Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የአርሲ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ለአርሲ ዞን ቡሳ ጎነፋ ቅርንጫፍ የተለያዩ ጥሬ እህል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Aug 12, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የአርሲ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ለአርሲ ዞን ቡሳ ጎነፋ ቅርንጫፍ 

አማራ ባንክ አ.ማ የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ በእዳ ማካካሻነት የወረሳቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Aug 12, 2025)   Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።  ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የመኖሪያ ቤት ሽያጭ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አባ/ንፋማመ/02/17 አማራ ባንክ አ.ማ የሰጠው

የይዞታው ስፋት 219 ካ/ሜ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Aug 12, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ኤርሚያስ ገ/እግዚአብሔር እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወንዳየሁ ኃ/ማርያም መካከል ስላለው

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውብት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች