Reporter(Feb 22, 2026)

የሐራጅ ማስታወቂያ

ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር በአዋጅ ቁጥር 97/1990 1147/2011 እና በተሻሻለው 216/92 ለባንኮችና ለማይክሮ ፋይናንስ በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች በመገንዘብ ማክበር ይኖርባቸዋል።

ንብረቱ አይነት/መኖሪያ ቤት

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የመያዣ ሰጭው ስም

መኖሪያ/ የንግድ ቤት የሚገኝበት አድራሻ

የቦታው ስፋት በካሬ ሜትር

የንብረቱ አገልግሎት

የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር

የጨረታ መነሻ ዋጋ

ጨረታው የሚካሄድበት ቀን እና ሰዓት

ጨረታው የሚከናወንበት ቦታ

1

ትዕዝብት አበበ

ብርሀኔ አበበ

በቂርቆስ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 03፣ የቤ.ቁ 712

149 ካሬ

መኖሪያ ቤት

AA000040801894/1

 

3,023,892 (ሶስት ሚሊዮን ሀያ ሶስት ስምንት መቶ ዘጠና ሁለት ብር)

መጋቢት 28 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 3፡0-4፡00

አዲስ አበባ ዋናው መስሪያ ቤት

2

ገነት ኪነጥበብ እና ሜሮን በዛብህ

ጌትነት አሸናፊ

ቦሌ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 10፣ የቤ.ቁ 762/59 ቦሌ አራብሳ ሳይት የህንጻ ቁጥር B762

88.5 ካሬ

የጋራ መኖሪያ ቤት ኮንዶሚኒየም

AA000061101951762

 

2,833,505 (ሁለት ሚሊዮን ስምንት መቶ ሰላሳ ሶስት ሺ አምስት መቶ አምስት ብር)

መጋቢት 28 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 4፡00-5፡00

 

አዲስ አበባ ዋናው መስሪያ ቤት

3

አየለ ቃሚሶ እና ኩሜ ቦሌ

ባዩሽ በቀለ ባሌ

ሐዋሳ ከተማ ታቦር ክ/ከተማ፣ ጥልቴ ቀበሌ የቤ.ቁ አዲስ

99 ካሬ

 

3876

1,043,435.50/100 (አንድ ሚሊዮን አርባ ሶስት ሺ አራት መቶ ሰላሳ አምስት ብር ከ50/100)

መጋቢት 28 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 4፡00-5፡00

 

ሀዋሳ ቅ/ፅ/ቤት

4

ገረመው ነጋ

ገረመው ነጋ

ሐዋሳ ከተማ ቱራ ክ/ከተማ ዳቶ ቀበሌ የቤ.ቁ አዲስ

200 ካሬ

መኖሪያ ቤት

የሊ/ይ/ም/ወረቀት ቁ 8980 የይዞታ ማረጋገጫ ቁጥር B143/4607 የቦታ መለያ B143/4607

530,765.70 አምስት መቶ ሰላሳ ሺ ሰባት መቶ ስልሳ አምስት ብር ከ70/100

መጋቢት 30 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 5፡00-6፡00

 

ሀዋሳ ቅ/ፅ/ቤት

ተሽከርካሪ /ንብረቱ አይነት 

ተ.ቁ

የተበዳሪ ስም

የመያዛ ሰጭው ስም

የተሽከርካሪ ዓይነት እና የተመረተበት ዘመን

የሰሌዳ ቁጥር

 

የሳንሲ/

ሲሪያል ቁጥር

 

የሞተር ቁጥር

 

የጨረታ መነሻ ዋጋ

ጨረታዉ የሚካሄድበት

ጨረታው የሚከናወንበት

ቀን

ሰዓት

1

ሳሮን ጊታቸው

አያንቱ እምሩ

ቶዮታ ራቫ ፎር 2010 ቀረጥ ተከፍሏል

አአ-02-B56228

JTMWF4

DV6AD016087

2ARE055684

1,900,000/ አንድ ሚሊዩን ዘጠኝ መቶ

መጋቢት/4/2018 ዓ.ም

ከጥዋቱ 3:00-4:00

አዲስ አበባ ዋናው መስሪያ ቤት

2

መስከረም በላይነህ

መስከረም በላይነህ

አውቶሞቢል ሊፋን ቀረጥ ተከፍሏል

አአ_03_B03589

LLV2A2A14Coo63406

LF479Q3*120802285

650,000 (ስድስት መቶ ሀምሳ ሽ ብር)

መጋቢት/4/2018 ዓ.ም

ከጥዋቱ 4:00-5:00

አዲስ አበባ ዋናው መስሪያ ቤት

3

ሚፍታህ አዱረህማን

በቃሉ ታዬ

ቮልስ ዋገን 2006 ቀረጥ ተከፍሏል

አአ_03_B64638

9BWCAO5WO7T031982

ANZ250833

500,000 አምት መቶ ሺ ብር

መጋቢት/4/2018 ዓ.ም

ከጥዋቱ 5:00-6:00

አዲስ አበባ ዋናው መስሪያ ቤት

4

ራሄል አሰፋ

ራሄል አሰፋ

ቼቭሮሊት አውቶሞቢል 2009 ቀረጥ ተከፍሏል

አአ_02_54455

KL1TJ61D59B671607

B12D1-086181Kc3

850,000 (ስምንት መቶ ሀምሳ ሺ)

መጋቢት/4/2018 ዓ.ም

ከሰዓት 8፡00- 9፡00

አዲስ አበባ ዋናው መስሪያ ቤት

5

ሔዋን ዘላለም

ምስክር ሀይሉ

ካምሪ ቶዮታ 2006 ቀረጥ ተከፍሏል

አአ_02_A90894

6TIBE33KX6X532235

*2AZ-A250299

1,000,000 (አንድ ሚሊየን ብር)

መጋቢት/4/2018 ዓ.ም

ከጥዋቱ 2፡00- 3፡00

አዲስ አበባ ዋናው መስሪያ ቤት

6

ገብሬ ሙላቱ

ገብሬ ሙላቱ

ባጃጅ ቀረጥ ከፍሏል

1_13018 አማ

MD6M14PKOE4B53678

OK4BE4068080

85,000 (ሰማንያ አምስት ሺ)

መጋቢት/7/2018 ዓ.ም

ከጥዋቱ 4:00-5:00

ደ/ብርሀና

 

 ማሳሰቢያ

ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር በመክፈል ከየካቲት 16 ቀን 2018 ጀምሮ እስከ መጋቢት 29 ቀን 2018 .. ባሉት የስራ ቀናት በተቋሙ ዋና መስሪያ ቤት ቀርቦ መውሰድ ይችላል::

2. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የጨረታውን መነሻ ዋጋ ሀያ አምስት በመቶ (25%) ለመኖሪያ ቤት እንዲሁም ለተሸከርካሪ 50,000/ሀምሳ ሺ ብር የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲፒኦ በተቋሙ ስም በማሰራትና በማስያዝ አሊያም በጥሬ ገንዘብ በአካል ቀርቦ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ::

3. ከፍተኛ ዋጋ የሠጠው ተጫራች የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው ከተቋሙ አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በፅኁፍ ሲደርሰው ነው::

4. የጨረታው አሽናፊ ገዥ አሸናፊነታቸው ከተቋሙ በደብዳቤ ከተገለጸላቸው ቀን ጀምሮ ያሸነፉበትን ጠቅላላ ዋጋ በአስራ አምስት (15) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ በመክፈል ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል። በተጠቀሰው ቀናት ውስጥ ንብረቱን ካተረከበንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ተቋሙ ኃላፊነት አይወስድም። በተጠቀሱት ቀናት ቀሪውን ክፍያ አጠናቆ ከፍሎ ንብረቱን ባይረከብ ጨረታው ዉጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ሲፒኦ ለተቋሙ ገቢ ሆኖ ጨረታው በድጋሚ ይካሄዳል። በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ በእለቱ ይመለስላቸዋል::

5 የጨረታው አሸናፊ ገዢ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች የሊዝ ክፍያን ጨምሮ ግብር በዋጋው ላይ የሚታሰብ ተጨማሪ እሴት ታክስ 15% እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ እና ሌሎች ወጪዎች ገዢ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ታክስና ግብሮች ገዢው ይከፍላል።

6. ጨረታው በሰንጠረዡ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት የመያዣ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ የሚካሄድ ሲሆን ሌሎች ለውጦችን ተቋሙ በቅድሚያ ያሳውቃል።ተበዳሪውና መያዣ ሰጪው በሐራጁ ቀንና ሰዓት በቦታው መገኘት ይችላሉ:: ነገር ግን ባይገኙ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።

7. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሰዓት 30 /ሰላሳ/ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል።

8. ለሐራጅ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከተቋሙ ሕግ አገልግሎት ክፍል ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በመያዝ ከጨረታው ከመካሄዱ ቀን 3 /ሶስት/ ቀናት አስቀድሞ መጎብኘት ይችላሉ።

9. ንብረቱ በገዢ ስም እንዲዞ ተቋሙ ለሚመለከተው መንግስታዊ ኣካል ደብዳቤ ይፅፋል::

10. ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለተጨማሪ መረጃ

አድራሻ፡መገናኛ ለም ሆቴል አካባቢ፣ ኤልሳ ቆሎ አጠገብ በሚገኘው የተቋሙ ዋና መስሪያ ቤት ህን ክፍል በአካል ቀርቦ መጠየቅ ወይም በስልክ ቁጥሮች 011-668-43 82 / 011-618-55-10/ መደወል ይቻላል።

ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ

{ document.querySelectorAll(selector).forEach(el => { if (el.closest('#job-detail-content')) { el.style.display = 'none'; } }); }); // Also hide the action buttons const actions = document.querySelector('.job-actions'); if (actions) actions.style.display = 'none'; // Restore after printing (attach listener BEFORE calling print) window.addEventListener('afterprint', function restore() { selectorsToHide.forEach(selector => { document.querySelectorAll(selector).forEach(el => { el.style.display = ''; }); }); if (actions) actions.style.display = ''; window.removeEventListener('afterprint', restore); }, { once: true }); // Now trigger the print dialog window.print(); } function downloadJobPDF() { printJobDetails(); }