብለት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ በታች ያሉትን
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ አለምነሽ ዘውዴ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ታዬ ዘውዴ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 170853 በ30/9/2013 ዓ.ም እና መ/ቁ 170853 በ5/2/2013 ዓ.ም መ/ቁ 163118 በ28/8/2013ዓ.ም በዋለው
የኢትዮጵያ ፖስታ በ2017 በጀት ዓመት የቴሌቪዥን ማስታወቂያ ሥራ የሚሠሩ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– ግጨ 18/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፖስታ በ2017 በጀት ዓመት የቴሌቪዥን ማስታወቂያ ሥራ የሚሠሩ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም፡– በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች በዘርፉ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤
Continue Reading የኢትዮጵያ ፖስታ በ2017 በጀት ዓመት የቴሌቪዥን ማስታወቂያ ሥራ የሚሠሩ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ድንበሯ ንጉሴ (2 ሰዎች ) እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ንግስት ተስፋዬ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ ቤት በመ/ቁጥር 161020 በቀን 16/8/2016 ዓ.ም እና በመ/ቁ 150732
የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ በ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት ለአንደኛና ለሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የመማሪያ ማስተማሪያ እቃዎች እና ፈርኒቸር ግዥ ለመፈጸም በግልፅ ጨረታ ህጋዊ አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶችን ማወዳደር ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ በ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት ለአንደኛና ለሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የመማሪያ ማስተማሪያ እቃዎች እና ፈርኒቸር ግዥ ለመፈጸም በግልፅ ጨረታ ህጋዊ አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶችን ማወዳደር ይፈልጋል።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የግብርና ቢሮ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ ለ2017/2018 የምርት ዘመን አገልግሎት የሚውል ኤንፒኤስ፣ ኤንፒኤስ ቦሮን፣ ኤንፒኤስ ዚንክ እና ዩሪያ የአፈር ማዳበሪያ ከሰላም ዩኒዬን ማእከላዊ መጋዝ ወደ መ/ማህበራት አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል
የአፈር ማዳበሪያ ለማጓጓዝ ድጋሜ የወጣየግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የግብርና ቢሮ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ ለ2017/2018 የምርት ዘመን አገልግሎት የሚውል ኤንፒኤስ፣ ኤንፒኤስ ቦሮን፣ ኤንፒኤስ ዚንክ እና ዩሪያ የአፈር ማዳበሪያ ከሰላም ዩኒዬን ማእከላዊ
በጉራጌ ዞን የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት የሚውል በጉብሬ ክፍለ ከተማ ለአንድ ከተማ አንድ ፕሮጀክት በሚል በንቅናቄ የሚሰራ የማህበረሰብ ፋርማሲ ግንባታ ግብዓት አቅርቦት እና የእጅ (የጉልበት ዋጋ) ግዥ ለመፈፀም በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ባላቸው አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየግዥ መለያ ቁጥር-006/2017 በጉራጌ ዞን የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት የሚውል በጉብሬ ክፍለ ከተማ ለአንድ ከተማ አንድ ፕሮጀክት በሚል በንቅናቄ የሚሰራ የማህበረሰብ ፋርማሲ ግንባታ ግብዓት አቅርቦት እና የእጅ
ገዳ ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ አማ ሞጆ በሚገኘው የድርጅቱ ዎርክ ሾፕ ውስጥ ያሉትን የተለያዩ ያገለገሉ ጎማዎችን፣ የተቃጠሉ ዘይቶችን፣ ከመነዳሪ እና ፍላፖችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር(Gada/NCB/07/2017) ገዳ ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ አማ ሞጆ በሚገኘው የድርጅቱ ዎርክ ሾፕ ውስጥ ያሉትን የተለያዩ ያገለገሉ ጎማዎችን፣ የተቃጠሉ ዘይቶችን፣ ከመነዳሪ እና ፍላፖችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ