Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 06, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ሰይፈ ገ/ፃዲቅ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ገ/ፃዲቀ ጨርቆስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/289626 በ21/3/2015 ዓ.ም

የዋናው ቤት ስፋቱ 199.74 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 06, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ ጨረታ መለያ ቁጥር 02/2018 ዓመት በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በወረዳ 08 የበአታ ጤና ጣቢያ በ2018 ዓመት በጀት የሚያስፈልጉ ሎት1፡

የበአታ ጤና ጣቢያ ቋሚ ኤሌክትሮኒክስ እና የቢሮ ቋሚ እቃዎች፣ የጽሕፈት መሳሪያዎቸ እና የጽዳት እቃዎች፣ ህትመት፣ የደንብ ልብስ እና ልብስ ስፌት እና ጥገና እቃዎች በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

Government(Feb 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/10fb6027-2667-4f69-a0c0-e2a893f76966/open Lot Information Procurement Reference Number: GRDCPO-NCB-G-0049-2018-PUR Object of Procurement: በድጋሚ የወጣ Procurement of

የታላቁ ህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽ/ቤት አምስት ኩንታል ሲሚንቶ እና አምስት ሜትር ኪዩብ አሸዋ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Feb 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/5b47e95c-a3e1-471b-aa86-c7ade0db9174/open Lot Information Procurement Reference Number: DU-NCB-G-0082-2018-PUR Object of Procurement: በድጋሚ የወጣ የማባዣ ማሽን

ዲላ ዩኒቨርሲቲ የማባዣ ማሽን ግብዓት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ መኖሪያ ቤት እና ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 22, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን

አዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል አ.ማ የህንጻ ኢንሹራንስ ሽፋን አገልግሎት ገዢ እና የአረንጓዴ ቦታ (Garden) ኪራይ ለማከራየት ይፈልጋል

Reporter(Feb 22, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር አዓኮማ አ.ማ 09-10/2018 አዲስ ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል አ.ማ የህንጻ ኢንሹራንስ ሽፋን አገልግሎት

ኒያላ ኢንሹራንስ አ/ማ ለ2019 ዓ.ም የሚያገለግሉ አጀንዳዎችን /በውጭ ሀገር የሚታተም/ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Reporter(Feb 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ PT/01/26 ኩባንያችን ለ2019 ዓ.ም የሚያገለግሉ አጀንዳዎችን /በውጭ ሀገር የሚታተም/ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል:: ስለሆነም በጨረታው

ፀደይ ባንክ አ.ማ. የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያ ዕቃዎችን ግዥ ለመፈፀም ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter(Feb 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ብ/ግ/ጨ/0010/2018 ፀደይ ባንክ አ.ማ. ከስር በሰንጠረዡ የተገለፁትን የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያ ዕቃዎችን ግዥ ለመፈፀም ፈቃድ

CARE Ethiopia Invites Bids for the Supply of Various Vegetable Seeds

Reporter(Feb 22, 2026) BID NOTICE FOR PROCUREMENT OF VEGETABLE SEEDSBID No. 319/2026 CARE was Founded in 1945, CARE (Cooperative for

Ministry of Defense:Lot 37 Procurement of Structural Steel Work (shade) Materials for Janmeda Museum (DEMD)

Government(Feb 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/9b1c3048-fa4c-4025-98d1-ea93f48ca9b2/open Reference

የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የህንፃ እድሳት ስራ ፍላጎት ካላቸው ደረጃቸው BC5 and Above ወይም GC 5 and Above የሆኑ የአገር ውስጥ ተቋራጮች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter(Feb 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ERC DSPA ግ.ጨ.ቁ 09/2018 የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የህንፃ እድሳት ስራ ፍላጎት ካላቸው ደረጃቸው BC5

Andnet Fera Eder We Are Seeking a Qualified, Experienced, and Licensed Consulting Firm to Conduct a Comprehensive Feasibility Study and Prepare Detailed Architectural and Engineering Designs for a New 17-story Mixed-use Building

አቢሲንያ ባንክ ባለ አንድ መኝታ ኮንዶሚኒየም መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 22, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ