ጨረታ ማስታወቂያ 2017
ጨረታ ማስታወቂያ 2017
![ጨረታ ማስታወቂያ 2013 ጨረታ ማስታወቂያ 2013](https://diretenders.com//https://diretenders.com//wp-content/uploads/2021/06/ጨረታ-ማስታወቂያ-2013-1024x1024.jpg)
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሁራሁር ማዳበሪያ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግል ማህበር ከ2010 በጀት አመት ጀምሮ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል
የኦዲት ስራ ጨረታ ማስታወቂያ የሁራሁር ማዳበሪያ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግል ማህበር ከ2010 በጀት አመት ጀምሮ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርቶች የምታሟሉ የግል ኦዲተሮች ድርጅታችን ያዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በመግዛት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ 1ኛ/
Continue Reading የሁራሁር ማዳበሪያ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግል ማህበር ከ2010 በጀት አመት ጀምሮ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል
ኦሜዳድ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ ያገለገሉ እና መጠነኛ ጉዳት የደረሰባቸውን ልዩ ልዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጅምላ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ያገለገሉ ልዩ ልዩ የቤትና የቢሮ መሣሪያዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ኦሜዳድ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ ያገለገሉ እና መጠነኛ ጉዳት የደረሰባቸውን ልዩ ልዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጅምላ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚህም መግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ
በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 9 ጤና ጣቢያ ለ2017 በጀት ዓመት የሚያሥፈልጉ ዕቃዎች በግዥ መለያ ቁጥር 2/2017 ማለትም ቋሚ ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ህትመቶች፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ መድሃኒቶችና ሪኤጀንቶች እና ሌሎችም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 9 ጤና ጣቢያ ለ2017 በጀት ዓመት የሚያሥፈልጉ ዕቃዎች በግዥ መለያ ቁጥር 2/2017 ማለትም በሎት 1 ቋሚ ዕቃዎች ሎት 2 አላቂ የቢሮ እቃዎች ሎት 3 ህትመቶች ሎት 4 የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች
በሲዳማ ክልል በሀዋሳ ከተማ የሚገኘው የግሎባል ፒስ ባንክ /Global Peace Bank/ ማህበር በ2024/16/2017 የበጀት ዓመት ያከናወናቸውን የፋይናንስ ስራዎችን የውጪ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ክልል በሀዋሳ ከተማ የሚገኘው የግሎባል ፒስ ባንክ /Global Peace Bank/ ማህበር በ2024/16/2017 የበጀት ዓመት ያከናወናቸውን የፋይናንስ ስራዎችን የውጪ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሰረት ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ
የኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለዋናው መ/ቤት እና በስሩ ላሉት ፋብሪካዎችና ፕሮጀክቶች ኢንተርፕራይዝ ሪሶርስ ፕላኒንግ (ERP) ለመተግበር በዘርፉ የተሰማሩና ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸው አማካሪ ኩባንያ ውል ገብቶ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኬ.ኢ.ኮ/ግ/ጨ/06/2017 የኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለዋናው መ/ቤት እና በስሩ ላሉት ፋብሪካዎችና ፕሮጀክቶች ኢንተርፕራይዝ ሪሶርስ ፕላኒንግ (ERP) ለመተግበር በዘርፉ የተሰማሩና ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸው አማካሪ ኩባንያ ውል ገብቶ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
ባለቀለም ጨርቅ እና ለነጭ ጋዎን የሚሆን ፖሊስተር ቨስኬስ 65 ፐርሰንት 35 ፐርሰንት ቨሰኬስ ከሆነ ጥሬ ዕቃ የቤ/ጉ/ክ/ካማሽ ዞን ካማሽ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የተዘጋጀ ጨርቅ፣ የወንድ አጭር ቆዳ ጫማ፣ የሴት አጭር ቆዳ ጫማ፣ የወንድ ሸሚዝ እጅጌ ሙሉ፣ የሴቶች ሸሚዝ እጅጌ ሙሉ ሸሚዝ እና የወንድ እና የሴቶች አጭር ቡትስ ጫማ፣ የወንድ እና የሴቶች ጃንጥላ፣ የእጅ ጓንት፣ ሰሌን ባርኔጣ፣ የስፖርት ቱታ የስፖርት ቲሸርት፣ ቶርሽን ስኒከር ጫማ፣ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የቤ/ጉ/ክ/ካማሽ ዞን ካማሽ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በወረዳው ሌከተር መ/ቤቶች ሰራተኞች አገልግሎት የሚውል ባለቀለም ጨርቅ እና ለነጭ ጋዎን የሚሆን ፖሊስተር ቨስኬስ 65 ፐርሰንት 35 ፐርሰንት ቨሰኬስ ከሆነ ጥሬ ዕቃ የተዘጋጀ ጨርቅ፣ የወንድ አጭር ቆዳ ጫማ፣
Bole Lemi Industry Park Invites Eligible and Qualified Bidders to Participate in the Tender for the Supply of the Service Car Rent
National Competitive Bidding (NCB) Procurement Reference No:BLIP/NCB/G & NC/03/2017/2025 L. Bole Lemi Industry Park Invites eligible and qualified bidders to participate in the tender for the supply of the following Goods and Non-consultancy Service. S.N
UNITED NATIONS CHILDREN’S FUND (UNICEF) Wishes to Purchase Provision Light Vehicle Rental Service in the Tigray Region
LRFB-2025-9195632 UNITED NATIONS CHILDREN’S FUND (UNICEF)Wishes to purchase provision light vehicle rental service in Tigray Region
በደ/ኢ/ክ/መ/በወላይታ ዞን ዳሞት ፑላሳ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 ዓ/ም ለግብርና ጽ/ቤት በሴፍቲኔት –5 ፕሮግራም በጀት የተለያዩ የጓሮ አትክልት ዘርና ችግኝ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ኢ/ክ/መ/በወላይታ ዞን ዳሞት ፑላሳ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 ዓ/ም ለግብርና ጽ/ቤት በሴፍቲኔት –5 ፕሮግራም በጀት የተለያዩ የጓሮ አትክልት ዘርና ችግኝ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚችሉ የንግድ ሥራ ድርጅቶች፣
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ