Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
በድጋሚ የወጣ የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል::
Continue Reading ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
ዳሸን ባንክ አ.ማ የጭነት ተሸከርካሪ ከነተሳቢው ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/016/24 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ. የተበዳሪው
Continue Reading ዳሸን ባንክ አ.ማ የጭነት ተሸከርካሪ ከነተሳቢው ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
ቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል። ተ.ቁ
Continue Reading ቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
ዲላ ዩኒቨርሲቲ ለማሪዎች ቀለብ አገ/የሚውል የምግብ ግብአት የጤፍ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid በድጋሚ የወጣ ለማሪዎች ቀለብ አገ/የሚውል የምግብ ግብአት የ ጤፍ ግዥ Procurement Reference No: DU-NCB-G-0036-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: Lot Information Object of
Continue Reading ዲላ ዩኒቨርሲቲ ለማሪዎች ቀለብ አገ/የሚውል የምግብ ግብአት የጤፍ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ