Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የመኪና ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ብሌን በሪሁን እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ታኑ አርጋው መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክርክር ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በኮ/ቁ/178092 3/2/2015 በኮ/መ/ቁ/184318 በ19/3/2015 ዓ.ም በዋለው ችሎት

በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ሞባይል እና የሞባይል አክሰሰሪ፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ስፔር ፓርት እና ልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ልዩ ልዩ እቃዎች፣ የሞባይል አክሰሰሪ እና ጌጣ ጌጥ እቃዎች በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ሞባይል እና የሞባይል አክሰሰሪ፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ስፔር ፓርት እና ልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ እንዲሁም ልዩ ልዩ እቃዎች፣ የሞባይል አክሰሰሪ እና

የንብረት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ለሊሳ አለሙ ብርሀኑ እና የፍ/ባለዕዳ ፊንፊኔ ኢንተግሬትድ ብሮድካስቲንግ አ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/307245 በጥር 30 ቀን 2015 ዓ/ም

የኦሮሚያ ኢንዱስትሪያል ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ያሉትን የ3 ተከታታይ የበጀት ዓመታት ሂሳብ ማለትም የ2016፤ የ2017፤ እና የ2018 የሂሳብ ምርመራ ውል ተዋውሎ በውጭ ኦዲተሮች ለማስመርመር ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሒሳብ ምርመራአገልግሎት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏(AUDIT SERVICES-FIRMS SELECTION) የኦሮሚያ ኢንዱስትሪያል ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ያሉትን የ3 ተከታታይ የበጀት ዓመታት ሂሳብ ማለትም የ2016፤ የ2017፤ እና የ2018 የሂሳብ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች